AM/Prabhupada 0507 - በቀጥታ ምርምር በማድረግ ፍፁም እውነትን ልትረዱ አትችሉም፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0507 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1973 Category:AM-Quotes - L...")
 
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists)
 
Line 6: Line 6:
[[Category:AM-Quotes - in United Kingdom]]
[[Category:AM-Quotes - in United Kingdom]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0503 - ጉሩን ወይንም መንፈሳዊ መምህርን መቀበል ማለት ስለ ፍፁም እውነት መጠየቅ እና መረዳት ማለት ነው፡፡|0503|AM/Prabhupada 0520 - እየዘመርን እያዳመጥን እየደነስን እና እየተደሰትን እንገኛለን፡፡ ለምን|0520}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 18: Line 21:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/730824BG.LON_clip3.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/730824BG.LON_clip3.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 26: Line 29:


<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
አሁን የጌታ ብራህማን የአንድ ቀን ዕድሜ ርዝመት በእኛ ምን ያህል ዓመታት እንደሆነ በመደመር ለመረዳት ሞክሩ፡፡ በሳሀስራ ዩጋ (ዘመን) ውስጥ አራት ዩጋዎች (ዘመናት) አሉ፡፡ እነዚህም ሳትያ ትሬታ ድቫባራ ካሊ ይባላሉ፡፡ እነዚህም አራት ዘመናት 43,000 ዓመታት ይዘው ይገኛሉ፡፡ ይህም የአራቱ ዩጋዎች (ዘመኖች) ርዝመት የጠቅላላ ድምሩ ነው፡፡ 18 ሲደመር 12 ሲደመር 8 ሲደመር 4 ስንት ይመጣል? 18 እና 12 ሲደመሩ 30 ይመጣል፡፡ ከዚያም 8 ሲደመር 38 ይመጣል፡፡ ከዚያም 4 ሲደመር ይህም በግምት ወደ 42 ወይንም 43 ይመጣል፡፡ “ሳሀስራ ዩጋ ፓርያንታም” በጣም ብዙ ዓመታት ነው፡፡ ሳሀስራ ዩጋ ፓርያንታም አሀህ አሀህ ማለት ቀን ማለት ነው፡፡ “ሳሀስራ ዩጋ ፓርያንታም አሀር ያድ ብራህማኖ ቪዱህ ([[Vanisource:BG 8.17|ብጊ፡ 8.17]]) ይህም የብራህማ አንድ ቀን ብቻ ነው፡፡ አንድ ቀን ማለት ከጥዋት እስከ ማታ ማለት ነው፡፡ ይህም 43000 ዓመታት ደማምረን ያገኘነው ነው፡፡ ስለዚህ እነዚህ ዓይነት ነገሮችን ለመረዳት የምንችለው ከሻስትራ ወይንም ከቬዲክ ስነጽሁፎች ነው፡፡ አለበለዛ ግን እውቀቱ አይኖረንም፡፡ ይህንንም ለመደመር አንችልም፡፡ ወደ ብራህማ ለመሄድም አንችልም፡፡ ወደ ጨረቃ እንኳን ለመሄድ አንችልም፡፡ ብራህማ ሎካ ወይንም ከፍተኛው የቁሳዊ ዓለም ፕላኔት ይቅርና፡፡ ይህም በትእይንተ ዓለሙ ከፍተኛውን ርቀት ይዞ የሚገኝ ነው፡፡ በእራሳችን በቀጥታ በመጣ ምርምራችን ግን ይህንን ለመደር አንችልም፡፡ ወደ እነዚህ ስፍራዎችም በራሳችን ጥረት ለመሄድም አንችልም፡፡ የግዜው አውሮኖቲኮች በየግዜው ሲገምቱ ይታያሉ፡፡ ወደ ከፍተኛው ፕላኔትም ለመሄድ 40000 ዓመታት ያስፈልገናል፡፡ ይህም በብርሀን ጉዞ ዓመታት ከተቆጠረ ነው፡፡ ለምሳሌ የብርሀን ጉዞ ዓመት ድምሩ አለን፡፡ ስለዚህ በግል ምርምራችን ይህንን መገመት አንችልም፡፡ ይህም የማይቻለው በዚሁ በቁሳዊ ዓለም ውስጥ ላሉ ነገሮችም ነው፡፡ መንፈሳዊው ዓለም ይቅርና፡፡ ፓንትሀስ ቱ ኮቲ ሻታ ቫትሳራ ሳምፕራጋምዮ ቫዮር አትሀፒ ማናሶ ሙኒ ፑንጋቫናም (ብሰ፡5.34) በሀሳብ ”ሙኒ ፑንጋ“ ማለት በሀሳባዊ ግምት ማለት ነው፡፡ በዚህም ግምታዊ አቀራረብ ይህንን ለመረዳት እንሞክር ይሆናል ነገር ግን ይህንን ግምታዊ ምርምር ለብዙ መቶ እና ሺህ ዓመታት ብንቀጥልበት ትክክለኛውን ድምር ልናውቀው አንችልም፡፡ ይህንንም ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት የምንችለው ከሻስትራ ነው፡፡ አለበለዛ ግን ይህ የሚቻል አይደለም፡፡ ሰለዚህ ክርሽና እንዲህ ብሎናል፡፡ ”ኒክታ ዮክታ ሻሪር ኡክታ“ ኡክታ ማለት እንዲህ ማለት ነው፡፡ እንዲህም አይደለም ”እኔ ያማቀርብላችሁ ግትር የሆነ መክእክት ነው“ ምንም እንኳን እርሱ ይህንን ማድረግ ቢችልም፡፡ እርሱ አብዩ የመላእክት ጌታ ነው፡፡ ሰለዚህም ስርዓቱ ይህ ነው፡፡ በባለስልጣኖች ወይንም በአቻርያዎች (መምህራን) የቀረበ ”ኡክታ“ ከሌለ ምንም ነገር ለማለት አይቻለም፡፡ ይህም ”ፓራምፓራ“ ይባላል፡፡ ይህንንም በአእምሮዋችሁ አሰላስላችሁ ለመረዳት ሞክሩ፡፡ ነገር ግን መጨመር ወይንም መቀየር አትችሉም፡፡ ይህ ያማይቻል ነው፡፡ ስለዚህም ”ኒትያስዮክታ“ ተብሎ ይታወቃል፡፡ ይህም ተነግሯል፡፡ የተወሰነ ነገር ሰለሆነ መከራከር አይቻልም፡፡ ኒትያስዮክታሀ ሻሪሪናሀ አናሺኖ ፕራሜያስያ ([[Vanisource:BG 2.18|ብጊ፡ 2.18]]) ለመለካትም የማይቻል
አሁን የጌታ ብራህማን የአንድ ቀን ዕድሜ ርዝመት በእኛ ምን ያህል ዓመታት እንደሆነ በመደመር ለመረዳት ሞክሩ፡፡ በሳሀስራ ዩጋ (ዘመን) ውስጥ አራት ዩጋዎች (ዘመናት) አሉ፡፡ እነዚህም ሳትያ ትሬታ ድቫባራ ካሊ ይባላሉ፡፡ እነዚህም አራት ዘመናት 43,000 ዓመታት ይዘው ይገኛሉ፡፡ ይህም የአራቱ ዩጋዎች (ዘመኖች) ርዝመት የጠቅላላ ድምሩ ነው፡፡ 18 ሲደመር 12 ሲደመር 8 ሲደመር 4 ስንት ይመጣል? 18 እና 12 ሲደመሩ 30 ይመጣል፡፡ ከዚያም 8 ሲደመር 38 ይመጣል፡፡ ከዚያም 4 ሲደመር ይህም በግምት ወደ 42 ወይንም 43 ይመጣል፡፡ “ሳሀስራ ዩጋ ፓርያንታም” በጣም ብዙ ዓመታት ነው፡፡ ሳሀስራ ዩጋ ፓርያንታም አሀህ አሀህ ማለት ቀን ማለት ነው፡፡ “ሳሀስራ ዩጋ ፓርያንታም አሀር ያድ ብራህማኖ ቪዱህ ([[Vanisource:BG 8.17 (1972)|ብጊ፡ 8.17]]) ይህም የብራህማ አንድ ቀን ብቻ ነው፡፡ አንድ ቀን ማለት ከጥዋት እስከ ማታ ማለት ነው፡፡ ይህም 43000 ዓመታት ደማምረን ያገኘነው ነው፡፡ ስለዚህ እነዚህ ዓይነት ነገሮችን ለመረዳት የምንችለው ከሻስትራ ወይንም ከቬዲክ ስነጽሁፎች ነው፡፡ አለበለዛ ግን እውቀቱ አይኖረንም፡፡ ይህንንም ለመደመር አንችልም፡፡ ወደ ብራህማ ለመሄድም አንችልም፡፡ ወደ ጨረቃ እንኳን ለመሄድ አንችልም፡፡ ብራህማ ሎካ ወይንም ከፍተኛው የቁሳዊ ዓለም ፕላኔት ይቅርና፡፡ ይህም በትእይንተ ዓለሙ ከፍተኛውን ርቀት ይዞ የሚገኝ ነው፡፡ በእራሳችን በቀጥታ በመጣ ምርምራችን ግን ይህንን ለመደር አንችልም፡፡ ወደ እነዚህ ስፍራዎችም በራሳችን ጥረት ለመሄድም አንችልም፡፡ የግዜው አውሮኖቲኮች በየግዜው ሲገምቱ ይታያሉ፡፡ ወደ ከፍተኛው ፕላኔትም ለመሄድ 40000 ዓመታት ያስፈልገናል፡፡ ይህም በብርሀን ጉዞ ዓመታት ከተቆጠረ ነው፡፡ ለምሳሌ የብርሀን ጉዞ ዓመት ድምሩ አለን፡፡ ስለዚህ በግል ምርምራችን ይህንን መገመት አንችልም፡፡ ይህም የማይቻለው በዚሁ በቁሳዊ ዓለም ውስጥ ላሉ ነገሮችም ነው፡፡ መንፈሳዊው ዓለም ይቅርና፡፡ ፓንትሀስ ቱ ኮቲ ሻታ ቫትሳራ ሳምፕራጋምዮ ቫዮር አትሀፒ ማናሶ ሙኒ ፑንጋቫናም (ብሰ፡5.34) በሀሳብ ”ሙኒ ፑንጋ“ ማለት በሀሳባዊ ግምት ማለት ነው፡፡ በዚህም ግምታዊ አቀራረብ ይህንን ለመረዳት እንሞክር ይሆናል ነገር ግን ይህንን ግምታዊ ምርምር ለብዙ መቶ እና ሺህ ዓመታት ብንቀጥልበት ትክክለኛውን ድምር ልናውቀው አንችልም፡፡ ይህንንም ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት የምንችለው ከሻስትራ ነው፡፡ አለበለዛ ግን ይህ የሚቻል አይደለም፡፡ ሰለዚህ ክርሽና እንዲህ ብሎናል፡፡ ”ኒክታ ዮክታ ሻሪር ኡክታ“ ኡክታ ማለት እንዲህ ማለት ነው፡፡ እንዲህም አይደለም ”እኔ ያማቀርብላችሁ ግትር የሆነ መክእክት ነው“ ምንም እንኳን እርሱ ይህንን ማድረግ ቢችልም፡፡ እርሱ አብዩ የመላእክት ጌታ ነው፡፡ ሰለዚህም ስርዓቱ ይህ ነው፡፡ በባለስልጣኖች ወይንም በአቻርያዎች (መምህራን) የቀረበ ”ኡክታ“ ከሌለ ምንም ነገር ለማለት አይቻለም፡፡ ይህም ”ፓራምፓራ“ ይባላል፡፡ ይህንንም በአእምሮዋችሁ አሰላስላችሁ ለመረዳት ሞክሩ፡፡ ነገር ግን መጨመር ወይንም መቀየር አትችሉም፡፡ ይህ ያማይቻል ነው፡፡ ስለዚህም ”ኒትያስዮክታ“ ተብሎ ይታወቃል፡፡ ይህም ተነግሯል፡፡ የተወሰነ ነገር ሰለሆነ መከራከር አይቻልም፡፡ ኒትያስዮክታሀ ሻሪሪናሀ አናሺኖ ፕራሜያስያ ([[Vanisource:BG 2.18 (1972)|ብጊ፡ 2.18]]) ለመለካትም የማይቻል
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 13:06, 8 June 2018



Lecture on BG 2.18 -- London, August 24, 1973

አሁን የጌታ ብራህማን የአንድ ቀን ዕድሜ ርዝመት በእኛ ምን ያህል ዓመታት እንደሆነ በመደመር ለመረዳት ሞክሩ፡፡ በሳሀስራ ዩጋ (ዘመን) ውስጥ አራት ዩጋዎች (ዘመናት) አሉ፡፡ እነዚህም ሳትያ ትሬታ ድቫባራ ካሊ ይባላሉ፡፡ እነዚህም አራት ዘመናት 43,000 ዓመታት ይዘው ይገኛሉ፡፡ ይህም የአራቱ ዩጋዎች (ዘመኖች) ርዝመት የጠቅላላ ድምሩ ነው፡፡ 18 ሲደመር 12 ሲደመር 8 ሲደመር 4 ስንት ይመጣል? 18 እና 12 ሲደመሩ 30 ይመጣል፡፡ ከዚያም 8 ሲደመር 38 ይመጣል፡፡ ከዚያም 4 ሲደመር ይህም በግምት ወደ 42 ወይንም 43 ይመጣል፡፡ “ሳሀስራ ዩጋ ፓርያንታም” በጣም ብዙ ዓመታት ነው፡፡ ሳሀስራ ዩጋ ፓርያንታም አሀህ አሀህ ማለት ቀን ማለት ነው፡፡ “ሳሀስራ ዩጋ ፓርያንታም አሀር ያድ ብራህማኖ ቪዱህ (ብጊ፡ 8.17) ይህም የብራህማ አንድ ቀን ብቻ ነው፡፡ አንድ ቀን ማለት ከጥዋት እስከ ማታ ማለት ነው፡፡ ይህም 43000 ዓመታት ደማምረን ያገኘነው ነው፡፡ ስለዚህ እነዚህ ዓይነት ነገሮችን ለመረዳት የምንችለው ከሻስትራ ወይንም ከቬዲክ ስነጽሁፎች ነው፡፡ አለበለዛ ግን እውቀቱ አይኖረንም፡፡ ይህንንም ለመደመር አንችልም፡፡ ወደ ብራህማ ለመሄድም አንችልም፡፡ ወደ ጨረቃ እንኳን ለመሄድ አንችልም፡፡ ብራህማ ሎካ ወይንም ከፍተኛው የቁሳዊ ዓለም ፕላኔት ይቅርና፡፡ ይህም በትእይንተ ዓለሙ ከፍተኛውን ርቀት ይዞ የሚገኝ ነው፡፡ በእራሳችን በቀጥታ በመጣ ምርምራችን ግን ይህንን ለመደር አንችልም፡፡ ወደ እነዚህ ስፍራዎችም በራሳችን ጥረት ለመሄድም አንችልም፡፡ የግዜው አውሮኖቲኮች በየግዜው ሲገምቱ ይታያሉ፡፡ ወደ ከፍተኛው ፕላኔትም ለመሄድ 40000 ዓመታት ያስፈልገናል፡፡ ይህም በብርሀን ጉዞ ዓመታት ከተቆጠረ ነው፡፡ ለምሳሌ የብርሀን ጉዞ ዓመት ድምሩ አለን፡፡ ስለዚህ በግል ምርምራችን ይህንን መገመት አንችልም፡፡ ይህም የማይቻለው በዚሁ በቁሳዊ ዓለም ውስጥ ላሉ ነገሮችም ነው፡፡ መንፈሳዊው ዓለም ይቅርና፡፡ ፓንትሀስ ቱ ኮቲ ሻታ ቫትሳራ ሳምፕራጋምዮ ቫዮር አትሀፒ ማናሶ ሙኒ ፑንጋቫናም (ብሰ፡5.34) በሀሳብ ”ሙኒ ፑንጋ“ ማለት በሀሳባዊ ግምት ማለት ነው፡፡ በዚህም ግምታዊ አቀራረብ ይህንን ለመረዳት እንሞክር ይሆናል ነገር ግን ይህንን ግምታዊ ምርምር ለብዙ መቶ እና ሺህ ዓመታት ብንቀጥልበት ትክክለኛውን ድምር ልናውቀው አንችልም፡፡ ይህንንም ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት የምንችለው ከሻስትራ ነው፡፡ አለበለዛ ግን ይህ የሚቻል አይደለም፡፡ ሰለዚህ ክርሽና እንዲህ ብሎናል፡፡ ”ኒክታ ዮክታ ሻሪር ኡክታ“ ኡክታ ማለት እንዲህ ማለት ነው፡፡ እንዲህም አይደለም ”እኔ ያማቀርብላችሁ ግትር የሆነ መክእክት ነው“ ምንም እንኳን እርሱ ይህንን ማድረግ ቢችልም፡፡ እርሱ አብዩ የመላእክት ጌታ ነው፡፡ ሰለዚህም ስርዓቱ ይህ ነው፡፡ በባለስልጣኖች ወይንም በአቻርያዎች (መምህራን) የቀረበ ”ኡክታ“ ከሌለ ምንም ነገር ለማለት አይቻለም፡፡ ይህም ”ፓራምፓራ“ ይባላል፡፡ ይህንንም በአእምሮዋችሁ አሰላስላችሁ ለመረዳት ሞክሩ፡፡ ነገር ግን መጨመር ወይንም መቀየር አትችሉም፡፡ ይህ ያማይቻል ነው፡፡ ስለዚህም ”ኒትያስዮክታ“ ተብሎ ይታወቃል፡፡ ይህም ተነግሯል፡፡ የተወሰነ ነገር ሰለሆነ መከራከር አይቻልም፡፡ ኒትያስዮክታሀ ሻሪሪናሀ አናሺኖ ፕራሜያስያ (ብጊ፡ 2.18) ለመለካትም የማይቻል