AM/Prabhupada 0523 - “አቨታር” ማለት ከከፍተኛ ፕላኔቶች ወደ እዚህ ዓለም የሚወርድ ማለት ነው፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0523 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1968 Category:AM-Quotes - L...")
 
m (Text replacement - "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->" to "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->")
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in USA, Los Angeles]]
[[Category:AM-Quotes - in USA, Los Angeles]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0521 - የእኔ መመሪያ የሩፓ ጎስዋሚን ፈለግ መከተል ነው፡፡|0521|AM/Prabhupada 0524 - አርጁና የሽሪ ክርሽና የዘለዓለማዊው ጓደኛ ነው፡፡ ምንም ቢሆን የያዘው ደረጃ ግር ሊለው አይችልም፡፡|0524}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 15: Line 18:


<!-- BEGIN VIDEO LINK -->
<!-- BEGIN VIDEO LINK -->
{{youtube_right|3J91NgvsosU|Avatara veut dire qui descend de sphères supérieures, d’une planète supérieure<br />- Prabhupāda 0523}}
{{youtube_right|3J91NgvsosU|“አቨታር” ማለት ከከፍተኛ ፕላኔቶች ወደ እዚህ ዓለም የሚወርድ ማለት ነው፡፡<br />- Prabhupāda 0523}}
<!-- END VIDEO LINK -->
<!-- END VIDEO LINK -->


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/681202BG.LA_clip08.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/681202BG.LA_clip08.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->



Latest revision as of 06:06, 29 November 2017



Lecture on BG 7.1 -- Los Angeles, December 2, 1968

ማድሁቪሳ፡ ፕራብሁፓድ በኢንካርኔሽን እና በአቫታር መሀከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው፡፡

ፕራብሁፓድ፡ “አቫታር” እራሱ ኢንካርኔችን ማለት ነው፡፡ (የሰው ፎርም ይዞ መወለድ) ኢንካርኔችን በእናንተ ዲክሽነሪ ማለት “የሰው ገላን መቀበል” ነውን? ነገር ግን “አቫታር” በእርግጥ የተለያዩ አቨታሮች አሉ፡፡ አቨታር ማለት የሚመጣ ወይንም ከበላይ ወደ ምድር የሚወርድ ማለት ነው፡፡ ትክክለኛ ቃሉም “አቫታራና” ነው፡፡ ይህን ማለት የሚወርድ ማለት ነው፡፡ አቫታር ማለት ከከፍተኛ ፕላኔት ወደ ምድር የሚወርድ ማለት ነው፡፡ እነዚህም የሚወርዱት እንደ ተራ የዚህ ምድር ነፍሳት አይደሉም፡፡ የሚመጡትም ከመንፈሳዊ ዓለም ነው፡፡ “አቨታራ” ይባላሉ፡፡ የእነዚህም አቨታሮች ደረጃ የተለያየ ነው፡፡ እንደዚህም ተብለው ይታወቃሉ፡፡ ሻክትያቬሽ አቨታር ጉና አቨታር ሊላ አቨራር ዩጋ አቨታር ተብለው በተለያየ ደረጃ ይታወቃሉ፡፡ ሰለዚህ አቨታር ማለት ከመንፈሳዊው ዓለም በቀጥታ የሚመጣ ማለት ነው፡፡ ኢንካርኔሽን ማለት ደግሞ በእርግጥ ይህ የአቨታር ቃል ወደ ኢንካርኔሽን ተተርጉሞ እናየዋለን፡፡ ነገር ግን የኢንካርኔሽን ቃል ሲተረጐም አንድ ገላን የሚቀበል ማለት ይመስለኛል፡፡ አይደለምን? ሰለዚህ ኢንካርኔሽን ሁሉም ቁሳዊ ገላ ተመልሶ ሲይዝ ነው፡፡ ነገር ግን “አቨታር” የቪሽኑ (አብዩ አምላክ) አቨታር እና የአገልጋዮችም አቨታር ይኖራሉ፡፡ የተለያዩ የአቨታር ደረጃዎች አሉ፡፡ ይህንም በትንተና በጌታ ቼታንያ ትምህርቶች መፅሀፍ ውስጥ ታነቡታላችሁ፡፡ ይህም በቅርቡ እየታተመ ነው።