AM/Prabhupada 0524 - አርጁና የሽሪ ክርሽና የዘለዓለማዊው ጓደኛ ነው፡፡ ምንም ቢሆን የያዘው ደረጃ ግር ሊለው አይችልም፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0524 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1968 Category:AM-Quotes - L...")
 
m (Text replacement - "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->" to "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->")
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in USA, Los Angeles]]
[[Category:AM-Quotes - in USA, Los Angeles]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0523 - “አቨታር” ማለት ከከፍተኛ ፕላኔቶች ወደ እዚህ ዓለም የሚወርድ ማለት ነው፡፡|0523|AM/Prabhupada 0526 - ሽሪ ክርሽና አጥብቀን ከያዝነው “ማያ” ምንም ልታደርገን አትችልም፡፡|0526}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 19: Line 22:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/681202BG.LA_clip09.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/681202BG.LA_clip09.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->



Latest revision as of 06:06, 29 November 2017



Lecture on BG 7.1 -- Los Angeles, December 2, 1968

ፕራብሁፓድ፡ እሺ ጃያ

ጐፓል፡ በብሀገቨድ ጊታ በምእራፍ አራት እንደተገለፀው ከብዙ አመታት በፊት ብሀገቨድ ጊታ ለፀሀይ ጌታ ሲነገር አርጁናም በዚህን ግዜ ነበረ፡፡ በዚህን ግዜስ ምን አይነት ማዕረግ ነበረው?

ፕራብሁፓድ፡ በእርግጥ እርሱም በዚያን ግዜ ነበረ፡፡ ነገር ግን እርሱ ረስቶታል፡፡ ጃያ

ጐፓል፡፡ ምን ደረጃ ወይንም ማዕረግ ይዞ ነበረ? በኩሩክሼትራ ጦር ሜዳ ላይ ያልተነገረ ከሆነ ይህ ቦታስ የት ነበረ?

ፕራብሁፓድ፡ አርጁና በዚህ ደረጃ ላይ የነበረው በአብዩ አምላክ ምኞት ነበረ፡፡ ለምሳሌ በቲያትር ላይ አባት እና ልጅ ቦታ ቦታ ይዘው ይታዩ ይሆናል፡፡ አባቱ ንጉስ ሊሆን ይችላል፡፡ ልጁም ንጉስ ሊሆን ይችላል፡፡ ነገር ግን ሁለቱም ጠላቶች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ይህ ቲያትር እንጂ ውን አይደለም፡፡ እንደዚህም ሁሉ አርጁና የአብዩ ሽሪ ክርሽና ዘለዓለማዊ ጓደኛ ነው፡፡ እርሱም ግራ ሊጋባው አይችልም፡፡ ክርሽናስ ከእርሱ ጋር ሁሌ ካለ እንዴት አድርጎ ግራ ሊጋባ ይችላል? ነገር ግን ግራ የተጋባው እንዲመስል ስለተፈለገ እንደ ተራ ሰው ሆኖ ቀረበ፡፡ ክርሽናን ሁሉን ነገር እንዲያስረዳ እድል ሰጠው፡፡ አርጁናም እንደ ተራ ሰው እራሱን አስመስሎ ስለቀረበ የሚጠይቀው ጥያቄዎች ሁሉ ልክ እንደ ተራ ሰው ነበረ፡፡ ይህም የብሀገቨድ ጊታ ትምህርት ከግዜ በኋላ በመጥፋቱ ነው፡፡ ይህም እንደገና ሊገለፅ በቃ፡፡ ክርሽናም ይህንን የብሀገቨድ ጊታ የዮጋ ስርዓት እንደገና ለማስተማር ፈለገ፡፡ ሰለዚህ አንድ ሰው ጥያቄዎችን መጠየቅ ይገባዋል፡፡ ልክ እናንተ ጥያቄ እንደምትጠይቁት እኔም መልስ ስሰጥ እገኛለሁ፡፡ እንደዚሁም ሁሉ አርጁና ምንም እንኳን ግራ እንደተጋባው ሰው መሆን ባይጠበቀበትም እራሱን ልክ እንደ የቁሳዊው ዓለም ሰው ተወካይ ሆኖ አቀረበ፡፡ በዚህም ደረጃ ሆኖ ብዙ ነገሮችን ጠየቀ፡፡ መልሶችንም ከአብዩ ጌታ አገኘ፡፡