AM/Prabhupada 0587 - እያንዳንዳችን መንፈሳዊ ለመሆን የተራብን ነን፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0587 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1972 Category:AM-Quotes - L...")
 
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists)
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in India, Hyderabad]]
[[Category:AM-Quotes - in India, Hyderabad]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0581 - በሽሪ ክርሽና አገልግሎት ላይ የተሰማራችሁ ከሆነ በየግዜው ሌላ አዲስ የሆነ አገልግሎት እንድታደርጉ ያበረታታችኋል፡፡|0581|AM/Prabhupada 0588 - የፈለጋችሁትን ነገር በሙሉ ክርሽና ሊሰጣችሁ ይችላል፡፡|0588}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 15: Line 18:


<!-- BEGIN VIDEO LINK -->
<!-- BEGIN VIDEO LINK -->
{{youtube_right|SVQWE1Xww04|Chacun de nous est affamé spirituellement<br />- Prabhupāda 0587}}
{{youtube_right|7qb0UN7KhBo|እያንዳንዳችን መንፈሳዊ ለመሆን የተራብን ነን፡፡<br />- Prabhupāda 0587}}
<!-- END VIDEO LINK -->
<!-- END VIDEO LINK -->


<!-- BEGIN AUDIO LINK (from English page -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK (from English page -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/721125BG-HYD_clip04.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/721125BG-HYD_clip04.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 27: Line 30:


<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT (from DotSub) -->
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT (from DotSub) -->
እኔ ይህ የለበስኩት ኮት ነኝ ብዬ ባስብ ድንቁርናዬን ብቻ ነው የሚያመለክተው፡፡ ይህም እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ይህም የሰው ልጅ በጐ ተግባር የምንለውም ይህንኑ ኮትን የማጠብ ስራ ነው፡፡ ለምሳሌ ረሀብ ቢሰማችሁ እና እኔም ኮታችሁን በደንብ አድርጌ በሳሙና ባጥብላችሁ ከረሀብ ልትረኩ ትችላላችሁን? አትችሉም፡፡ ይህም ያማይቻል ነው፡፡ እንደዚህም ሁሉ ሁላችንም በመንፈሳዊ ረሀብ የተጠቃን ነን፡፡ እነዚህስ ሰዎች ኮት እና ሸሚዝን በማጠብ ምን ሊያደርጉ ይችላሉ? በዚህ ሰላም ሊኖር አይችልም፡፡ ይህም የሰው ልጅ በጐ አድራጐትም ሁሉ ልብስ እንደማጠብ “ቫሳምሲ ጂርናኒ” ይባላል፡፡ ይኅው ነው፡፡ ሞት ማለት ደግሞ በመፅሀፉ ተገልጿል፡፡ ይኅው ልብሳችን (ገላ) የአንተ ልብስ የእኔ ልብስ ሲያረጅ መቀየር እንገደዳለን። እንደዚህም ሁሉ መወለድ እና መሞት ማለት ልብሳችንን መቀየር ብቻ ነው፡፡ ይህም በግልፅ ተተንትኖ ተገልጿል፡፡ “ቫሳምሲ ጂርናኒ ያትሀ ቪሀያ ([[Vanisource:BG 2.22|ብጊ፡ 2.22]]) ጂርናኒ ማለት ያረጀ ልብስ ማለት ነው፡፡ ይህም ተጥሎ ሌላ አዲስ ልብስ ይወሰዳል፡፡ እንደዚህም ሁሉ “ቫሳምሲ ጂርናኒ ያትሀ ቪሀያ ናቫኒ ግርህናኒ” አዲስ እና ንፁህ ልብስ፡፡ እንደዚሁም ሁሉ እኔ በእርጅና ላይ እያለሁ ከዚህ ቁሳዊ ዓለም ነፃ ካልወጣሁ እና በዚህም ቁሳዊ ዓለም ብዙ ያልተፈፀሙ ፍላጎቶች ካሉኝ ውጤቱ እንደገና መወለድ እና ሌላ ገላ ይዤ ማደግ አለብኝ፡፡ ነገር ግን ወደ እዚህ ቁሳዊ ዓለም እንደገና ለመመለስ ምንም ፍላጎት ከሌለኝ ”ኒስኪንችና“ ይህ ”ኒስኪንችና“ ይባላል፡፡ ኒስኪንቻናስያ ብሀጋቫድ ብሀጃኖን ሙክሀስያ ቼይታንያ መሀ ፕራብሁ እንዲህ ይላል፡፡ ”ኒስኪንቻና“ አንድ ሰው ከቁሳዊ ዓለም ምኞቶች ነፃ መሆን አለበት፡፡ ከዚህም ቁሳዊ ዓለም ምኞቶች ሁሉ ነፃ መሆን አለበት፡፡ ወደ ቁሳዊ ዓለም መመለስን መፀየፍ አለበት፡፡ በዚህም ነፃ የሆነ አስተሳሰብ ወደ መንፈሳዊ ዓለም የመሸጋገሩ ዕድል ይኖራል፡፡
እኔ ይህ የለበስኩት ኮት ነኝ ብዬ ባስብ ድንቁርናዬን ብቻ ነው የሚያመለክተው፡፡ ይህም እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ይህም የሰው ልጅ በጐ ተግባር የምንለውም ይህንኑ ኮትን የማጠብ ስራ ነው፡፡ ለምሳሌ ረሀብ ቢሰማችሁ እና እኔም ኮታችሁን በደንብ አድርጌ በሳሙና ባጥብላችሁ ከረሀብ ልትረኩ ትችላላችሁን? አትችሉም፡፡ ይህም ያማይቻል ነው፡፡ እንደዚህም ሁሉ ሁላችንም በመንፈሳዊ ረሀብ የተጠቃን ነን፡፡ እነዚህስ ሰዎች ኮት እና ሸሚዝን በማጠብ ምን ሊያደርጉ ይችላሉ? በዚህ ሰላም ሊኖር አይችልም፡፡ ይህም የሰው ልጅ በጐ አድራጐትም ሁሉ ልብስ እንደማጠብ “ቫሳምሲ ጂርናኒ” ይባላል፡፡ ይኅው ነው፡፡ ሞት ማለት ደግሞ በመፅሀፉ ተገልጿል፡፡ ይኅው ልብሳችን (ገላ) የአንተ ልብስ የእኔ ልብስ ሲያረጅ መቀየር እንገደዳለን። እንደዚህም ሁሉ መወለድ እና መሞት ማለት ልብሳችንን መቀየር ብቻ ነው፡፡ ይህም በግልፅ ተተንትኖ ተገልጿል፡፡ “ቫሳምሲ ጂርናኒ ያትሀ ቪሀያ ([[Vanisource:BG 2.22 (1972)|ብጊ፡ 2.22]]) ጂርናኒ ማለት ያረጀ ልብስ ማለት ነው፡፡ ይህም ተጥሎ ሌላ አዲስ ልብስ ይወሰዳል፡፡ እንደዚህም ሁሉ “ቫሳምሲ ጂርናኒ ያትሀ ቪሀያ ናቫኒ ግርህናኒ” አዲስ እና ንፁህ ልብስ፡፡ እንደዚሁም ሁሉ እኔ በእርጅና ላይ እያለሁ ከዚህ ቁሳዊ ዓለም ነፃ ካልወጣሁ እና በዚህም ቁሳዊ ዓለም ብዙ ያልተፈፀሙ ፍላጎቶች ካሉኝ ውጤቱ እንደገና መወለድ እና ሌላ ገላ ይዤ ማደግ አለብኝ፡፡ ነገር ግን ወደ እዚህ ቁሳዊ ዓለም እንደገና ለመመለስ ምንም ፍላጎት ከሌለኝ ”ኒስኪንችና“ ይህ ”ኒስኪንችና“ ይባላል፡፡ ኒስኪንቻናስያ ብሀጋቫድ ብሀጃኖን ሙክሀስያ ቼይታንያ መሀ ፕራብሁ እንዲህ ይላል፡፡ ”ኒስኪንቻና“ አንድ ሰው ከቁሳዊ ዓለም ምኞቶች ነፃ መሆን አለበት፡፡ ከዚህም ቁሳዊ ዓለም ምኞቶች ሁሉ ነፃ መሆን አለበት፡፡ ወደ ቁሳዊ ዓለም መመለስን መፀየፍ አለበት፡፡ በዚህም ነፃ የሆነ አስተሳሰብ ወደ መንፈሳዊ ዓለም የመሸጋገሩ ዕድል ይኖራል፡፡
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 13:06, 8 June 2018



Lecture on BG 2.20 -- Hyderabad, November 25, 1972

እኔ ይህ የለበስኩት ኮት ነኝ ብዬ ባስብ ድንቁርናዬን ብቻ ነው የሚያመለክተው፡፡ ይህም እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ይህም የሰው ልጅ በጐ ተግባር የምንለውም ይህንኑ ኮትን የማጠብ ስራ ነው፡፡ ለምሳሌ ረሀብ ቢሰማችሁ እና እኔም ኮታችሁን በደንብ አድርጌ በሳሙና ባጥብላችሁ ከረሀብ ልትረኩ ትችላላችሁን? አትችሉም፡፡ ይህም ያማይቻል ነው፡፡ እንደዚህም ሁሉ ሁላችንም በመንፈሳዊ ረሀብ የተጠቃን ነን፡፡ እነዚህስ ሰዎች ኮት እና ሸሚዝን በማጠብ ምን ሊያደርጉ ይችላሉ? በዚህ ሰላም ሊኖር አይችልም፡፡ ይህም የሰው ልጅ በጐ አድራጐትም ሁሉ ልብስ እንደማጠብ “ቫሳምሲ ጂርናኒ” ይባላል፡፡ ይኅው ነው፡፡ ሞት ማለት ደግሞ በመፅሀፉ ተገልጿል፡፡ ይኅው ልብሳችን (ገላ) የአንተ ልብስ የእኔ ልብስ ሲያረጅ መቀየር እንገደዳለን። እንደዚህም ሁሉ መወለድ እና መሞት ማለት ልብሳችንን መቀየር ብቻ ነው፡፡ ይህም በግልፅ ተተንትኖ ተገልጿል፡፡ “ቫሳምሲ ጂርናኒ ያትሀ ቪሀያ (ብጊ፡ 2.22) ጂርናኒ ማለት ያረጀ ልብስ ማለት ነው፡፡ ይህም ተጥሎ ሌላ አዲስ ልብስ ይወሰዳል፡፡ እንደዚህም ሁሉ “ቫሳምሲ ጂርናኒ ያትሀ ቪሀያ ናቫኒ ግርህናኒ” አዲስ እና ንፁህ ልብስ፡፡ እንደዚሁም ሁሉ እኔ በእርጅና ላይ እያለሁ ከዚህ ቁሳዊ ዓለም ነፃ ካልወጣሁ እና በዚህም ቁሳዊ ዓለም ብዙ ያልተፈፀሙ ፍላጎቶች ካሉኝ ውጤቱ እንደገና መወለድ እና ሌላ ገላ ይዤ ማደግ አለብኝ፡፡ ነገር ግን ወደ እዚህ ቁሳዊ ዓለም እንደገና ለመመለስ ምንም ፍላጎት ከሌለኝ ”ኒስኪንችና“ ይህ ”ኒስኪንችና“ ይባላል፡፡ ኒስኪንቻናስያ ብሀጋቫድ ብሀጃኖን ሙክሀስያ ቼይታንያ መሀ ፕራብሁ እንዲህ ይላል፡፡ ”ኒስኪንቻና“ አንድ ሰው ከቁሳዊ ዓለም ምኞቶች ነፃ መሆን አለበት፡፡ ከዚህም ቁሳዊ ዓለም ምኞቶች ሁሉ ነፃ መሆን አለበት፡፡ ወደ ቁሳዊ ዓለም መመለስን መፀየፍ አለበት፡፡ በዚህም ነፃ የሆነ አስተሳሰብ ወደ መንፈሳዊ ዓለም የመሸጋገሩ ዕድል ይኖራል፡፡