AM/Prabhupada 0629 - እያንዳንችን የአብዩ ጌታ የተለያዩ ልጆች በተለያየ ልብስ (ገላ) ቀርበን ማለት ነው፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0629 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1972 Category:AM-Quotes - L...")
 
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists)
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in USA, Pittsburgh]]
[[Category:AM-Quotes - in USA, Pittsburgh]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0619 - የ“ግሪሀስታ አሽራም” ወይንም የትዳር ኑሮ ዓላማ የመንፈሳዊ ህይወታችንን እንዴት አድርገን እንደምናዳብር መጣር ማለት ነው፡፡|0619|AM/Prabhupada 0630 - በሀዘን መመሰጥ አያስፈልግም ምክንያቱም ነፍስ ሁልግዜ ህያው ናት፡፡|0630}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 19: Line 22:


<!-- BEGIN AUDIO LINK (from English page -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK (from English page -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/720908BG-PIT_clip07.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/720908BG-PIT_clip07.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 27: Line 30:


<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT (from DotSub) -->
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT (from DotSub) -->
የክርሽና ንቃታችንን ለማዳበር መረዳት የሚኖረብን ነገሮች ሶስት ናቸው፡፡ ብሆክታራም ያግና ታፓሻም ሳርቫ ሎካ ማሄሽቫራም ሱህርዳም ሳርቫ ብሁታናም ግያትቫ ማም ሻንቲም ርቻቲ፡፡ ([[Vanisource:BG 5.29|ብጊ፡ 5.29]]) እያንዳንዳችን ደስታን ለማግኘት እና ለመርካት ብዙ ጥረት ስናደርግ እንገኛለን፡፡ ይህም የኑሮአችን ትግል ነው፡፡ ነገር ግን እነዚህን ሶስት መመሪያዎች በጥልቅ ብንረዳ በመጀመሪያ አብዩ ጌታ ታላቁ አባታችን እንደሆነ አብዩ ጌታ የሁሉም ነገር የበላይ ባለንብረት እንደሆነ እና አብዩ ጌታ የበላዩ ጓደኛችን እንደሆነ እነዚህን ሶስት ነገሮች ብንረዳ ወዲያውኑ ሰላም የተሞላብን ለመሆነ እንችላለን፡፡ ይህም ወዲያውኑ ነው፡፡ ጓደኞችን ለማግኘት እና ከእነርሱም እርዳታ ለማግኘት ብዙ ጥረት እናደርጋለን፡፡ በቀላሉ ክርሽናን እንደ ታላቁ ጓደኛችን አድርገን የምንቀበለው ከሆነ ግን የጓደኝነት ችግራችን ሁሉ ሊጠፋ ይችላል፡፡ እንደዚሁም ሁሉ ክርሽናን እንደ የበላዩ ባለ ንብረት መሆኑን ብንረዳ ችግራችን ሁሉ ሊፈታ ይችላል፡፡ ይህም ችግራችን በአብዩ ጌታ የቀረበልንን ነገሮች የራሳችንን ንብረት አድርገን በስህተት ሰለምናየው ነው፡፡ በስህተት እንዲህ ብለን እናስባለን፡፡ "ይህ መሬት ወይንም ይህ የአሜሪካ መሬት የአሜሪካኖች ነው፡፡" "የአፍሪካ መሬት ለአፍሪካኖች ነው፡፡" አይደለም መረዳት ያለብን የሁሉም ነገር ባለንብረት አብዩ ጌታ ብቻ ነው፡፡ እያንዳንዳችን በተለያየ ልብስ ወይንም ገላ የተሸፈንን የአብዩ ጌታ ልጆች ነን፡፡ የአባታችንንም ሀብት ለመደሰት የመጠቀም መብት አለን፡፡ ይህም የሌሎችንን መብት ሳንነካ ነው፡፡ ልክ እንደ ቤተሰብ አስተዳደር፡፡ ከብዙ ወንድሞች እና እህቶች ጋር እንኖራለን፡፡ አባት እና እናቶቻችን ያቀረቡልንን ሁሉ እንድንበላ ሲያቀርቡልን እንበላለን፡፡ የሌሎችን ሳህን ግን አንቀማም፡፡ ይህ የስልጠና ምልክት አይሆንም፡፡ እንደዚሁም ሁሉ በአብዩ ጌታ ንቃት የዳበርን ከሆነ ወይንም በክርሽና ንቃት የዳበርን ከሆነ ሁሉም ዓይነት ችግር ሊጠፋልን ይችላል፡፡ የሕብረተሰብ ጥናት የሀይማኖት ጥናት የኢኮኖሚ መዳበር የፖሎቲካ ችግሮች ሁሉ ሊፈቱ ይችላሉ፡፡ ስለዚህም ይህንን የክርሽና ንቃተ ማህበር እንቅስቃሴ በማስፋፋት ላይ እንገኛለን፡፡ ይህም ለሰው ልጅ እና ሕብረተሰብ ትልክ ጥቅም ይሰጣል ብለን እናስባለን፡፡ እኛም በአሁኑ ሰዓት የምንጠይቀው ነገር ቢኖር አዋቂ የሆኑት ሰዎች እና በተለይ የተማሪው ህብረተሰብ ይህንን እንቅስቃሴ እንዲገቡበት ነው፡፡ ይህንንም እንቅስቃሴ በሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ልትረዱት ሞክሩ፡፡ ብዙ መፃህፍቶችንም አትመናል፡፡ ቢያንስ ሁለት ደርዘን የሚሆን ተለቅ ተለቅ ያሉ መፃህፍቶችን አትመናል፡፡ እነዚህንም በፃህፍት በማንበብ እና ይህንንም እንቅስቃሴ በመረዳት ከእኛ ጋር መግጠም ትችላላችሁ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ ሀሬ ክርሽና፡፡
የክርሽና ንቃታችንን ለማዳበር መረዳት የሚኖረብን ነገሮች ሶስት ናቸው፡፡ ብሆክታራም ያግና ታፓሻም ሳርቫ ሎካ ማሄሽቫራም ሱህርዳም ሳርቫ ብሁታናም ግያትቫ ማም ሻንቲም ርቻቲ፡፡ ([[Vanisource:BG 5.29 (1972)|ብጊ፡ 5.29]]) እያንዳንዳችን ደስታን ለማግኘት እና ለመርካት ብዙ ጥረት ስናደርግ እንገኛለን፡፡ ይህም የኑሮአችን ትግል ነው፡፡ ነገር ግን እነዚህን ሶስት መመሪያዎች በጥልቅ ብንረዳ በመጀመሪያ አብዩ ጌታ ታላቁ አባታችን እንደሆነ አብዩ ጌታ የሁሉም ነገር የበላይ ባለንብረት እንደሆነ እና አብዩ ጌታ የበላዩ ጓደኛችን እንደሆነ እነዚህን ሶስት ነገሮች ብንረዳ ወዲያውኑ ሰላም የተሞላብን ለመሆነ እንችላለን፡፡ ይህም ወዲያውኑ ነው፡፡ ጓደኞችን ለማግኘት እና ከእነርሱም እርዳታ ለማግኘት ብዙ ጥረት እናደርጋለን፡፡ በቀላሉ ክርሽናን እንደ ታላቁ ጓደኛችን አድርገን የምንቀበለው ከሆነ ግን የጓደኝነት ችግራችን ሁሉ ሊጠፋ ይችላል፡፡ እንደዚሁም ሁሉ ክርሽናን እንደ የበላዩ ባለ ንብረት መሆኑን ብንረዳ ችግራችን ሁሉ ሊፈታ ይችላል፡፡ ይህም ችግራችን በአብዩ ጌታ የቀረበልንን ነገሮች የራሳችንን ንብረት አድርገን በስህተት ሰለምናየው ነው፡፡ በስህተት እንዲህ ብለን እናስባለን፡፡ "ይህ መሬት ወይንም ይህ የአሜሪካ መሬት የአሜሪካኖች ነው፡፡" "የአፍሪካ መሬት ለአፍሪካኖች ነው፡፡" አይደለም መረዳት ያለብን የሁሉም ነገር ባለንብረት አብዩ ጌታ ብቻ ነው፡፡ እያንዳንዳችን በተለያየ ልብስ ወይንም ገላ የተሸፈንን የአብዩ ጌታ ልጆች ነን፡፡ የአባታችንንም ሀብት ለመደሰት የመጠቀም መብት አለን፡፡ ይህም የሌሎችንን መብት ሳንነካ ነው፡፡ ልክ እንደ ቤተሰብ አስተዳደር፡፡ ከብዙ ወንድሞች እና እህቶች ጋር እንኖራለን፡፡ አባት እና እናቶቻችን ያቀረቡልንን ሁሉ እንድንበላ ሲያቀርቡልን እንበላለን፡፡ የሌሎችን ሳህን ግን አንቀማም፡፡ ይህ የስልጠና ምልክት አይሆንም፡፡ እንደዚሁም ሁሉ በአብዩ ጌታ ንቃት የዳበርን ከሆነ ወይንም በክርሽና ንቃት የዳበርን ከሆነ ሁሉም ዓይነት ችግር ሊጠፋልን ይችላል፡፡ የሕብረተሰብ ጥናት የሀይማኖት ጥናት የኢኮኖሚ መዳበር የፖሎቲካ ችግሮች ሁሉ ሊፈቱ ይችላሉ፡፡ ስለዚህም ይህንን የክርሽና ንቃተ ማህበር እንቅስቃሴ በማስፋፋት ላይ እንገኛለን፡፡ ይህም ለሰው ልጅ እና ሕብረተሰብ ትልክ ጥቅም ይሰጣል ብለን እናስባለን፡፡ እኛም በአሁኑ ሰዓት የምንጠይቀው ነገር ቢኖር አዋቂ የሆኑት ሰዎች እና በተለይ የተማሪው ህብረተሰብ ይህንን እንቅስቃሴ እንዲገቡበት ነው፡፡ ይህንንም እንቅስቃሴ በሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ልትረዱት ሞክሩ፡፡ ብዙ መፃህፍቶችንም አትመናል፡፡ ቢያንስ ሁለት ደርዘን የሚሆን ተለቅ ተለቅ ያሉ መፃህፍቶችን አትመናል፡፡ እነዚህንም በፃህፍት በማንበብ እና ይህንንም እንቅስቃሴ በመረዳት ከእኛ ጋር መግጠም ትችላላችሁ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ ሀሬ ክርሽና፡፡
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 13:07, 8 June 2018



Lecture on BG 2.13 -- Pittsburgh, September 8, 1972

የክርሽና ንቃታችንን ለማዳበር መረዳት የሚኖረብን ነገሮች ሶስት ናቸው፡፡ ብሆክታራም ያግና ታፓሻም ሳርቫ ሎካ ማሄሽቫራም ሱህርዳም ሳርቫ ብሁታናም ግያትቫ ማም ሻንቲም ርቻቲ፡፡ (ብጊ፡ 5.29) እያንዳንዳችን ደስታን ለማግኘት እና ለመርካት ብዙ ጥረት ስናደርግ እንገኛለን፡፡ ይህም የኑሮአችን ትግል ነው፡፡ ነገር ግን እነዚህን ሶስት መመሪያዎች በጥልቅ ብንረዳ በመጀመሪያ አብዩ ጌታ ታላቁ አባታችን እንደሆነ አብዩ ጌታ የሁሉም ነገር የበላይ ባለንብረት እንደሆነ እና አብዩ ጌታ የበላዩ ጓደኛችን እንደሆነ እነዚህን ሶስት ነገሮች ብንረዳ ወዲያውኑ ሰላም የተሞላብን ለመሆነ እንችላለን፡፡ ይህም ወዲያውኑ ነው፡፡ ጓደኞችን ለማግኘት እና ከእነርሱም እርዳታ ለማግኘት ብዙ ጥረት እናደርጋለን፡፡ በቀላሉ ክርሽናን እንደ ታላቁ ጓደኛችን አድርገን የምንቀበለው ከሆነ ግን የጓደኝነት ችግራችን ሁሉ ሊጠፋ ይችላል፡፡ እንደዚሁም ሁሉ ክርሽናን እንደ የበላዩ ባለ ንብረት መሆኑን ብንረዳ ችግራችን ሁሉ ሊፈታ ይችላል፡፡ ይህም ችግራችን በአብዩ ጌታ የቀረበልንን ነገሮች የራሳችንን ንብረት አድርገን በስህተት ሰለምናየው ነው፡፡ በስህተት እንዲህ ብለን እናስባለን፡፡ "ይህ መሬት ወይንም ይህ የአሜሪካ መሬት የአሜሪካኖች ነው፡፡" "የአፍሪካ መሬት ለአፍሪካኖች ነው፡፡" አይደለም መረዳት ያለብን የሁሉም ነገር ባለንብረት አብዩ ጌታ ብቻ ነው፡፡ እያንዳንዳችን በተለያየ ልብስ ወይንም ገላ የተሸፈንን የአብዩ ጌታ ልጆች ነን፡፡ የአባታችንንም ሀብት ለመደሰት የመጠቀም መብት አለን፡፡ ይህም የሌሎችንን መብት ሳንነካ ነው፡፡ ልክ እንደ ቤተሰብ አስተዳደር፡፡ ከብዙ ወንድሞች እና እህቶች ጋር እንኖራለን፡፡ አባት እና እናቶቻችን ያቀረቡልንን ሁሉ እንድንበላ ሲያቀርቡልን እንበላለን፡፡ የሌሎችን ሳህን ግን አንቀማም፡፡ ይህ የስልጠና ምልክት አይሆንም፡፡ እንደዚሁም ሁሉ በአብዩ ጌታ ንቃት የዳበርን ከሆነ ወይንም በክርሽና ንቃት የዳበርን ከሆነ ሁሉም ዓይነት ችግር ሊጠፋልን ይችላል፡፡ የሕብረተሰብ ጥናት የሀይማኖት ጥናት የኢኮኖሚ መዳበር የፖሎቲካ ችግሮች ሁሉ ሊፈቱ ይችላሉ፡፡ ስለዚህም ይህንን የክርሽና ንቃተ ማህበር እንቅስቃሴ በማስፋፋት ላይ እንገኛለን፡፡ ይህም ለሰው ልጅ እና ሕብረተሰብ ትልክ ጥቅም ይሰጣል ብለን እናስባለን፡፡ እኛም በአሁኑ ሰዓት የምንጠይቀው ነገር ቢኖር አዋቂ የሆኑት ሰዎች እና በተለይ የተማሪው ህብረተሰብ ይህንን እንቅስቃሴ እንዲገቡበት ነው፡፡ ይህንንም እንቅስቃሴ በሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ልትረዱት ሞክሩ፡፡ ብዙ መፃህፍቶችንም አትመናል፡፡ ቢያንስ ሁለት ደርዘን የሚሆን ተለቅ ተለቅ ያሉ መፃህፍቶችን አትመናል፡፡ እነዚህንም በፃህፍት በማንበብ እና ይህንንም እንቅስቃሴ በመረዳት ከእኛ ጋር መግጠም ትችላላችሁ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ ሀሬ ክርሽና፡፡