AM/Prabhupada 0634 - ክርሽና በዚህ በዓማዊ ምትሀት ፈፅሞ ሊጠቃ አይችልም፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0634 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1973 Category:AM-Quotes - L...")
 
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists)
 
Line 6: Line 6:
[[Category:AM-Quotes - in United Kingdom]]
[[Category:AM-Quotes - in United Kingdom]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0630 - በሀዘን መመሰጥ አያስፈልግም ምክንያቱም ነፍስ ሁልግዜ ህያው ናት፡፡|0630|AM/Prabhupada 0640 - ተክኮለኛው ሰው እራሱን እንደ ዓብዩ አምላክ በማቅረብ ሊያታልል ይችላል፡፡ ይህንንም ዓይነቱን ፊቱ ላይ መምታት ነው፡፡|0640}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 18: Line 21:


<!-- BEGIN AUDIO LINK (from English page -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK (from English page -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/730830BG-LON_clip_05.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/730830BG-LON_clip_05.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 26: Line 29:


<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT (from DotSub) -->
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT (from DotSub) -->
ስለዚህ ቭያሳዴቭ ይህንን ለማየት ቻለ “አፓሽያት ፑሩሻም ፑርናም” ይህንንም አየ። ይህም ልክ ከደመና በላይ እንደሚበር አይሮፕላን ይመሰላል፡፡ ፀሀይ በደመና አትጠቃም፡፡ ምንም እንኳን ከአይሮፕላኑ በታች የምናየው ከፍተኛ ስፋት ያለው ደመና ቢኖርም፡፡ እንደዚሁም ሁሉ ማያ ክርሽናን ልታጠቃ አትችልም፡፡ ስለዚህ ብሀገቨድ ጊታ እንዲ ብሎ ይገልጽልናል፡፡“ዳይቪሂ ኤሻ ጉናማዪ ማማ ማያ” ማማ ማያ ([[Vanisource:BG 7.14|ብጊ፡ 7.14]]) ክርሽና እንዲህ ይላል “የእኔ የምትሀት ሀይል” ክርሽና በዚህ የምትሀት ሀይል ሊጠቃ አይችልም፡፡ ይህም እንደ ፀሀይ ሊመሰል ይችላል፡፡ ነገር ግን የማያቫዲ ፈላስፋዎች ክርሽናን የሰው ቅርፅ የሌለው የፍፁም እውነት አካል ነው ብለው ይሰብካሉ፡፡ በዚህ ዓለም ሰለሚመጣውም የፍጹም እውነት ትውልድ ያምናሉ ነገር ግን ፍልስፍናቸው በመጨረሻ ፍፁም እውነት የሰው ፎርም የሌለው ነው ብለው ነው፡፡ ልክ እንደ ሰው ሆኖ በዚህ ቁሳዊ ዓለም ላይ ሲመጣም የማያን ገላ ይዞ ይመጣል ብለው ይሰብካሉ፡፡ ይህም የማያቫዲ ፍልስፍና ነው፡፡ እንዲህም ይላሉ፡፡ “ክርሽና እንደ አብዩ አምላክ ልንቀበለው እንችላለን፡፡ ነገር ግን የቁሳዊ ገላን ተቀብሏል፡፡” በዚህም ዓይነት አብዩ የመላእክት ጌታን ከተራ ነፍሳት ጋር ሊያወዳድሩት ይፈልጋሉ፡፡ ይህም በብሀገቨድ ጊታ ውስጥ የተወገዘ ነው፡፡ እንዲህም ተብሏል፡፡ “አቫጃናንቲ ማም ዱድሀ ማኑሺም ታኑም አሽሪታም ([[Vanisource:BG 9.11|ብጊ፡ 9.11]]) ክርሽና በዋናው ቅርፁ ሰለሚመጣ ይህም በሁለት እጅ ፎርሙ ይህም በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥም ተገልጿል፡፡ ”የሰው ልጅ የተፈጠረው በአብዩ አምላክ ምስል ነው፡፡“ ሰለዚህ አብዩ አምላክ ሁለት እጆች አሉት፡፡ የአብዩ ጌታ የቪሽኑ 4 እጆች ፎርም የአብዩ ጌታ ዋነኛው ፎርም አይደለም፡፡ የቪሽኑ ፎርም የሳንካርሻና ሁለተኛ ፎርሙ ነው፡፡ ሰለዚህ ክርሽና በማያ በፍፁም ተጠቅቶ አይታወቅም፡፡ ይህ ነው ድምደማው፡፡
ስለዚህ ቭያሳዴቭ ይህንን ለማየት ቻለ “አፓሽያት ፑሩሻም ፑርናም” ይህንንም አየ። ይህም ልክ ከደመና በላይ እንደሚበር አይሮፕላን ይመሰላል፡፡ ፀሀይ በደመና አትጠቃም፡፡ ምንም እንኳን ከአይሮፕላኑ በታች የምናየው ከፍተኛ ስፋት ያለው ደመና ቢኖርም፡፡ እንደዚሁም ሁሉ ማያ ክርሽናን ልታጠቃ አትችልም፡፡ ስለዚህ ብሀገቨድ ጊታ እንዲ ብሎ ይገልጽልናል፡፡“ዳይቪሂ ኤሻ ጉናማዪ ማማ ማያ” ማማ ማያ ([[Vanisource:BG 7.14 (1972)|ብጊ፡ 7.14]]) ክርሽና እንዲህ ይላል “የእኔ የምትሀት ሀይል” ክርሽና በዚህ የምትሀት ሀይል ሊጠቃ አይችልም፡፡ ይህም እንደ ፀሀይ ሊመሰል ይችላል፡፡ ነገር ግን የማያቫዲ ፈላስፋዎች ክርሽናን የሰው ቅርፅ የሌለው የፍፁም እውነት አካል ነው ብለው ይሰብካሉ፡፡ በዚህ ዓለም ሰለሚመጣውም የፍጹም እውነት ትውልድ ያምናሉ ነገር ግን ፍልስፍናቸው በመጨረሻ ፍፁም እውነት የሰው ፎርም የሌለው ነው ብለው ነው፡፡ ልክ እንደ ሰው ሆኖ በዚህ ቁሳዊ ዓለም ላይ ሲመጣም የማያን ገላ ይዞ ይመጣል ብለው ይሰብካሉ፡፡ ይህም የማያቫዲ ፍልስፍና ነው፡፡ እንዲህም ይላሉ፡፡ “ክርሽና እንደ አብዩ አምላክ ልንቀበለው እንችላለን፡፡ ነገር ግን የቁሳዊ ገላን ተቀብሏል፡፡” በዚህም ዓይነት አብዩ የመላእክት ጌታን ከተራ ነፍሳት ጋር ሊያወዳድሩት ይፈልጋሉ፡፡ ይህም በብሀገቨድ ጊታ ውስጥ የተወገዘ ነው፡፡ እንዲህም ተብሏል፡፡ “አቫጃናንቲ ማም ዱድሀ ማኑሺም ታኑም አሽሪታም ([[Vanisource:BG 9.11 (1972)|ብጊ፡ 9.11]]) ክርሽና በዋናው ቅርፁ ሰለሚመጣ ይህም በሁለት እጅ ፎርሙ ይህም በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥም ተገልጿል፡፡ ”የሰው ልጅ የተፈጠረው በአብዩ አምላክ ምስል ነው፡፡“ ሰለዚህ አብዩ አምላክ ሁለት እጆች አሉት፡፡ የአብዩ ጌታ የቪሽኑ 4 እጆች ፎርም የአብዩ ጌታ ዋነኛው ፎርም አይደለም፡፡ የቪሽኑ ፎርም የሳንካርሻና ሁለተኛ ፎርሙ ነው፡፡ ሰለዚህ ክርሽና በማያ በፍፁም ተጠቅቶ አይታወቅም፡፡ ይህ ነው ድምደማው፡፡
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 13:07, 8 June 2018



Lecture on BG 2.28 -- London, August 30, 1973

ስለዚህ ቭያሳዴቭ ይህንን ለማየት ቻለ “አፓሽያት ፑሩሻም ፑርናም” ይህንንም አየ። ይህም ልክ ከደመና በላይ እንደሚበር አይሮፕላን ይመሰላል፡፡ ፀሀይ በደመና አትጠቃም፡፡ ምንም እንኳን ከአይሮፕላኑ በታች የምናየው ከፍተኛ ስፋት ያለው ደመና ቢኖርም፡፡ እንደዚሁም ሁሉ ማያ ክርሽናን ልታጠቃ አትችልም፡፡ ስለዚህ ብሀገቨድ ጊታ እንዲ ብሎ ይገልጽልናል፡፡“ዳይቪሂ ኤሻ ጉናማዪ ማማ ማያ” ማማ ማያ (ብጊ፡ 7.14) ክርሽና እንዲህ ይላል “የእኔ የምትሀት ሀይል” ክርሽና በዚህ የምትሀት ሀይል ሊጠቃ አይችልም፡፡ ይህም እንደ ፀሀይ ሊመሰል ይችላል፡፡ ነገር ግን የማያቫዲ ፈላስፋዎች ክርሽናን የሰው ቅርፅ የሌለው የፍፁም እውነት አካል ነው ብለው ይሰብካሉ፡፡ በዚህ ዓለም ሰለሚመጣውም የፍጹም እውነት ትውልድ ያምናሉ ነገር ግን ፍልስፍናቸው በመጨረሻ ፍፁም እውነት የሰው ፎርም የሌለው ነው ብለው ነው፡፡ ልክ እንደ ሰው ሆኖ በዚህ ቁሳዊ ዓለም ላይ ሲመጣም የማያን ገላ ይዞ ይመጣል ብለው ይሰብካሉ፡፡ ይህም የማያቫዲ ፍልስፍና ነው፡፡ እንዲህም ይላሉ፡፡ “ክርሽና እንደ አብዩ አምላክ ልንቀበለው እንችላለን፡፡ ነገር ግን የቁሳዊ ገላን ተቀብሏል፡፡” በዚህም ዓይነት አብዩ የመላእክት ጌታን ከተራ ነፍሳት ጋር ሊያወዳድሩት ይፈልጋሉ፡፡ ይህም በብሀገቨድ ጊታ ውስጥ የተወገዘ ነው፡፡ እንዲህም ተብሏል፡፡ “አቫጃናንቲ ማም ዱድሀ ማኑሺም ታኑም አሽሪታም (ብጊ፡ 9.11) ክርሽና በዋናው ቅርፁ ሰለሚመጣ ይህም በሁለት እጅ ፎርሙ ይህም በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥም ተገልጿል፡፡ ”የሰው ልጅ የተፈጠረው በአብዩ አምላክ ምስል ነው፡፡“ ሰለዚህ አብዩ አምላክ ሁለት እጆች አሉት፡፡ የአብዩ ጌታ የቪሽኑ 4 እጆች ፎርም የአብዩ ጌታ ዋነኛው ፎርም አይደለም፡፡ የቪሽኑ ፎርም የሳንካርሻና ሁለተኛ ፎርሙ ነው፡፡ ሰለዚህ ክርሽና በማያ በፍፁም ተጠቅቶ አይታወቅም፡፡ ይህ ነው ድምደማው፡፡