AM/Prabhupada 0674 - ምን ያህል መብላት እንደሚያስፈልጋችሁ አዋቂ ሁኑ፡፡ ይህም በጤንነት ብቁ ለመሆን የሚያስፈልጋችሁን ያህል ብቻ ነው፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0674 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1969 Category:AM-Quotes - L...")
 
m (Text replacement - "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->" to "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->")
 
Line 8: Line 8:
[[Category:Amharic Pages - Yoga System]]
[[Category:Amharic Pages - Yoga System]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0666 - ፀሀይ ክፍላችሁ ድረስ ገብታ የምታንፀባርቅ ከሆነ ክርሽና ላባችሁ ውስጥ መግባት ያዳግተዋልን|0666|AM/Prabhupada 0678 - በክርሽና ንቃት በማዳበር ላይ የሚገኝ ሁሉ በዮጋ ትኩረት የተሰማራ ነው፡፡|0678}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 20: Line 23:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/690217BG-LA_Clip8.MP3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/690217BG-LA_Clip8.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->



Latest revision as of 06:06, 29 November 2017



Lecture on BG 6.16-24 -- Los Angeles, February 17, 1969

አገልጋይ፡ ፕራብሁፓድ፡ ምን ያህል መተኛት እና ምን ያህል መብላት እንዳለብን እራሳችን ለይተን ማወቅ እንችላለን? አንዳንድ ሙከራ እና ለመቀነስ እየሞከርን ነው፡፡ ምክንያቱም ብዙውን ግዜ እራሳችንን እናሞኛለን፡፡ እንዲህም እንላለን “ይህንን ያህል ምግብ ያስፈልገኛል፡፡" ወይንም ደግሞ "እኔ ሰባት ወይንም ስምንት ሰዓት ያህል መተኛት ያስፈልገኛል፡፡” ነገር ግን ምክንያት እያደረግን ነው ያለነው፡፡

ፕራብሁፓድ፡ ምግብ ለመውሰድ ውሳኔ ማድረግ? ጥያቄህ ምንድን ነው?

አገልጋይ፡ የእኛ የራሳችን ማመዛዘን ያሰፈልገዋልን? ምን ያህል መተኛት ወይንም መብላት እንደሚያስፈልገን እራሳችን ማመን እንችላለን?

ፕራብሁፓድ፡ በእርግጥ ያ እንዲኖር ያስፈልጋል፡፡ ማመዛዘን የግድ ያስፈልጋል፡፡ ነገር ግን አነስ ያለ ምግብ በመውሰድ ስህተት ብታደርግ ያ ስህተት መጥፎ አይደለም፡፡ (ሳቅ) እንደገና ለመጨመር እራስህን አታስገድድ፡፡ ለምሳሌ ይገባኛል ከምተለው ምግብ በታች ወስደህ ይሆናል፡፡ ይህ አይነቱ ስህተት መጥፎ አይደለም፡፡ ነገር ግን ከሚገባህ በላይ ምግብ የምትወስድ ከሆነ ያ ጥሩ አይደለም፡፡ ስለዚህ ማመዛዘን ያስፈልጋል፡፡ የማመዛዘንህም ስህተት አለ ብለህ የምታምን ከሆነ ደግሞ አነስ ያለ ምግብ በመውሰድ ስህተት ብታደርግ ይሻልሀል፡፡ ከሚፈለገው በላይም በመውሰድ ስህተት አታድርግ፡፡ ይህም የማመዛዘን እርገጠኛነት ሁልግዜ ያለ ነው፡፡ አንድ ሰው ምን ያህል ገላውን ብቁ ለማድረግ መብላት እንዳለበት አዋቂ መሆን አለበት፡፡ ይህ በሁሉም ዘንድ ያለ ነው፡፡ በአጠቃላይ ግን ብዙ ስህተት አይታይም፡፡