AM/Prabhupada 0711 - የጀመራችሁት ሁሉ እንዳታቆሙ፡፡ በደስታ ላይ በመሰማራት ቀጥሉበት፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0711 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1976 Category:AM-Quotes - L...")
 
m (Text replacement - "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->" to "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->")
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in India, Mayapur]]
[[Category:AM-Quotes - in India, Mayapur]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0703 - እራሳችሁ በክርሽና ንቃት ላይ የመሰጣችሁ ከሆነ ይህም “ሰማድሂ” ይባላል፡፡|0703|AM/Prabhupada 0718 - ልጆች እና ተማሪዎችን ሁልግዜ መቆጣት ያስፈልጋል፡፡|0718}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 19: Line 22:


<!-- BEGIN AUDIO LINK (from English page -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK (from English page -->
<mp3player>File:760115SE-MAYAPUR_mono.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/760115SE-MAYAPUR_mono.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->



Latest revision as of 06:06, 29 November 2017



Speech Excerpt -- Mayapur, January 15, 1976

ፕራብሁፓድ፡ በዚህም የሚገኘው ትልቁ ደስታ .... የብሀክቲቪኖድ ታኩር ምኞት ነው፡፡ ይህም አውሮፓውያኖች አሜሪካኖች እና ህንዶች ሁሉም በአንድነት በደስታ ሲደንሱ እና “ጐውራ ሀሪ” እያሉ ሲዘምሩ ነው፡፡ ይህም ቤተ መቅደስ “ማያፑር ቻንድሮዳያ ቤተ መቅደስ” የተቋቋመው ለመንፈሳዊ የተባበሩት መንግስታት ነው፡፡ የተባበሩት መንግስታት የወደቀበት ዓላማ በዚህ ቤተ መቅደስ ውስጥ ተሳክቶ እናየዋለን፡፡ ይህም ቼታንያ መሀፕራብሁ የሰጠንን ስርዓት በመከተል ነው፡፡ ፕሪቲ ቪቴ አቼ ናጋራዲ ግራም ሳርቫትራ ፕራቻራ ሆይቤ ሞራ ናማ (ቼብ፡አንትያ ክሀንዳ 4 126) እናንተም ከመላው ዓለም መጥታችሁ እዚህ ተሰባስባችሁ ትገኛላችሁ፡፡ በዚህም ቤተ መቅደስ በአንድነት በመኖር ላይ ትገኛላችሁ፡፡ እነዚህንም ትንንሽ ልጆች አስተምሯቸው፡፡ እነዚህንም ትንንሽ ልጆች በማየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ፡፡ እዚህም የተሰባሰብነው ከተለያዩ አህጉራት ነው፡፡ ይህም ከህንድ ከቤንጋል ወዘተ ሁላችንም በአንድነት የቁሳዊ እና የዓለማዊ አስተሳሰባችንን ረስተን እንገኛለን፡፡ የዚህም እንቅስቃሴያችን ትልቁ ውጤታችን ይኅው ነው፡፡ ይህም ሁላችንም የቁሳዊ ዓለምን በገላ የተመሰረተውን አስተሳሰባችንን ትተነው እንገኛለን፡፡ እዚህ መጥቶ ማንም ሰው እኔ “አውሮፓዊ ነኝ አሜሪካዊ ነኝ ህንድ ነኝ እስላም ነኝ ክርስቲያን ነኝ ብሎ የሚያስብ የለም፡፡ እነዚህንም ማእረግ ወይንም ማንነት ረስተውት ይገኛሉ፡፡ በአሁኑ ግዜም የሀሬ ክርሽናን ቅዱስ ስም በአንድነት በመዘመር ላይ ይገኛሉ፡፡ ስለዚህ ይህንን የጀመራችሁትን መልካም ተግባር አትስበሩት፡፡ በደስታ እና በፍንጠዛ ቀጥሉበት፡፡ ቼታንያ መሀፕራብሁ የማያፑር ጌታም በእናንተ በጣም ደስተኛ ይሆናል፡፡ በመጨረሻም ደረጃ ወደ ቤት ወደ አብዩ አምላክ ቤተ መንግስት ትሄዳላችሁ፡፡ እናመሰግናለን፡፡