AM/Prabhupada 0737 - የመጀመሪያው የመንፈሳዊ ትምህርት ይህ ነው፡፡ “እኔ ይህ ቁሳዊ ገላ አይደለሁም”: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0737 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1974 Category:AM-Quotes - L...")
 
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists)
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in India, Bombay]]
[[Category:AM-Quotes - in India, Bombay]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0722 - ሰነፍ አትሁኑ፡፡ ሁልግዜ በስራ ተሰማሩ፡፡|0722|AM/Prabhupada 0753 - እነዚህ ታላላቅ ሰዎች አንድ የመፃህፍቶቻችንን ጥቅል ወስደው በጥናት ላይ ይሰማሩ፡፡|0753}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 15: Line 18:


<!-- BEGIN VIDEO LINK -->
<!-- BEGIN VIDEO LINK -->
{{youtube_right|jrHpMxVUm1c|እነዚህ ታላላቅ ሰዎች አንድ የመፃህፍቶቻችንን ጥቅል ወስደው በጥናት ላይ ይሰማሩ፡፡<br />- Prabhupāda 0737}}
{{youtube_right|jrHpMxVUm1c|የመጀመሪያው የመንፈሳዊ ትምህርት ይህ ነው፡፡ “እኔ ይህ ቁሳዊ ገላ አይደለሁም”<br />- Prabhupāda 0737}}
<!-- END VIDEO LINK -->
<!-- END VIDEO LINK -->


<!-- BEGIN AUDIO LINK (from English page -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK (from English page -->
<mp3player>File:740321BG-BOMBAY_clip1.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/740321BG-BOMBAY_clip1.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 27: Line 30:


<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT (from DotSub) -->
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT (from DotSub) -->
ፕራብሁፓድ፡ የቁሳዊው ገላችን የተለያየ ሆኖ ይፈጠራል፡፡ ነፍሳችን ግን የማትቀየር ሆና ትገኛለች፡፡ የእኔ ነፍስ እና የእናንተ ነፍስ አንድ ዓይነት ናቸው። ነገር ግን የእናንተ ገላ አሜሪካው ገላ ሲሆን የእኔ ገላ ደግሞ የህንድ ገላ ነው፡፡ ልዩነቱ ይህ ብቻ ነው፡፡ ልክ እናንተ ከእኔ የተለየ ልብስ እንዳላችሁ ሁሉ እኔም ከእናንተ የተለየ ልብስ ለብሼ እገኛለሁ፡፡ “ቫሳምሲ ጂርናኒ ያትሀ ቪሀያ” ይህ ቁሳዊ ገላችን ልክ እንደ ልብስ ነው፡፡ የመጀመሪያው የመንፈሳዊ እውቀት በዚህ የተመሰረተ ነው፡፡ “እኔ ይህ ቁሳዊ ገላ አይደለሁም፡፡” ከዚህም ግንዛቤ በኋላ የመንፈሳዊ እውቀት ሊጀምር ይችላል፡፡ አለበላዛ ግን የመንፈሳዊ እውቀት ሊኖረን አይችልም፡፡ ያስያትማ ቡድሂህ ኩናፔ ትሪ ድሀቱኬ ስቫ ድሂህ ካላትራዲሱ ብሆማ ኢጅያ ድሂህ ([[Vanisource:SB 10.84.13|ሽብ፡ 10.84.13]]) እንዲህ ብሎ የሚያስብ ሰው “ይህ ገላ እኔ ነኝ፡፡ እኔ የእኔ” ተንኮለኛ እና አስተሳሰቡም እንደ እንስሳ ነው፡፡ ይኅው ነው፡፡ ይህም ዓይነት ተንኮለኛ የእንስሳ አስተሳሰብ በመላ ዓለም ላይ እየተካሄደ ነው፡፡ “እኔ አሜሪካው ነኝ” “እኔ ህንዳዊ ነኝ” “እኔ ብራህማና ነኝ” “እኔ ክሻትርያ ነኝ” የሚለው አስተሳሰብ ሁሉ የተንኮለኛ አስተሳሰብ ነው፡፡ ከዚህም አስተሳሰብ ከፍ ማለት ያስፈልገናል፡፡ በዚህም መንፈሳዊ እውቀት ሊዳብር ይችላል፡፡ ይህም “ብሀክቲ ዮጋ” ይባላል፡፡ ማም ቻዮ ቭያብሂቻሬና ብሀክቲ ዮጌና ሴቫቴ ሳ ጉናን ሳማቲትያይታን ብራህማ ብሁያያ ካልፓቴ ([[Vanisource:BG 14.26|ብጊ፡ 14.26]]) “አሀም ብራህማስሚ” ይህ የሚፈለግ ነው፡፡ ይህንንም የብሀክቲ ዮጋ ስርዓት መረዳት ያስፈልገናል፡፡ ምክንያቱም ወደ መንፈሳዊነት ደረጃ ልትደርሱ የምትችሉት የብሀክቲ ዮጋ ስርዓትን በመከተል ብቻ ነው፡፡ “አሀም ብራህማስሚ ናሀም ቪፕሮ” ልክ ቼይታንያ መሀፕራብሁ እንዳለው፡፡ “ናሀም ቪፕሮ ና ክሻትርያ” ይህስ ሽሎካ እንዴት ነበር?  
ፕራብሁፓድ፡ የቁሳዊው ገላችን የተለያየ ሆኖ ይፈጠራል፡፡ ነፍሳችን ግን የማትቀየር ሆና ትገኛለች፡፡ የእኔ ነፍስ እና የእናንተ ነፍስ አንድ ዓይነት ናቸው። ነገር ግን የእናንተ ገላ አሜሪካው ገላ ሲሆን የእኔ ገላ ደግሞ የህንድ ገላ ነው፡፡ ልዩነቱ ይህ ብቻ ነው፡፡ ልክ እናንተ ከእኔ የተለየ ልብስ እንዳላችሁ ሁሉ እኔም ከእናንተ የተለየ ልብስ ለብሼ እገኛለሁ፡፡ “ቫሳምሲ ጂርናኒ ያትሀ ቪሀያ” ይህ ቁሳዊ ገላችን ልክ እንደ ልብስ ነው፡፡ የመጀመሪያው የመንፈሳዊ እውቀት በዚህ የተመሰረተ ነው፡፡ “እኔ ይህ ቁሳዊ ገላ አይደለሁም፡፡” ከዚህም ግንዛቤ በኋላ የመንፈሳዊ እውቀት ሊጀምር ይችላል፡፡ አለበላዛ ግን የመንፈሳዊ እውቀት ሊኖረን አይችልም፡፡ ያስያትማ ቡድሂህ ኩናፔ ትሪ ድሀቱኬ ስቫ ድሂህ ካላትራዲሱ ብሆማ ኢጅያ ድሂህ ([[Vanisource:SB 10.84.13|ሽብ፡ 10.84.13]]) እንዲህ ብሎ የሚያስብ ሰው “ይህ ገላ እኔ ነኝ፡፡ እኔ የእኔ” ተንኮለኛ እና አስተሳሰቡም እንደ እንስሳ ነው፡፡ ይኅው ነው፡፡ ይህም ዓይነት ተንኮለኛ የእንስሳ አስተሳሰብ በመላ ዓለም ላይ እየተካሄደ ነው፡፡ “እኔ አሜሪካው ነኝ” “እኔ ህንዳዊ ነኝ” “እኔ ብራህማና ነኝ” “እኔ ክሻትርያ ነኝ” የሚለው አስተሳሰብ ሁሉ የተንኮለኛ አስተሳሰብ ነው፡፡ ከዚህም አስተሳሰብ ከፍ ማለት ያስፈልገናል፡፡ በዚህም መንፈሳዊ እውቀት ሊዳብር ይችላል፡፡ ይህም “ብሀክቲ ዮጋ” ይባላል፡፡ ማም ቻዮ ቭያብሂቻሬና ብሀክቲ ዮጌና ሴቫቴ ሳ ጉናን ሳማቲትያይታን ብራህማ ብሁያያ ካልፓቴ ([[Vanisource:BG 14.26 (1972)|ብጊ፡ 14.26]]) “አሀም ብራህማስሚ” ይህ የሚፈለግ ነው፡፡ ይህንንም የብሀክቲ ዮጋ ስርዓት መረዳት ያስፈልገናል፡፡ ምክንያቱም ወደ መንፈሳዊነት ደረጃ ልትደርሱ የምትችሉት የብሀክቲ ዮጋ ስርዓትን በመከተል ብቻ ነው፡፡ “አሀም ብራህማስሚ ናሀም ቪፕሮ” ልክ ቼይታንያ መሀፕራብሁ እንዳለው፡፡ “ናሀም ቪፕሮ ና ክሻትርያ” ይህስ ሽሎካ እንዴት ነበር?  


ድቮቲ፡ ኪባ ቪፕራ ኪባ ንያሲ...  
ድቮቲ፡ ኪባ ቪፕራ ኪባ ንያሲ...  


ፕራብሁፓድ፡ “እኔ ብራህማና አይደለሁም እኔ ክሻትርያ አይደለሁም እኔ ቫይሻ አይደለሁም እኔ ሹድራ አይደለሁም” ”እኔ ብራህማቻሪ አይደለሁም እኔ ግርሀስታ አይደለሁም እኔ ቫናፕራስታ አይደለሁም“ ምክንያቱም የቬዲክ ስልጣኔ የተቋቋመው በቫርና አሽራማ ስርዓት ነው፡፡ ስለዚህ ቼታንያ መሀፕራብሁ ይህንን ሁሉ እርግፍ አድርጐ ትቶታል፡፡ “እኔ በእነዚህ ውስጥ ሁሉ አይደለሁም፡፡” ታድያ ያለህበት ደረጃ በየት ውስጥ ነው? “ጎፒ ብሀርቱህ ፓዳ ካማላዮር ዳሳ ዳሳአኑዳሳሀ” ([[Vanisource:CC Madhya 13.80|ቼቻ፡ ማድህያ 13.80]]) “እኔ የጐፒዎቹ ተንከባካቢ የአብዩ አምላክ የዘለዓለም አገልጋይ ነኝ፡፡” ይህም ማለት የክርሽና አገልጋይ ማለት ነው፡፡ እንዲህም በማለት አስተማረ “ጂቬራ ስቫሩፕ ሆይ ኒትያ ክርሽና ዳስ” ([[Vanisource:CC Madhya 20.108-109|ቼቻ፡ ማድህያ 20.108-109]]) የእኛም መታወቂያም ይህ ነው፡፡ እኛ የክርሽና የዘለዓለማዊ አገልጋዮች ነን፡፡ ስለዚህ ከክርሽና ተቀናቅነው ያመፁት አገልጋዮች ወደ እዚህ ቁሳዊ ዓለም ይመጣሉ፡፡ እነዚህንም ዓመፀኛ አገልጋዮች ከዚህ ቁሳዊ ዓለም ነፃ ለማውጣት ክርሽና እራሱ ይመጣል፡፡ ክርሽናም እንዲህ ብሎናል፡፡ “ፓሪትራናያ ሳድሁናም ቪናሻያ ቻ ዱስክርታም” “ድሀርማ ሳምስትሀ ፓናርትሀያ ሳምብሀቫሚ ዩጌ ዩጌ” ([[Vanisource:BG 4.8|ብጊ፡ 4.8]]) ክርሽና ይመጣል፡፡ እርሱም በጣም ትሁት ነው፡፡ ክርሽናም ወደእዚህ በመምጣት የሰጠንን እድል እንጠቀምበት፡፡ የብሀገቨድ ጊታንም እውቀት እዚህ ትቶልናል፡፡ ይህንንም መፅሀፍ ማንበብ ይገባችኋል፡፡ ሕይወታችሁንም የተሳካ እንዲሆን ለማድረግ ትችላላችሁ፡፡ ይህ የክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ ነው፡፡ ይህም በሀሰት የተመሰረተ እንቅስቃሴ አይደለም፡፡ ከፍተኛ የሳይንቲፊክ አቀራረብ ያለው ነው፡፡ ከህንድ አገርም ውጪ አውሮፕያኖች አሜሪካኖች ሁሉ ይህንን እድል እየተጠቀሙበት ነው፡፡ እነዚህስ የህንዳዊ ወጣቶች? እዚህ ምን ጐደለ ወይንስ ምን ስህተት አለ? ይህ ጥሩ አይደለም፡፡ ሁላችንም በአንድነት መተባበር ይገባናል፡፡ ይህንንም የክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ ኮስተር ብላችሁ ተከታተሉ፡፡ ይህንንም በመከራ ላይ ያለውን የሰው ልጅ ህብረተሰብ ነፃ አውጡት፡፡ ዓላማችን ይህ መሆን አለበት፡፡ ይህንን ዓይነት እውቀት በማጣታቸው ምክንያት በመከራ ላይ ይገኛሉ፡፡ ነገር ግን እኛ ሁሉን ነገር ይዘን እንገኛለን፡፡ የተሟላ እውቀት ይዘናል፡፡ እውቀቱ ግን በደንብ ሳይስተዳደር ቆይቷል፡፡ በአታላዮች እና በሰራቂዎች ሲስተዳደርም ቆይቷል፡፡ ሰለዚህ እናንተ ይህንን አስተዳደር ወስዳችሁ እራሳችሁንም ለክርሽና ንቃት ብቁ አድርጉ፡፡ ሕይወታችሁንም የተሳካ እንዲሆን አድርጉ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ ሀሬ ክርሽና
ፕራብሁፓድ፡ “እኔ ብራህማና አይደለሁም እኔ ክሻትርያ አይደለሁም እኔ ቫይሻ አይደለሁም እኔ ሹድራ አይደለሁም” ”እኔ ብራህማቻሪ አይደለሁም እኔ ግርሀስታ አይደለሁም እኔ ቫናፕራስታ አይደለሁም“ ምክንያቱም የቬዲክ ስልጣኔ የተቋቋመው በቫርና አሽራማ ስርዓት ነው፡፡ ስለዚህ ቼታንያ መሀፕራብሁ ይህንን ሁሉ እርግፍ አድርጐ ትቶታል፡፡ “እኔ በእነዚህ ውስጥ ሁሉ አይደለሁም፡፡” ታድያ ያለህበት ደረጃ በየት ውስጥ ነው? “ጎፒ ብሀርቱህ ፓዳ ካማላዮር ዳሳ ዳሳአኑዳሳሀ” ([[Vanisource:CC Madhya 13.80|ቼቻ፡ ማድህያ 13.80]]) “እኔ የጐፒዎቹ ተንከባካቢ የአብዩ አምላክ የዘለዓለም አገልጋይ ነኝ፡፡” ይህም ማለት የክርሽና አገልጋይ ማለት ነው፡፡ እንዲህም በማለት አስተማረ “ጂቬራ ስቫሩፕ ሆይ ኒትያ ክርሽና ዳስ” ([[Vanisource:CC Madhya 20.108-109|ቼቻ፡ ማድህያ 20.108-109]]) የእኛም መታወቂያም ይህ ነው፡፡ እኛ የክርሽና የዘለዓለማዊ አገልጋዮች ነን፡፡ ስለዚህ ከክርሽና ተቀናቅነው ያመፁት አገልጋዮች ወደ እዚህ ቁሳዊ ዓለም ይመጣሉ፡፡ እነዚህንም ዓመፀኛ አገልጋዮች ከዚህ ቁሳዊ ዓለም ነፃ ለማውጣት ክርሽና እራሱ ይመጣል፡፡ ክርሽናም እንዲህ ብሎናል፡፡ “ፓሪትራናያ ሳድሁናም ቪናሻያ ቻ ዱስክርታም” “ድሀርማ ሳምስትሀ ፓናርትሀያ ሳምብሀቫሚ ዩጌ ዩጌ” ([[Vanisource:BG 4.8 (1972)|ብጊ፡ 4.8]]) ክርሽና ይመጣል፡፡ እርሱም በጣም ትሁት ነው፡፡ ክርሽናም ወደእዚህ በመምጣት የሰጠንን እድል እንጠቀምበት፡፡ የብሀገቨድ ጊታንም እውቀት እዚህ ትቶልናል፡፡ ይህንንም መፅሀፍ ማንበብ ይገባችኋል፡፡ ሕይወታችሁንም የተሳካ እንዲሆን ለማድረግ ትችላላችሁ፡፡ ይህ የክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ ነው፡፡ ይህም በሀሰት የተመሰረተ እንቅስቃሴ አይደለም፡፡ ከፍተኛ የሳይንቲፊክ አቀራረብ ያለው ነው፡፡ ከህንድ አገርም ውጪ አውሮፕያኖች አሜሪካኖች ሁሉ ይህንን እድል እየተጠቀሙበት ነው፡፡ እነዚህስ የህንዳዊ ወጣቶች? እዚህ ምን ጐደለ ወይንስ ምን ስህተት አለ? ይህ ጥሩ አይደለም፡፡ ሁላችንም በአንድነት መተባበር ይገባናል፡፡ ይህንንም የክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ ኮስተር ብላችሁ ተከታተሉ፡፡ ይህንንም በመከራ ላይ ያለውን የሰው ልጅ ህብረተሰብ ነፃ አውጡት፡፡ ዓላማችን ይህ መሆን አለበት፡፡ ይህንን ዓይነት እውቀት በማጣታቸው ምክንያት በመከራ ላይ ይገኛሉ፡፡ ነገር ግን እኛ ሁሉን ነገር ይዘን እንገኛለን፡፡ የተሟላ እውቀት ይዘናል፡፡ እውቀቱ ግን በደንብ ሳይስተዳደር ቆይቷል፡፡ በአታላዮች እና በሰራቂዎች ሲስተዳደርም ቆይቷል፡፡ ሰለዚህ እናንተ ይህንን አስተዳደር ወስዳችሁ እራሳችሁንም ለክርሽና ንቃት ብቁ አድርጉ፡፡ ሕይወታችሁንም የተሳካ እንዲሆን አድርጉ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ ሀሬ ክርሽና
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 13:09, 8 June 2018



Lecture on BG 4.1 -- Bombay, March 21, 1974

ፕራብሁፓድ፡ የቁሳዊው ገላችን የተለያየ ሆኖ ይፈጠራል፡፡ ነፍሳችን ግን የማትቀየር ሆና ትገኛለች፡፡ የእኔ ነፍስ እና የእናንተ ነፍስ አንድ ዓይነት ናቸው። ነገር ግን የእናንተ ገላ አሜሪካው ገላ ሲሆን የእኔ ገላ ደግሞ የህንድ ገላ ነው፡፡ ልዩነቱ ይህ ብቻ ነው፡፡ ልክ እናንተ ከእኔ የተለየ ልብስ እንዳላችሁ ሁሉ እኔም ከእናንተ የተለየ ልብስ ለብሼ እገኛለሁ፡፡ “ቫሳምሲ ጂርናኒ ያትሀ ቪሀያ” ይህ ቁሳዊ ገላችን ልክ እንደ ልብስ ነው፡፡ የመጀመሪያው የመንፈሳዊ እውቀት በዚህ የተመሰረተ ነው፡፡ “እኔ ይህ ቁሳዊ ገላ አይደለሁም፡፡” ከዚህም ግንዛቤ በኋላ የመንፈሳዊ እውቀት ሊጀምር ይችላል፡፡ አለበላዛ ግን የመንፈሳዊ እውቀት ሊኖረን አይችልም፡፡ ያስያትማ ቡድሂህ ኩናፔ ትሪ ድሀቱኬ ስቫ ድሂህ ካላትራዲሱ ብሆማ ኢጅያ ድሂህ (ሽብ፡ 10.84.13) እንዲህ ብሎ የሚያስብ ሰው “ይህ ገላ እኔ ነኝ፡፡ እኔ የእኔ” ተንኮለኛ እና አስተሳሰቡም እንደ እንስሳ ነው፡፡ ይኅው ነው፡፡ ይህም ዓይነት ተንኮለኛ የእንስሳ አስተሳሰብ በመላ ዓለም ላይ እየተካሄደ ነው፡፡ “እኔ አሜሪካው ነኝ” “እኔ ህንዳዊ ነኝ” “እኔ ብራህማና ነኝ” “እኔ ክሻትርያ ነኝ” የሚለው አስተሳሰብ ሁሉ የተንኮለኛ አስተሳሰብ ነው፡፡ ከዚህም አስተሳሰብ ከፍ ማለት ያስፈልገናል፡፡ በዚህም መንፈሳዊ እውቀት ሊዳብር ይችላል፡፡ ይህም “ብሀክቲ ዮጋ” ይባላል፡፡ ማም ቻዮ ቭያብሂቻሬና ብሀክቲ ዮጌና ሴቫቴ ሳ ጉናን ሳማቲትያይታን ብራህማ ብሁያያ ካልፓቴ (ብጊ፡ 14.26) “አሀም ብራህማስሚ” ይህ የሚፈለግ ነው፡፡ ይህንንም የብሀክቲ ዮጋ ስርዓት መረዳት ያስፈልገናል፡፡ ምክንያቱም ወደ መንፈሳዊነት ደረጃ ልትደርሱ የምትችሉት የብሀክቲ ዮጋ ስርዓትን በመከተል ብቻ ነው፡፡ “አሀም ብራህማስሚ ናሀም ቪፕሮ” ልክ ቼይታንያ መሀፕራብሁ እንዳለው፡፡ “ናሀም ቪፕሮ ና ክሻትርያ” ይህስ ሽሎካ እንዴት ነበር?

ድቮቲ፡ ኪባ ቪፕራ ኪባ ንያሲ...

ፕራብሁፓድ፡ “እኔ ብራህማና አይደለሁም እኔ ክሻትርያ አይደለሁም እኔ ቫይሻ አይደለሁም እኔ ሹድራ አይደለሁም” ”እኔ ብራህማቻሪ አይደለሁም እኔ ግርሀስታ አይደለሁም እኔ ቫናፕራስታ አይደለሁም“ ምክንያቱም የቬዲክ ስልጣኔ የተቋቋመው በቫርና አሽራማ ስርዓት ነው፡፡ ስለዚህ ቼታንያ መሀፕራብሁ ይህንን ሁሉ እርግፍ አድርጐ ትቶታል፡፡ “እኔ በእነዚህ ውስጥ ሁሉ አይደለሁም፡፡” ታድያ ያለህበት ደረጃ በየት ውስጥ ነው? “ጎፒ ብሀርቱህ ፓዳ ካማላዮር ዳሳ ዳሳአኑዳሳሀ” (ቼቻ፡ ማድህያ 13.80) “እኔ የጐፒዎቹ ተንከባካቢ የአብዩ አምላክ የዘለዓለም አገልጋይ ነኝ፡፡” ይህም ማለት የክርሽና አገልጋይ ማለት ነው፡፡ እንዲህም በማለት አስተማረ “ጂቬራ ስቫሩፕ ሆይ ኒትያ ክርሽና ዳስ” (ቼቻ፡ ማድህያ 20.108-109) የእኛም መታወቂያም ይህ ነው፡፡ እኛ የክርሽና የዘለዓለማዊ አገልጋዮች ነን፡፡ ስለዚህ ከክርሽና ተቀናቅነው ያመፁት አገልጋዮች ወደ እዚህ ቁሳዊ ዓለም ይመጣሉ፡፡ እነዚህንም ዓመፀኛ አገልጋዮች ከዚህ ቁሳዊ ዓለም ነፃ ለማውጣት ክርሽና እራሱ ይመጣል፡፡ ክርሽናም እንዲህ ብሎናል፡፡ “ፓሪትራናያ ሳድሁናም ቪናሻያ ቻ ዱስክርታም” “ድሀርማ ሳምስትሀ ፓናርትሀያ ሳምብሀቫሚ ዩጌ ዩጌ” (ብጊ፡ 4.8) ክርሽና ይመጣል፡፡ እርሱም በጣም ትሁት ነው፡፡ ክርሽናም ወደእዚህ በመምጣት የሰጠንን እድል እንጠቀምበት፡፡ የብሀገቨድ ጊታንም እውቀት እዚህ ትቶልናል፡፡ ይህንንም መፅሀፍ ማንበብ ይገባችኋል፡፡ ሕይወታችሁንም የተሳካ እንዲሆን ለማድረግ ትችላላችሁ፡፡ ይህ የክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ ነው፡፡ ይህም በሀሰት የተመሰረተ እንቅስቃሴ አይደለም፡፡ ከፍተኛ የሳይንቲፊክ አቀራረብ ያለው ነው፡፡ ከህንድ አገርም ውጪ አውሮፕያኖች አሜሪካኖች ሁሉ ይህንን እድል እየተጠቀሙበት ነው፡፡ እነዚህስ የህንዳዊ ወጣቶች? እዚህ ምን ጐደለ ወይንስ ምን ስህተት አለ? ይህ ጥሩ አይደለም፡፡ ሁላችንም በአንድነት መተባበር ይገባናል፡፡ ይህንንም የክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ ኮስተር ብላችሁ ተከታተሉ፡፡ ይህንንም በመከራ ላይ ያለውን የሰው ልጅ ህብረተሰብ ነፃ አውጡት፡፡ ዓላማችን ይህ መሆን አለበት፡፡ ይህንን ዓይነት እውቀት በማጣታቸው ምክንያት በመከራ ላይ ይገኛሉ፡፡ ነገር ግን እኛ ሁሉን ነገር ይዘን እንገኛለን፡፡ የተሟላ እውቀት ይዘናል፡፡ እውቀቱ ግን በደንብ ሳይስተዳደር ቆይቷል፡፡ በአታላዮች እና በሰራቂዎች ሲስተዳደርም ቆይቷል፡፡ ሰለዚህ እናንተ ይህንን አስተዳደር ወስዳችሁ እራሳችሁንም ለክርሽና ንቃት ብቁ አድርጉ፡፡ ሕይወታችሁንም የተሳካ እንዲሆን አድርጉ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ ሀሬ ክርሽና