AM/Prabhupada 0753 - እነዚህ ታላላቅ ሰዎች አንድ የመፃህፍቶቻችንን ጥቅል ወስደው በጥናት ላይ ይሰማሩ፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0753 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1976 Category:AM-Quotes - C...")
 
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists)
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in USA, Hawaii]]
[[Category:AM-Quotes - in USA, Hawaii]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0737 - የመጀመሪያው የመንፈሳዊ ትምህርት ይህ ነው፡፡ “እኔ ይህ ቁሳዊ ገላ አይደለሁም”|0737|AM/Prabhupada 0764 - ሰራተኞቹም እንዲህ አሉ፡፡ “ይህ ኢየሱስ ክርቶስ የሚባለው ከእኛ መሀከል በስራ ላይ የተሰማራ መሆን አለበት፡፡”|0764}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 19: Line 22:


<!-- BEGIN AUDIO LINK (from English page -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK (from English page -->
<mp3player>File:760504R1-HONOLULU_clip1.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/760504R1-HONOLULU_clip1.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 31: Line 34:
ፕራብሁፓድ አዎን ልጆቻቸውም ሊያነቡት ይችላሉ፡፡ ድህርስታጁምና፡ አባቴም በዓለም ሲዘዋወር እያለ የአንዳንድ ጓደኞቹ ልጆች ይህንን እንቅስቃሴያችንን ገብተው እንደሚሳተፉበት አይቶ ነበረ፡፡ አሁን ልጆቻቸው የእኛን እንቅስቃሴ ገብተው እንደሚሳተፉበት ተረዳ፡፡  
ፕራብሁፓድ አዎን ልጆቻቸውም ሊያነቡት ይችላሉ፡፡ ድህርስታጁምና፡ አባቴም በዓለም ሲዘዋወር እያለ የአንዳንድ ጓደኞቹ ልጆች ይህንን እንቅስቃሴያችንን ገብተው እንደሚሳተፉበት አይቶ ነበረ፡፡ አሁን ልጆቻቸው የእኛን እንቅስቃሴ ገብተው እንደሚሳተፉበት ተረዳ፡፡  


ፕራብሁፓድ፡ ያድ ያድ አቻራቲ ሽሬስትሀህ ሎካስ ታድ አኑቫርታቴ ([[Vanisource:BG 3.21|ብጊ፡ 3.21]]) እነዚህም የዓለም ትልቅ ሰዎች ይህንን መልእክት ለመረዳት ቢሞክሩ “ኦ በእርግጥ የክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ ትክክለኛ ነው“ ብለው ቢረዱ በዚህም እውቀታቸው ምክንያት ሌሎች ብዙዎች ሊከተሉት ይችላሉ፡፡ ስለዚህ የዓለምን ታላላቅ ሰዎች የምንሰብክበት ጥሩ እድሉ ይህ ነው፡፡ ስለዚህ በትክክል እድሉን ተጠቀሙበት፡፡ ሁለታችሁም አዋቂዎች ናቸሁ፡፡ ስለዚህ ጥንቃቄ ወስዳችሁ አነጋግሯቸው፡፡ ከዚያም ሊረዱን ይችላሉ፡፡ ”ኦ እነዚህ ሰዎች በጣም ጥሩ እውነተኛ አንደበት ያላቸው ሰዎች ናቸው፡፡“ ”እንደዚሁም ታላቅ እውቀት እና የአምላክም እውቀት ያላቸው ሰዎች ናቸው፡፡“ ይህም የእኛን እንቅስቃሴ የሰመረ እንዲሆን ያደርገዋል፡፡
ፕራብሁፓድ፡ ያድ ያድ አቻራቲ ሽሬስትሀህ ሎካስ ታድ አኑቫርታቴ ([[Vanisource:BG 3.21 (1972)|ብጊ፡ 3.21]]) እነዚህም የዓለም ትልቅ ሰዎች ይህንን መልእክት ለመረዳት ቢሞክሩ “ኦ በእርግጥ የክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ ትክክለኛ ነው“ ብለው ቢረዱ በዚህም እውቀታቸው ምክንያት ሌሎች ብዙዎች ሊከተሉት ይችላሉ፡፡ ስለዚህ የዓለምን ታላላቅ ሰዎች የምንሰብክበት ጥሩ እድሉ ይህ ነው፡፡ ስለዚህ በትክክል እድሉን ተጠቀሙበት፡፡ ሁለታችሁም አዋቂዎች ናቸሁ፡፡ ስለዚህ ጥንቃቄ ወስዳችሁ አነጋግሯቸው፡፡ ከዚያም ሊረዱን ይችላሉ፡፡ ”ኦ እነዚህ ሰዎች በጣም ጥሩ እውነተኛ አንደበት ያላቸው ሰዎች ናቸው፡፡“ ”እንደዚሁም ታላቅ እውቀት እና የአምላክም እውቀት ያላቸው ሰዎች ናቸው፡፡“ ይህም የእኛን እንቅስቃሴ የሰመረ እንዲሆን ያደርገዋል፡፡
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 13:09, 8 June 2018



Room Conversation -- May 4, 1976, Honolulu

ፕራብሁፓድ፡ እነዚህ ሁሉ ትላልቅ ሰዎች አንድ የተጠቀለለ መጻህፍቶቻችንን እንዲወስዱ እና እንዲያጠኑ አድርጓቸው፡፡ ለእነርሱም ወጪ አይደለም፡፡ ነገር ግን በደስታ ግዜያቸው ከመጻህፍቶቹ የተወሰነ ያህል ቢያነቡ ጥሩ ነው፡፡ ሁሉም አዋቂ ሰዎች ይመስላሉ፡፡ በማንበብም ክርሽና ንቃት ምን እንደሆነ ሊረዱ ይችላሉ፡፡ በአባቶቻችሁ ትውውቅም ለእነዚህ ትላልቅ ሰዎች መፅሀፍቶቻችንን ለማስተዋወቅ ሞክሩ። በላይብረሪያቸው ሊያስቀምጧቸው ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ለመዝናናት ግዜ ባገኙበት ቁጥር ግዜ ሁሉ አንድ መስመር እንኳን ቢያነቡ ይህ በጣም ጥሩ ሊሆን ይችላል፡፡ ድህርታጁምና፡ ልጆቻቸውም ሊያነቡት ይችላሉ፡፡

ፕራብሁፓድ አዎን ልጆቻቸውም ሊያነቡት ይችላሉ፡፡ ድህርስታጁምና፡ አባቴም በዓለም ሲዘዋወር እያለ የአንዳንድ ጓደኞቹ ልጆች ይህንን እንቅስቃሴያችንን ገብተው እንደሚሳተፉበት አይቶ ነበረ፡፡ አሁን ልጆቻቸው የእኛን እንቅስቃሴ ገብተው እንደሚሳተፉበት ተረዳ፡፡

ፕራብሁፓድ፡ ያድ ያድ አቻራቲ ሽሬስትሀህ ሎካስ ታድ አኑቫርታቴ (ብጊ፡ 3.21) እነዚህም የዓለም ትልቅ ሰዎች ይህንን መልእክት ለመረዳት ቢሞክሩ “ኦ በእርግጥ የክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ ትክክለኛ ነው“ ብለው ቢረዱ በዚህም እውቀታቸው ምክንያት ሌሎች ብዙዎች ሊከተሉት ይችላሉ፡፡ ስለዚህ የዓለምን ታላላቅ ሰዎች የምንሰብክበት ጥሩ እድሉ ይህ ነው፡፡ ስለዚህ በትክክል እድሉን ተጠቀሙበት፡፡ ሁለታችሁም አዋቂዎች ናቸሁ፡፡ ስለዚህ ጥንቃቄ ወስዳችሁ አነጋግሯቸው፡፡ ከዚያም ሊረዱን ይችላሉ፡፡ ”ኦ እነዚህ ሰዎች በጣም ጥሩ እውነተኛ አንደበት ያላቸው ሰዎች ናቸው፡፡“ ”እንደዚሁም ታላቅ እውቀት እና የአምላክም እውቀት ያላቸው ሰዎች ናቸው፡፡“ ይህም የእኛን እንቅስቃሴ የሰመረ እንዲሆን ያደርገዋል፡፡