AM/Prabhupada 0101 - ጤነኛው ሕይወታችን ዘለዓለማዊውን የደስታ ሕይወትን ማግኘት ማለት ነው፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0101 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1974 Category:AM-Quotes - C...")
 
m (Text replacement - "(<!-- (BEGIN|END) NAVIGATION (.*?) -->\s*){2,15}" to "<!-- $2 NAVIGATION $3 -->")
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in India]]
[[Category:AM-Quotes - in India]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0100 - እኛ ከክርሽና ጋር የዘለዓለም ግኑኝነት አለን፡፡|0100|AM/Prabhupada 0102 - የሀሳባችን ፍጥነት፡፡|0102}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 19: Line 22:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/740418PC.HYD_clip.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/740418PC.HYD_clip.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 27: Line 30:


<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
እንግዳ 1:የክርሽና ንቃት የመድረሻ አላማው ምንድን ነው? ፕራብሁፓዳ:የመድረሻ አላማው አይደለም:ለማለትም እምፈልገው:የመድረሻ አላማው:እንደምናውቀው በአለም ላይ: የመንፈስ እና የአለማዊ ንጥረ ነገሮች አሉ: ምድራዊ አለም እንደአለም ሁሉ መንፈሳዊ አለምም አለ: ”ፓራስ ታስማት ቱ ብሃቫህ አንያህ አቭያክታህ አቭያክታት ሳናታናሃ ([[Vanisource:BG 8.20|ብጊ 8.20]]) መንፈሳዊ አለም: ዘለአለማዊ ነው:ይህ ምድራዊ አለም ደግሞ: ግዜያዊ ነው: እኛ ደግሞ መንፈሳዊ ነፍስ ነን:ዘለአለማዊም ነን: ስለዚህ የእኛ ጥረት ሁሉ ወደ መንፈሳዊ አለም ለመመለስ ነው: በዚህ አለም ላይ ቀርተን:ገላችንን ከመጥፎ መጥፎ ወይንም ወደ ጥሩ አለማዊ ገላ እየለዋወጡ ለመኖር: ምንም ምኞት የለንም: ይህ ነው የእኛ ስራ:ይህ አለም ህመማችን ነው: የእኛ ጤነኛ ህይወት የዘላለማዊ ኑሮን ስንደሰት ነው: “ያድ ጋትቫ ና ኒቫርታንቴ ታድ ድሃማ ፓራማም ማማ” (ብጊ15 6) አያችሁ?ይህ የሰው ህይወታችንንም:ይህን ብቁ የሆነ ደረጃን ለማግኘትን: ጥረት ለማድረግ እንድንጠቀምበት ያስፈልጋል: ለሚለዋወጥ ነገር: ሌላ አለማዊ ገላ ይዘን እንድንወለድም ጥረት ማድረግ አይገባንም:ይህ ነው የህይወታችን አላማ: እንግዳ 3:ይህ ለመንፈሳዊነት ብቁ መሆን: በአንድ የሰው እድሜ ይቻላልን? ፕራብሁፓዳ:አዎን እንዲያውም በአንድ አፍታ ወይንም ቅፅበት ይቻላል:ይህም ከተስማማችሁ ነው: ክርሽና እንዲህ ብሏል:“ሳርቫ ድሃርማን ፓሪትያጅያ ማም ኤካም ሻራናም ቭራጃ አሃም ትቫም ሳርቫ ፓፔብህዮ ሞክሺያዪሽያሚ ማ ሹቻሃ” (ብጊ18 66) በዚህ አለም ገላችንን የምንቀያይረው:በሀጥያታዊ ተግባራችን ነው: ነገር ግን ለክርሽና ሙሉ ልቦናችንን ከሰጠን እና የክርሽና ንቃትን ከወሰድን:በአንድ አፍታ ወይንም በቅፅበት ወድ መንፈሳዊ መድረክ መስፈር እንችላለን: “ማም ቻዮ ቭያብሂቻሬና ብሃክቲ ዮጌና ሴቫቴ ሳጉናን ሳማቲያይታን ብራህማ ብሁያያ ካልፓቴ” (ብጊ14 26) ልክ ንጹህ የሆነ ድቮቲ ደረጃ ላይ እንደደረሳችሁ:ይህን የአለማዊ ጉጉቶችን በቀላሉ ለማለፍ ትችላላችሁ: “ብራህማ ብሁያያ ካልፓቴ” በመንፈሳዊ መድረክም ላይ ትሰፍራላችሁ: በዚህም በመንፈሳዊ መድረክ ላይ ህይወታችሁን ብታልፉ:በቀጥታ ወደ መንፈሳዊ አለም ትሄዳላችሁ:
እንግዳ 2:የክርሽና ንቃት የመድረሻ አላማው ምንድን ነው?  
 
ፕራብሁፓዳ:የመድረሻ አላማው አይደለም:ለማለትም እምፈልገው:የመድረሻ አላማው:እንደምናውቀው በአለም ላይ: የመንፈስ እና የአለማዊ ንጥረ ነገሮች አሉ: ምድራዊ አለም እንደአለም ሁሉ መንፈሳዊ አለምም አለ: ”ፓራስ ታስማት ቱ ብሃቫህ አንያህ አቭያክታህ አቭያክታት ሳናታናሃ ([[Vanisource:BG 8.20 (1972)|ብጊ 8.20]]) መንፈሳዊ አለም: ዘለአለማዊ ነው:ይህ ምድራዊ አለም ደግሞ: ግዜያዊ ነው: እኛ ደግሞ መንፈሳዊ ነፍስ ነን:ዘለአለማዊም ነን: ስለዚህ የእኛ ጥረት ሁሉ ወደ መንፈሳዊ አለም ለመመለስ ነው: በዚህ አለም ላይ ቀርተን:ገላችንን ከመጥፎ መጥፎ ወይንም ወደ ጥሩ አለማዊ ገላ እየለዋወጡ ለመኖር: ምንም ምኞት የለንም: ይህ ነው የእኛ ስራ:ይህ አለም ህመማችን ነው: የእኛ ጤነኛ ህይወት የዘላለማዊ ኑሮን ስንደሰት ነው: “ያድ ጋትቫ ና ኒቫርታንቴ ታድ ድሃማ ፓራማም ማማ” ([[Vanisource:BG 15.6 (1972)|ብጊ 15.6]]) አያችሁ?ይህ የሰው ህይወታችንንም:ይህን ብቁ የሆነ ደረጃን ለማግኘትን: ጥረት ለማድረግ እንድንጠቀምበት ያስፈልጋል: ለሚለዋወጥ ነገር: ሌላ አለማዊ ገላ ይዘን እንድንወለድም ጥረት ማድረግ አይገባንም:ይህ ነው የህይወታችን አላማ:  
 
እንግዳ 3:ይህ ለመንፈሳዊነት ብቁ መሆን: በአንድ የሰው እድሜ ይቻላልን?  
 
ፕራብሁፓዳ:አዎን እንዲያውም በአንድ አፍታ ወይንም ቅፅበት ይቻላል:ይህም ከተስማማችሁ ነው: ክርሽና እንዲህ ብሏል:“ሳርቫ ድሃርማን ፓሪትያጅያ ማም ኤካም ሻራናም ቭራጃ አሃም ትቫም ሳርቫ ፓፔብህዮ ሞክሺያዪሽያሚ ማ ሹቻሃ” ([[Vanisource:BG 18.66 (1972)|ብጊ 18.66]]) በዚህ አለም ገላችንን የምንቀያይረው:በሀጥያታዊ ተግባራችን ነው: ነገር ግን ለክርሽና ሙሉ ልቦናችንን ከሰጠን እና የክርሽና ንቃትን ከወሰድን:በአንድ አፍታ ወይንም በቅፅበት ወድ መንፈሳዊ መድረክ መስፈር እንችላለን: “ማም ቻዮ ቭያብሂቻሬና ብሃክቲ ዮጌና ሴቫቴ ሳጉናን ሳማቲያይታን ብራህማ ብሁያያ ካልፓቴ” ([[Vanisource:BG 14.26 (1972)|ብጊ 14.26]]) ልክ ንጹህ የሆነ ድቮቲ ደረጃ ላይ እንደደረሳችሁ:ይህን የአለማዊ ጉጉቶችን በቀላሉ ለማለፍ ትችላላችሁ: “ብራህማ ብሁያያ ካልፓቴ” በመንፈሳዊ መድረክም ላይ ትሰፍራላችሁ: በዚህም በመንፈሳዊ መድረክ ላይ ህይወታችሁን ብታልፉ:በቀጥታ ወደ መንፈሳዊ አለም ትሄዳላችሁ:
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 17:32, 1 October 2020



Press Conference -- April 18, 1974, Hyderabad

እንግዳ 2:የክርሽና ንቃት የመድረሻ አላማው ምንድን ነው?

ፕራብሁፓዳ:የመድረሻ አላማው አይደለም:ለማለትም እምፈልገው:የመድረሻ አላማው:እንደምናውቀው በአለም ላይ: የመንፈስ እና የአለማዊ ንጥረ ነገሮች አሉ: ምድራዊ አለም እንደአለም ሁሉ መንፈሳዊ አለምም አለ: ”ፓራስ ታስማት ቱ ብሃቫህ አንያህ አቭያክታህ አቭያክታት ሳናታናሃ (ብጊ 8.20) መንፈሳዊ አለም: ዘለአለማዊ ነው:ይህ ምድራዊ አለም ደግሞ: ግዜያዊ ነው: እኛ ደግሞ መንፈሳዊ ነፍስ ነን:ዘለአለማዊም ነን: ስለዚህ የእኛ ጥረት ሁሉ ወደ መንፈሳዊ አለም ለመመለስ ነው: በዚህ አለም ላይ ቀርተን:ገላችንን ከመጥፎ መጥፎ ወይንም ወደ ጥሩ አለማዊ ገላ እየለዋወጡ ለመኖር: ምንም ምኞት የለንም: ይህ ነው የእኛ ስራ:ይህ አለም ህመማችን ነው: የእኛ ጤነኛ ህይወት የዘላለማዊ ኑሮን ስንደሰት ነው: “ያድ ጋትቫ ና ኒቫርታንቴ ታድ ድሃማ ፓራማም ማማ” (ብጊ 15.6) አያችሁ?ይህ የሰው ህይወታችንንም:ይህን ብቁ የሆነ ደረጃን ለማግኘትን: ጥረት ለማድረግ እንድንጠቀምበት ያስፈልጋል: ለሚለዋወጥ ነገር: ሌላ አለማዊ ገላ ይዘን እንድንወለድም ጥረት ማድረግ አይገባንም:ይህ ነው የህይወታችን አላማ:

እንግዳ 3:ይህ ለመንፈሳዊነት ብቁ መሆን: በአንድ የሰው እድሜ ይቻላልን?

ፕራብሁፓዳ:አዎን እንዲያውም በአንድ አፍታ ወይንም ቅፅበት ይቻላል:ይህም ከተስማማችሁ ነው: ክርሽና እንዲህ ብሏል:“ሳርቫ ድሃርማን ፓሪትያጅያ ማም ኤካም ሻራናም ቭራጃ አሃም ትቫም ሳርቫ ፓፔብህዮ ሞክሺያዪሽያሚ ማ ሹቻሃ” (ብጊ 18.66) በዚህ አለም ገላችንን የምንቀያይረው:በሀጥያታዊ ተግባራችን ነው: ነገር ግን ለክርሽና ሙሉ ልቦናችንን ከሰጠን እና የክርሽና ንቃትን ከወሰድን:በአንድ አፍታ ወይንም በቅፅበት ወድ መንፈሳዊ መድረክ መስፈር እንችላለን: “ማም ቻዮ ቭያብሂቻሬና ብሃክቲ ዮጌና ሴቫቴ ሳጉናን ሳማቲያይታን ብራህማ ብሁያያ ካልፓቴ” (ብጊ 14.26) ልክ ንጹህ የሆነ ድቮቲ ደረጃ ላይ እንደደረሳችሁ:ይህን የአለማዊ ጉጉቶችን በቀላሉ ለማለፍ ትችላላችሁ: “ብራህማ ብሁያያ ካልፓቴ” በመንፈሳዊ መድረክም ላይ ትሰፍራላችሁ: በዚህም በመንፈሳዊ መድረክ ላይ ህይወታችሁን ብታልፉ:በቀጥታ ወደ መንፈሳዊ አለም ትሄዳላችሁ: