AM/Prabhupada 0110 - የቀድሞዎቹ አቻርያ መምህሮች አሻንጉሊት ሁኑ፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0110 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1973 Category:AM-Quotes - M...")
 
m (Text replacement - "(<!-- (BEGIN|END) NAVIGATION (.*?) -->\s*){2,15}" to "<!-- $2 NAVIGATION $3 -->")
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in USA]]
[[Category:AM-Quotes - in USA]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0109 - ሰነፍ የሆነ ሰው አንቀበልም፡፡|0109|AM/Prabhupada 0111 - ትእዛዞችንም ሁሉ ተከተሉ፡፡ በዚህም በሄዳችሁበት ሁሉ የተጠበቃችሁ ትሆናላችሁ፡፡|0111}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 19: Line 22:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/730419MW.LA_clip.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/730419MW.LA_clip.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 31: Line 34:
ፕራብሁፓድ:በእርግጥ:ትላንትና አንዱ: ተማሪዎቻችንን አመስግኖ ነበር: “ይህንን ብሃገቨታም ስለምታቀርቡልን በጣም ለምስጋና ተገደናል” አንዱ እንደዚህ አላለምን? ድቮቲ:አዎን:ትሪፑራሪ እንዲህ ብሎ ነበር:
ፕራብሁፓድ:በእርግጥ:ትላንትና አንዱ: ተማሪዎቻችንን አመስግኖ ነበር: “ይህንን ብሃገቨታም ስለምታቀርቡልን በጣም ለምስጋና ተገደናል” አንዱ እንደዚህ አላለምን? ድቮቲ:አዎን:ትሪፑራሪ እንዲህ ብሎ ነበር:


ፕራብሁፓድ:አዎን ትሪፑራሪ:እንደዛ ብሎ ነበርን? ትሪፑራሪ:አዎን:ሁለት ልጆች አይሮፕላን ማረፊያ:ሁለት ጥንድ የሽሪማድ ብሃገቨታም መጽሃፍቶች ገዝተው ነበረ: ጃያቲርትሃ:ሙሉውን ጥንድ?ስድስት ቮሉዩም: ብሃገቨታሙንም ይዘው በጣም እናመሰግናለን አሉ: ከዚያም ወደ ሎከራቸው ውስጥ:አስቀመጥዋቸው እና:አይሮፓላናቸውን እየጠበቁ እያሉ:በእጃቸው የመጀመሪያውን ካንቶ ያዙ: ፕራብሁፓዳ:አዎን:ማንም ታማኝ እና ትሁት ጥረት ያለው ሰው ለዚህ ለእንቅስቃሴያችን ለምስጋና ይገደዳሉ: እነዚህንም መፃህፍቶች በማከፋፈላችሁ:ለክርሽና ትልቅ አገልግሎት እያበረከታችሁ ነው: ለሁላችንም ክርሽና እንዲህ ብሎናል:“ሳርቫ ድሃርማን ፓሪትያጅሃ ማም ኤካም ሻራናም ቭራጃ” (ብጊ18 66) ስለዚህ ማነም ይህንን አገልግሎት የሚሰጥ ሰው: “ልቦናውን የሰጠ ሰው” በክርሽና በደንብ አድርጎ የታወቀ ይሆናል: ይህም በብሃገቨድ ጊታ ተጠቅሷል:“ናቻ ታስማን ማኑሽዬሹ ([[Vanisource:BG 18.69|ብጊ 18 69]]) በሰው ልጅ ህብረተሰብ ውስጥ:ክርሽናን ለማስተማር ከሚያግዘው ሰው በላይ ማንም:ውድ አይሆነውም: ሃሬ ክርሽና: ብራህማናንዳ:እኛ የእናንተ አሻንጉሊት ነን:ሽሪላ  
ፕራብሁፓድ:አዎን ትሪፑራሪ:እንደዛ ብሎ ነበርን? ትሪፑራሪ:አዎን:ሁለት ልጆች አይሮፕላን ማረፊያ:ሁለት ጥንድ የሽሪማድ ብሃገቨታም መጽሃፍቶች ገዝተው ነበረ: ጃያቲርትሃ:ሙሉውን ጥንድ?ስድስት ቮሉዩም: ብሃገቨታሙንም ይዘው በጣም እናመሰግናለን አሉ: ከዚያም ወደ ሎከራቸው ውስጥ:አስቀመጥዋቸው እና:አይሮፓላናቸውን እየጠበቁ እያሉ:በእጃቸው የመጀመሪያውን ካንቶ ያዙ: ፕራብሁፓዳ:አዎን:ማንም ታማኝ እና ትሁት ጥረት ያለው ሰው ለዚህ ለእንቅስቃሴያችን ለምስጋና ይገደዳሉ: እነዚህንም መፃህፍቶች በማከፋፈላችሁ:ለክርሽና ትልቅ አገልግሎት እያበረከታችሁ ነው: ለሁላችንም ክርሽና እንዲህ ብሎናል:“ሳርቫ ድሃርማን ፓሪትያጅሃ ማም ኤካም ሻራናም ቭራጃ” ([[Vanisource:BG 18.66 (1972)|ብጊ 18 66]]) ስለዚህ ማነም ይህንን አገልግሎት የሚሰጥ ሰው: “ልቦናውን የሰጠ ሰው” በክርሽና በደንብ አድርጎ የታወቀ ይሆናል: ይህም በብሃገቨድ ጊታ ተጠቅሷል:“ናቻ ታስማን ማኑሽዬሹ ([[Vanisource:BG 18.69 (1972)|ብጊ 18 69]]) በሰው ልጅ ህብረተሰብ ውስጥ:ክርሽናን ለማስተማር ከሚያግዘው ሰው በላይ ማንም:ውድ አይሆነውም: ሃሬ ክርሽና: ብራህማናንዳ:እኛ የእናንተ አሻንጉሊት ነን:ሽሪላ  


ፕራብሁፓድ:መጽሃፍቶቹን የሰጠህን አንተው ነህ:  
ፕራብሁፓድ:መጽሃፍቶቹን የሰጠህን አንተው ነህ:  

Latest revision as of 17:32, 1 October 2020



Morning Walk -- April 19, 1973, Los Angeles

ስቫሩፕ ዳሞዳር:ሽሪማድ ብሃገቨታምን ቢሰሙ:ልቦናቸው ሊቀየር ይችላል:

ፕራብሁፓድ:በእርግጥ:ትላንትና አንዱ: ተማሪዎቻችንን አመስግኖ ነበር: “ይህንን ብሃገቨታም ስለምታቀርቡልን በጣም ለምስጋና ተገደናል” አንዱ እንደዚህ አላለምን? ድቮቲ:አዎን:ትሪፑራሪ እንዲህ ብሎ ነበር:

ፕራብሁፓድ:አዎን ትሪፑራሪ:እንደዛ ብሎ ነበርን? ትሪፑራሪ:አዎን:ሁለት ልጆች አይሮፕላን ማረፊያ:ሁለት ጥንድ የሽሪማድ ብሃገቨታም መጽሃፍቶች ገዝተው ነበረ: ጃያቲርትሃ:ሙሉውን ጥንድ?ስድስት ቮሉዩም: ብሃገቨታሙንም ይዘው በጣም እናመሰግናለን አሉ: ከዚያም ወደ ሎከራቸው ውስጥ:አስቀመጥዋቸው እና:አይሮፓላናቸውን እየጠበቁ እያሉ:በእጃቸው የመጀመሪያውን ካንቶ ያዙ: ፕራብሁፓዳ:አዎን:ማንም ታማኝ እና ትሁት ጥረት ያለው ሰው ለዚህ ለእንቅስቃሴያችን ለምስጋና ይገደዳሉ: እነዚህንም መፃህፍቶች በማከፋፈላችሁ:ለክርሽና ትልቅ አገልግሎት እያበረከታችሁ ነው: ለሁላችንም ክርሽና እንዲህ ብሎናል:“ሳርቫ ድሃርማን ፓሪትያጅሃ ማም ኤካም ሻራናም ቭራጃ” (ብጊ 18 66) ስለዚህ ማነም ይህንን አገልግሎት የሚሰጥ ሰው: “ልቦናውን የሰጠ ሰው” በክርሽና በደንብ አድርጎ የታወቀ ይሆናል: ይህም በብሃገቨድ ጊታ ተጠቅሷል:“ናቻ ታስማን ማኑሽዬሹ (ብጊ 18 69) በሰው ልጅ ህብረተሰብ ውስጥ:ክርሽናን ለማስተማር ከሚያግዘው ሰው በላይ ማንም:ውድ አይሆነውም: ሃሬ ክርሽና: ብራህማናንዳ:እኛ የእናንተ አሻንጉሊት ነን:ሽሪላ

ፕራብሁፓድ:መጽሃፍቶቹን የሰጠህን አንተው ነህ:

ፕራብሁፓድ:አይደለም: እኛ ሁላችንም የክርሽና አሻንጉሊቶች ነን:እኔ ራሴ አሻንጉሊት ነኝ: አሻንጉሊት:ይህ ሲወርድ ሲዋረድ ተያይዞ የመጣ ነው:ሁላችንም አሻንጉሊቶች መሆን አለብን: እኔም የጉሩ ማሀራጄ አሻንጉሊት እንደሆንኩኝ ሁሉ:እናንተም እንደዚሁ ብትሆኑ:ወደፊት መራመድ ትችላላችሁ: የኛ ኑሮ ማሳካት የሚመጣው:ያለፉት መሪዎቻችን አሻንጉሊት ስንሆን ነው: “ታንዴራ ቻራና ሴቪ ባሃክታ ሳኔ ቫስ” በድቮቲዎች ክበብ መሃከል መኖር እና: የቀድሞ አርአያዊ መምህሮቻችን አሻንጉሊት መሆን ነው: ይህ ውጤታማ ያደርገናል:ስለዚህ ይህን ለማድረግ ጥረት ላይ ነን: የክርሽና ንቃተ ማህበረተኛ መሆን እና የቀድሞ መሪዎቻችንን ማገልገል:ይኅው ነው: “ሃሬር ናማ ሃሬር ናማ” (ቼቻ አዲ 17 21) ህብረተሰቡ ወደ እኛ ይመጣል:የእኛንም ትምህርት ያመሰግኑታል:ነገር ግን ጊዜ ይወስዳል: ስቫሩፕ ዳሞዳር:በአሁኑ ግዜ ከሁለት አመቱ በፊት በላይ:እያመሰገኑት ነው ያለው:

ፕራብሁፓድ:አዎን: ስቫሩፓ ዳሞዳር:አሁን ትክክለኛ ፍልስፍና መረዳት ጀምረዋል: