AM/Prabhupada 0127 - ታላቅ ድርጅት የተወሰነ ስርዓት ከሌለው ሊፈርስ ይችላል፡፡: Difference between revisions
Visnu Murti (talk | contribs) (Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0127 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1972 Category:AM-Quotes - L...") |
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists) |
||
Line 7: | Line 7: | ||
[[Category:AM-Quotes - in India, Vrndavana]] | [[Category:AM-Quotes - in India, Vrndavana]] | ||
<!-- END CATEGORY LIST --> | <!-- END CATEGORY LIST --> | ||
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE --> | |||
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0126 - ይህም ለመንፈሳዊ አባቴ ደስታ ብዬ የማደርገው ነው፡፡|0126|AM/Prabhupada 0129 - በክርሽና መተማመን ያስፈልጋችኋል፡፡ ምንም ዓይነት እጥረት የለም፡፡|0129}} | |||
<!-- END NAVIGATION BAR --> | |||
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK--> | <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK--> | ||
<div class="center"> | <div class="center"> | ||
Line 15: | Line 18: | ||
<!-- BEGIN VIDEO LINK --> | <!-- BEGIN VIDEO LINK --> | ||
{{youtube_right|6-NkxTMtyKs| | {{youtube_right|6-NkxTMtyKs|ታላቅ ድርጅት የተወሰነ ስርዓት ከሌለው ሊፈርስ ይችላል፡፡ -<br/>Prabhupāda 0127}} | ||
<!-- END VIDEO LINK --> | <!-- END VIDEO LINK --> | ||
<!-- BEGIN AUDIO LINK --> | <!-- BEGIN AUDIO LINK --> | ||
<mp3player> | <mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/721022SB.VRN_clip.mp3</mp3player> | ||
<!-- END AUDIO LINK --> | <!-- END AUDIO LINK --> | ||
Line 27: | Line 30: | ||
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT --> | <!-- BEGIN TRANSLATED TEXT --> | ||
የእኔም ጉሩ ማሃራጅ እንዲህ ይለን ነበረ:”ክርሽናን ለማየት አትሞክሩ“ ”ክርሽና እንዲያያችሁ ግን:አገልግሎት ለመስጠት ሞክሩ“ ይህ ነው የሚያስፈልገው: የክርሽናን ሃሳብም በትንሹ ለመሳብ ከቻላችሁ: ”ያት ካሩንያ ካታክሳ ቫይብሃቫቫታም ካታክሻ ቫይብሃቫታም“ ፕራብሆድሃናንዳ ሳራስቫቲ እንዲህ ብሏል:”የክርሽናን ሃሳብ ወይንም ትኩረት በትንሹ እንኳን ለመሳብ ከቻላችሁ:ህይወታችሁ የተሳካ ይሆናል“ ወዲያውኑ:ታድያ እንዴት ነው መሳብ የምትችሉት? “ብሃክትያ ማም አብሂጃናቲ” ([[Vanisource:BG 18.55|ብጊ 18 55]]) ይህም ክርሽናን በማገልገል ብቻ ነው: የመንፈሳዊ አባታችሁን ትእዛዝ ተከትላችሁ:ክርሽናን ለማገልገል ሞክሩ: ምክንያቱም የመንፈሳዊ አባት: የክርሽና ተወካይ ነው:ክርሽናን በቀጥታ መቅረብ አንችልም: “ያስያ ፕራሳዶ ብሃጋቫት ፕራሳዳህ” ክርሽናን የሚወክል:ትክክለኛ መንፈሳዊ አባትም ካላችሁ:ክርሽናን መቅረብ ቀላል ይሆንላችኋል: ማነም ሰው የክርሽና ተወካይ:መሆን ይችላል: እንዴት:ይህስ ሊሆን ይችላል? የክርሽናን መልእክት:ሳትቀይሩ ማቅረብ ከቻላችሁ ነው: ቼታንያ ማሃፕራብሁም እንዲህ ብሏል:“አማራ አግናያ ጉሩ ሃና” ([[Vanisource:CC Madhya 7.128|ቼቻ ማድህያ 7 128]]) “በእኔ ትእዛዝ ጉሩ ሁኑ” የቼይታንያ ማሃፕራብሁንም ትእዛዝ የምትከተሉ ከኖነ:ጉሩ መሆን ትችላላችሁ: “አማራ አግያና ጉሩ ሃና” ነገር ግን ችግሩ የመምህሮቻችንን ትእዛዝ የመከተል ምኞት የለንም: የራሳችንንም መንገድ እንፈጥራለን: ተግባራዊ በሆነም መንገድ እንዴት ትልቅ ድርጅቶች ሁሉ እንደጠፉ አይተናል: የመንፈሳዊ አባታቸውን ሳይከተሉ:የራሳቸውን አመራር መፍጠር ሲጀምሩ:ሁሉም ነገር መፍረስ ይጀምራል: ስለዚህም ቪሽቫናት ቻክራቫርትሂ:የመንፈሳዊ አባቶቻችን ቃላቶች እንዲከበሩ ትኩረት አድርጓል: ቭያቫሳያትሚካ ቡድሂር ኤኬ ሃ ኩሩ ናንዳና:([[Vanisource:BG 2.41|ብጊ 2 41]]) ወደ መንፈሳዊ አባታችሁ ትእዛዝ ላይ ትኩረት ካደረጋችሁ: ሰለ ራሳችሁ ምቾት እና አለመመቸት ሳታስቡ ብታገለግሉ:ህይወታችሁ የተሳካ ሊሆን ይችላል: “ያስያ ደቬ ፓራ ብሃክቲር ያትሃ ዴቬ ታትሃ ጉሮ ታስያይቴ ካትሂታ ሂ አርትሃ ፕራካሻንቴ ማሃትማናሃ” (ሽብ6 23) ይህ በሁሉም ባለስልጣኖች የፀደቀ ነው: የፀደቀንም የክርሽናን ተወካይ ትእዛዝ:በሙሉ ልቦናችን አምነን መከተል አለብን:በዚህም መንገድ ህይወታችህ የተሳካ ይሆናል: ክርሽናንም በእውነተኛ መንገድ ልርነዳው እንችላለን:“ቫዳንቲ ታት ታትቫ ቪዳስ ታትቫም” ([[Vanisource:SB 1.2.11|ሽብ 1 2 11]]) መስማት ያለብንም ከታትቫ ቪት (እውነትን የሚያውቅ)መሆን አለበት:ከምሁራን እና ከፖለቲከኞች ግን መሆን የለበትም: መስማት ያለባችሁም:እውነትን ከሚያውቅ መንፈሳዊ አባት:መሆን አለበት: ይህንንም መመሪያ በጥብቅ ከተከተላችሁ:ሁሉንም ነገር በትክክል ለመረዳት ትችላላችሁ: አመሰግናለሁ: | የእኔም ጉሩ ማሃራጅ እንዲህ ይለን ነበረ:”ክርሽናን ለማየት አትሞክሩ“ ”ክርሽና እንዲያያችሁ ግን:አገልግሎት ለመስጠት ሞክሩ“ ይህ ነው የሚያስፈልገው: የክርሽናን ሃሳብም በትንሹ ለመሳብ ከቻላችሁ: ”ያት ካሩንያ ካታክሳ ቫይብሃቫቫታም ካታክሻ ቫይብሃቫታም“ ፕራብሆድሃናንዳ ሳራስቫቲ እንዲህ ብሏል:”የክርሽናን ሃሳብ ወይንም ትኩረት በትንሹ እንኳን ለመሳብ ከቻላችሁ:ህይወታችሁ የተሳካ ይሆናል“ ወዲያውኑ:ታድያ እንዴት ነው መሳብ የምትችሉት? “ብሃክትያ ማም አብሂጃናቲ” ([[Vanisource:BG 18.55 (1972)|ብጊ 18 55]]) ይህም ክርሽናን በማገልገል ብቻ ነው: የመንፈሳዊ አባታችሁን ትእዛዝ ተከትላችሁ:ክርሽናን ለማገልገል ሞክሩ: ምክንያቱም የመንፈሳዊ አባት: የክርሽና ተወካይ ነው:ክርሽናን በቀጥታ መቅረብ አንችልም: “ያስያ ፕራሳዶ ብሃጋቫት ፕራሳዳህ” ክርሽናን የሚወክል:ትክክለኛ መንፈሳዊ አባትም ካላችሁ:ክርሽናን መቅረብ ቀላል ይሆንላችኋል: ማነም ሰው የክርሽና ተወካይ:መሆን ይችላል: እንዴት:ይህስ ሊሆን ይችላል? የክርሽናን መልእክት:ሳትቀይሩ ማቅረብ ከቻላችሁ ነው: ቼታንያ ማሃፕራብሁም እንዲህ ብሏል:“አማራ አግናያ ጉሩ ሃና” ([[Vanisource:CC Madhya 7.128|ቼቻ ማድህያ 7 128]]) “በእኔ ትእዛዝ ጉሩ ሁኑ” የቼይታንያ ማሃፕራብሁንም ትእዛዝ የምትከተሉ ከኖነ:ጉሩ መሆን ትችላላችሁ: “አማራ አግያና ጉሩ ሃና” ነገር ግን ችግሩ የመምህሮቻችንን ትእዛዝ የመከተል ምኞት የለንም: የራሳችንንም መንገድ እንፈጥራለን: ተግባራዊ በሆነም መንገድ እንዴት ትልቅ ድርጅቶች ሁሉ እንደጠፉ አይተናል: የመንፈሳዊ አባታቸውን ሳይከተሉ:የራሳቸውን አመራር መፍጠር ሲጀምሩ:ሁሉም ነገር መፍረስ ይጀምራል: ስለዚህም ቪሽቫናት ቻክራቫርትሂ:የመንፈሳዊ አባቶቻችን ቃላቶች እንዲከበሩ ትኩረት አድርጓል: ቭያቫሳያትሚካ ቡድሂር ኤኬ ሃ ኩሩ ናንዳና:([[Vanisource:BG 2.41 (1972)|ብጊ 2 41]]) ወደ መንፈሳዊ አባታችሁ ትእዛዝ ላይ ትኩረት ካደረጋችሁ: ሰለ ራሳችሁ ምቾት እና አለመመቸት ሳታስቡ ብታገለግሉ:ህይወታችሁ የተሳካ ሊሆን ይችላል: “ያስያ ደቬ ፓራ ብሃክቲር ያትሃ ዴቬ ታትሃ ጉሮ ታስያይቴ ካትሂታ ሂ አርትሃ ፕራካሻንቴ ማሃትማናሃ” (ሽብ6 23) ይህ በሁሉም ባለስልጣኖች የፀደቀ ነው: የፀደቀንም የክርሽናን ተወካይ ትእዛዝ:በሙሉ ልቦናችን አምነን መከተል አለብን:በዚህም መንገድ ህይወታችህ የተሳካ ይሆናል: ክርሽናንም በእውነተኛ መንገድ ልርነዳው እንችላለን:“ቫዳንቲ ታት ታትቫ ቪዳስ ታትቫም” ([[Vanisource:SB 1.2.11|ሽብ 1 2 11]]) መስማት ያለብንም ከታትቫ ቪት (እውነትን የሚያውቅ)መሆን አለበት:ከምሁራን እና ከፖለቲከኞች ግን መሆን የለበትም: መስማት ያለባችሁም:እውነትን ከሚያውቅ መንፈሳዊ አባት:መሆን አለበት: ይህንንም መመሪያ በጥብቅ ከተከተላችሁ:ሁሉንም ነገር በትክክል ለመረዳት ትችላላችሁ: አመሰግናለሁ: | ||
<!-- END TRANSLATED TEXT --> | <!-- END TRANSLATED TEXT --> |
Latest revision as of 12:57, 8 June 2018
Lecture on SB 1.2.11 -- Vrndavana, October 22, 1972
የእኔም ጉሩ ማሃራጅ እንዲህ ይለን ነበረ:”ክርሽናን ለማየት አትሞክሩ“ ”ክርሽና እንዲያያችሁ ግን:አገልግሎት ለመስጠት ሞክሩ“ ይህ ነው የሚያስፈልገው: የክርሽናን ሃሳብም በትንሹ ለመሳብ ከቻላችሁ: ”ያት ካሩንያ ካታክሳ ቫይብሃቫቫታም ካታክሻ ቫይብሃቫታም“ ፕራብሆድሃናንዳ ሳራስቫቲ እንዲህ ብሏል:”የክርሽናን ሃሳብ ወይንም ትኩረት በትንሹ እንኳን ለመሳብ ከቻላችሁ:ህይወታችሁ የተሳካ ይሆናል“ ወዲያውኑ:ታድያ እንዴት ነው መሳብ የምትችሉት? “ብሃክትያ ማም አብሂጃናቲ” (ብጊ 18 55) ይህም ክርሽናን በማገልገል ብቻ ነው: የመንፈሳዊ አባታችሁን ትእዛዝ ተከትላችሁ:ክርሽናን ለማገልገል ሞክሩ: ምክንያቱም የመንፈሳዊ አባት: የክርሽና ተወካይ ነው:ክርሽናን በቀጥታ መቅረብ አንችልም: “ያስያ ፕራሳዶ ብሃጋቫት ፕራሳዳህ” ክርሽናን የሚወክል:ትክክለኛ መንፈሳዊ አባትም ካላችሁ:ክርሽናን መቅረብ ቀላል ይሆንላችኋል: ማነም ሰው የክርሽና ተወካይ:መሆን ይችላል: እንዴት:ይህስ ሊሆን ይችላል? የክርሽናን መልእክት:ሳትቀይሩ ማቅረብ ከቻላችሁ ነው: ቼታንያ ማሃፕራብሁም እንዲህ ብሏል:“አማራ አግናያ ጉሩ ሃና” (ቼቻ ማድህያ 7 128) “በእኔ ትእዛዝ ጉሩ ሁኑ” የቼይታንያ ማሃፕራብሁንም ትእዛዝ የምትከተሉ ከኖነ:ጉሩ መሆን ትችላላችሁ: “አማራ አግያና ጉሩ ሃና” ነገር ግን ችግሩ የመምህሮቻችንን ትእዛዝ የመከተል ምኞት የለንም: የራሳችንንም መንገድ እንፈጥራለን: ተግባራዊ በሆነም መንገድ እንዴት ትልቅ ድርጅቶች ሁሉ እንደጠፉ አይተናል: የመንፈሳዊ አባታቸውን ሳይከተሉ:የራሳቸውን አመራር መፍጠር ሲጀምሩ:ሁሉም ነገር መፍረስ ይጀምራል: ስለዚህም ቪሽቫናት ቻክራቫርትሂ:የመንፈሳዊ አባቶቻችን ቃላቶች እንዲከበሩ ትኩረት አድርጓል: ቭያቫሳያትሚካ ቡድሂር ኤኬ ሃ ኩሩ ናንዳና:(ብጊ 2 41) ወደ መንፈሳዊ አባታችሁ ትእዛዝ ላይ ትኩረት ካደረጋችሁ: ሰለ ራሳችሁ ምቾት እና አለመመቸት ሳታስቡ ብታገለግሉ:ህይወታችሁ የተሳካ ሊሆን ይችላል: “ያስያ ደቬ ፓራ ብሃክቲር ያትሃ ዴቬ ታትሃ ጉሮ ታስያይቴ ካትሂታ ሂ አርትሃ ፕራካሻንቴ ማሃትማናሃ” (ሽብ6 23) ይህ በሁሉም ባለስልጣኖች የፀደቀ ነው: የፀደቀንም የክርሽናን ተወካይ ትእዛዝ:በሙሉ ልቦናችን አምነን መከተል አለብን:በዚህም መንገድ ህይወታችህ የተሳካ ይሆናል: ክርሽናንም በእውነተኛ መንገድ ልርነዳው እንችላለን:“ቫዳንቲ ታት ታትቫ ቪዳስ ታትቫም” (ሽብ 1 2 11) መስማት ያለብንም ከታትቫ ቪት (እውነትን የሚያውቅ)መሆን አለበት:ከምሁራን እና ከፖለቲከኞች ግን መሆን የለበትም: መስማት ያለባችሁም:እውነትን ከሚያውቅ መንፈሳዊ አባት:መሆን አለበት: ይህንንም መመሪያ በጥብቅ ከተከተላችሁ:ሁሉንም ነገር በትክክል ለመረዳት ትችላላችሁ: አመሰግናለሁ: