AM/Prabhupada 0127 - ታላቅ ድርጅት የተወሰነ ስርዓት ከሌለው ሊፈርስ ይችላል፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0127 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1972 Category:AM-Quotes - L...")
 
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists)
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in India, Vrndavana]]
[[Category:AM-Quotes - in India, Vrndavana]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0126 - ይህም ለመንፈሳዊ አባቴ ደስታ ብዬ የማደርገው ነው፡፡|0126|AM/Prabhupada 0129 - በክርሽና መተማመን ያስፈልጋችኋል፡፡ ምንም ዓይነት እጥረት የለም፡፡|0129}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 15: Line 18:


<!-- BEGIN VIDEO LINK -->
<!-- BEGIN VIDEO LINK -->
{{youtube_right|6-NkxTMtyKs|A Great Institution Was Lost by Whimsical Ways - Prabhupāda 0127}}
{{youtube_right|6-NkxTMtyKs|ታላቅ ድርጅት የተወሰነ ስርዓት ከሌለው ሊፈርስ ይችላል፡፡ -<br/>Prabhupāda 0127}}
<!-- END VIDEO LINK -->
<!-- END VIDEO LINK -->


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/721022SB.VRN_clip.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/721022SB.VRN_clip.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 27: Line 30:


<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
የእኔም ጉሩ ማሃራጅ እንዲህ ይለን ነበረ:”ክርሽናን ለማየት አትሞክሩ“ ”ክርሽና እንዲያያችሁ ግን:አገልግሎት ለመስጠት ሞክሩ“ ይህ ነው የሚያስፈልገው: የክርሽናን ሃሳብም በትንሹ ለመሳብ ከቻላችሁ: ”ያት ካሩንያ ካታክሳ ቫይብሃቫቫታም ካታክሻ ቫይብሃቫታም“ ፕራብሆድሃናንዳ ሳራስቫቲ እንዲህ ብሏል:”የክርሽናን ሃሳብ ወይንም ትኩረት በትንሹ እንኳን ለመሳብ ከቻላችሁ:ህይወታችሁ የተሳካ ይሆናል“ ወዲያውኑ:ታድያ እንዴት ነው መሳብ የምትችሉት? “ብሃክትያ ማም አብሂጃናቲ” ([[Vanisource:BG 18.55|ብጊ 18 55]]) ይህም ክርሽናን በማገልገል ብቻ ነው: የመንፈሳዊ አባታችሁን ትእዛዝ ተከትላችሁ:ክርሽናን ለማገልገል ሞክሩ: ምክንያቱም የመንፈሳዊ አባት: የክርሽና ተወካይ ነው:ክርሽናን በቀጥታ መቅረብ አንችልም: “ያስያ ፕራሳዶ ብሃጋቫት ፕራሳዳህ” ክርሽናን የሚወክል:ትክክለኛ መንፈሳዊ አባትም ካላችሁ:ክርሽናን መቅረብ ቀላል ይሆንላችኋል: ማነም ሰው የክርሽና ተወካይ:መሆን ይችላል: እንዴት:ይህስ ሊሆን ይችላል? የክርሽናን መልእክት:ሳትቀይሩ ማቅረብ ከቻላችሁ ነው: ቼታንያ ማሃፕራብሁም እንዲህ ብሏል:“አማራ አግናያ ጉሩ ሃና” ([[Vanisource:CC Madhya 7.128|ቼቻ ማድህያ 7 128]]) “በእኔ ትእዛዝ ጉሩ ሁኑ” የቼይታንያ ማሃፕራብሁንም ትእዛዝ የምትከተሉ ከኖነ:ጉሩ መሆን ትችላላችሁ: “አማራ አግያና ጉሩ ሃና” ነገር ግን ችግሩ የመምህሮቻችንን ትእዛዝ የመከተል ምኞት የለንም: የራሳችንንም መንገድ እንፈጥራለን: ተግባራዊ በሆነም መንገድ እንዴት ትልቅ ድርጅቶች ሁሉ እንደጠፉ አይተናል: የመንፈሳዊ አባታቸውን ሳይከተሉ:የራሳቸውን አመራር መፍጠር ሲጀምሩ:ሁሉም ነገር መፍረስ ይጀምራል: ስለዚህም ቪሽቫናት ቻክራቫርትሂ:የመንፈሳዊ አባቶቻችን ቃላቶች እንዲከበሩ ትኩረት አድርጓል: ቭያቫሳያትሚካ ቡድሂር ኤኬ ሃ ኩሩ ናንዳና:([[Vanisource:BG 2.41|ብጊ 2 41]]) ወደ መንፈሳዊ አባታችሁ ትእዛዝ ላይ ትኩረት ካደረጋችሁ: ሰለ ራሳችሁ ምቾት እና አለመመቸት ሳታስቡ ብታገለግሉ:ህይወታችሁ የተሳካ ሊሆን ይችላል: “ያስያ ደቬ ፓራ ብሃክቲር ያትሃ ዴቬ ታትሃ ጉሮ ታስያይቴ ካትሂታ ሂ አርትሃ ፕራካሻንቴ ማሃትማናሃ” (ሽብ6 23) ይህ በሁሉም ባለስልጣኖች የፀደቀ ነው: የፀደቀንም የክርሽናን ተወካይ ትእዛዝ:በሙሉ ልቦናችን አምነን መከተል አለብን:በዚህም መንገድ ህይወታችህ የተሳካ ይሆናል: ክርሽናንም በእውነተኛ መንገድ ልርነዳው እንችላለን:“ቫዳንቲ ታት ታትቫ ቪዳስ ታትቫም” ([[Vanisource:SB 1.2.11|ሽብ 1 2 11]]) መስማት ያለብንም ከታትቫ ቪት (እውነትን የሚያውቅ)መሆን አለበት:ከምሁራን እና ከፖለቲከኞች ግን መሆን የለበትም: መስማት ያለባችሁም:እውነትን ከሚያውቅ መንፈሳዊ አባት:መሆን አለበት: ይህንንም መመሪያ በጥብቅ ከተከተላችሁ:ሁሉንም ነገር በትክክል ለመረዳት ትችላላችሁ: አመሰግናለሁ:
የእኔም ጉሩ ማሃራጅ እንዲህ ይለን ነበረ:”ክርሽናን ለማየት አትሞክሩ“ ”ክርሽና እንዲያያችሁ ግን:አገልግሎት ለመስጠት ሞክሩ“ ይህ ነው የሚያስፈልገው: የክርሽናን ሃሳብም በትንሹ ለመሳብ ከቻላችሁ: ”ያት ካሩንያ ካታክሳ ቫይብሃቫቫታም ካታክሻ ቫይብሃቫታም“ ፕራብሆድሃናንዳ ሳራስቫቲ እንዲህ ብሏል:”የክርሽናን ሃሳብ ወይንም ትኩረት በትንሹ እንኳን ለመሳብ ከቻላችሁ:ህይወታችሁ የተሳካ ይሆናል“ ወዲያውኑ:ታድያ እንዴት ነው መሳብ የምትችሉት? “ብሃክትያ ማም አብሂጃናቲ” ([[Vanisource:BG 18.55 (1972)|ብጊ 18 55]]) ይህም ክርሽናን በማገልገል ብቻ ነው: የመንፈሳዊ አባታችሁን ትእዛዝ ተከትላችሁ:ክርሽናን ለማገልገል ሞክሩ: ምክንያቱም የመንፈሳዊ አባት: የክርሽና ተወካይ ነው:ክርሽናን በቀጥታ መቅረብ አንችልም: “ያስያ ፕራሳዶ ብሃጋቫት ፕራሳዳህ” ክርሽናን የሚወክል:ትክክለኛ መንፈሳዊ አባትም ካላችሁ:ክርሽናን መቅረብ ቀላል ይሆንላችኋል: ማነም ሰው የክርሽና ተወካይ:መሆን ይችላል: እንዴት:ይህስ ሊሆን ይችላል? የክርሽናን መልእክት:ሳትቀይሩ ማቅረብ ከቻላችሁ ነው: ቼታንያ ማሃፕራብሁም እንዲህ ብሏል:“አማራ አግናያ ጉሩ ሃና” ([[Vanisource:CC Madhya 7.128|ቼቻ ማድህያ 7 128]]) “በእኔ ትእዛዝ ጉሩ ሁኑ” የቼይታንያ ማሃፕራብሁንም ትእዛዝ የምትከተሉ ከኖነ:ጉሩ መሆን ትችላላችሁ: “አማራ አግያና ጉሩ ሃና” ነገር ግን ችግሩ የመምህሮቻችንን ትእዛዝ የመከተል ምኞት የለንም: የራሳችንንም መንገድ እንፈጥራለን: ተግባራዊ በሆነም መንገድ እንዴት ትልቅ ድርጅቶች ሁሉ እንደጠፉ አይተናል: የመንፈሳዊ አባታቸውን ሳይከተሉ:የራሳቸውን አመራር መፍጠር ሲጀምሩ:ሁሉም ነገር መፍረስ ይጀምራል: ስለዚህም ቪሽቫናት ቻክራቫርትሂ:የመንፈሳዊ አባቶቻችን ቃላቶች እንዲከበሩ ትኩረት አድርጓል: ቭያቫሳያትሚካ ቡድሂር ኤኬ ሃ ኩሩ ናንዳና:([[Vanisource:BG 2.41 (1972)|ብጊ 2 41]]) ወደ መንፈሳዊ አባታችሁ ትእዛዝ ላይ ትኩረት ካደረጋችሁ: ሰለ ራሳችሁ ምቾት እና አለመመቸት ሳታስቡ ብታገለግሉ:ህይወታችሁ የተሳካ ሊሆን ይችላል: “ያስያ ደቬ ፓራ ብሃክቲር ያትሃ ዴቬ ታትሃ ጉሮ ታስያይቴ ካትሂታ ሂ አርትሃ ፕራካሻንቴ ማሃትማናሃ” (ሽብ6 23) ይህ በሁሉም ባለስልጣኖች የፀደቀ ነው: የፀደቀንም የክርሽናን ተወካይ ትእዛዝ:በሙሉ ልቦናችን አምነን መከተል አለብን:በዚህም መንገድ ህይወታችህ የተሳካ ይሆናል: ክርሽናንም በእውነተኛ መንገድ ልርነዳው እንችላለን:“ቫዳንቲ ታት ታትቫ ቪዳስ ታትቫም” ([[Vanisource:SB 1.2.11|ሽብ 1 2 11]]) መስማት ያለብንም ከታትቫ ቪት (እውነትን የሚያውቅ)መሆን አለበት:ከምሁራን እና ከፖለቲከኞች ግን መሆን የለበትም: መስማት ያለባችሁም:እውነትን ከሚያውቅ መንፈሳዊ አባት:መሆን አለበት: ይህንንም መመሪያ በጥብቅ ከተከተላችሁ:ሁሉንም ነገር በትክክል ለመረዳት ትችላላችሁ: አመሰግናለሁ:
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 12:57, 8 June 2018



Lecture on SB 1.2.11 -- Vrndavana, October 22, 1972

የእኔም ጉሩ ማሃራጅ እንዲህ ይለን ነበረ:”ክርሽናን ለማየት አትሞክሩ“ ”ክርሽና እንዲያያችሁ ግን:አገልግሎት ለመስጠት ሞክሩ“ ይህ ነው የሚያስፈልገው: የክርሽናን ሃሳብም በትንሹ ለመሳብ ከቻላችሁ: ”ያት ካሩንያ ካታክሳ ቫይብሃቫቫታም ካታክሻ ቫይብሃቫታም“ ፕራብሆድሃናንዳ ሳራስቫቲ እንዲህ ብሏል:”የክርሽናን ሃሳብ ወይንም ትኩረት በትንሹ እንኳን ለመሳብ ከቻላችሁ:ህይወታችሁ የተሳካ ይሆናል“ ወዲያውኑ:ታድያ እንዴት ነው መሳብ የምትችሉት? “ብሃክትያ ማም አብሂጃናቲ” (ብጊ 18 55) ይህም ክርሽናን በማገልገል ብቻ ነው: የመንፈሳዊ አባታችሁን ትእዛዝ ተከትላችሁ:ክርሽናን ለማገልገል ሞክሩ: ምክንያቱም የመንፈሳዊ አባት: የክርሽና ተወካይ ነው:ክርሽናን በቀጥታ መቅረብ አንችልም: “ያስያ ፕራሳዶ ብሃጋቫት ፕራሳዳህ” ክርሽናን የሚወክል:ትክክለኛ መንፈሳዊ አባትም ካላችሁ:ክርሽናን መቅረብ ቀላል ይሆንላችኋል: ማነም ሰው የክርሽና ተወካይ:መሆን ይችላል: እንዴት:ይህስ ሊሆን ይችላል? የክርሽናን መልእክት:ሳትቀይሩ ማቅረብ ከቻላችሁ ነው: ቼታንያ ማሃፕራብሁም እንዲህ ብሏል:“አማራ አግናያ ጉሩ ሃና” (ቼቻ ማድህያ 7 128) “በእኔ ትእዛዝ ጉሩ ሁኑ” የቼይታንያ ማሃፕራብሁንም ትእዛዝ የምትከተሉ ከኖነ:ጉሩ መሆን ትችላላችሁ: “አማራ አግያና ጉሩ ሃና” ነገር ግን ችግሩ የመምህሮቻችንን ትእዛዝ የመከተል ምኞት የለንም: የራሳችንንም መንገድ እንፈጥራለን: ተግባራዊ በሆነም መንገድ እንዴት ትልቅ ድርጅቶች ሁሉ እንደጠፉ አይተናል: የመንፈሳዊ አባታቸውን ሳይከተሉ:የራሳቸውን አመራር መፍጠር ሲጀምሩ:ሁሉም ነገር መፍረስ ይጀምራል: ስለዚህም ቪሽቫናት ቻክራቫርትሂ:የመንፈሳዊ አባቶቻችን ቃላቶች እንዲከበሩ ትኩረት አድርጓል: ቭያቫሳያትሚካ ቡድሂር ኤኬ ሃ ኩሩ ናንዳና:(ብጊ 2 41) ወደ መንፈሳዊ አባታችሁ ትእዛዝ ላይ ትኩረት ካደረጋችሁ: ሰለ ራሳችሁ ምቾት እና አለመመቸት ሳታስቡ ብታገለግሉ:ህይወታችሁ የተሳካ ሊሆን ይችላል: “ያስያ ደቬ ፓራ ብሃክቲር ያትሃ ዴቬ ታትሃ ጉሮ ታስያይቴ ካትሂታ ሂ አርትሃ ፕራካሻንቴ ማሃትማናሃ” (ሽብ6 23) ይህ በሁሉም ባለስልጣኖች የፀደቀ ነው: የፀደቀንም የክርሽናን ተወካይ ትእዛዝ:በሙሉ ልቦናችን አምነን መከተል አለብን:በዚህም መንገድ ህይወታችህ የተሳካ ይሆናል: ክርሽናንም በእውነተኛ መንገድ ልርነዳው እንችላለን:“ቫዳንቲ ታት ታትቫ ቪዳስ ታትቫም” (ሽብ 1 2 11) መስማት ያለብንም ከታትቫ ቪት (እውነትን የሚያውቅ)መሆን አለበት:ከምሁራን እና ከፖለቲከኞች ግን መሆን የለበትም: መስማት ያለባችሁም:እውነትን ከሚያውቅ መንፈሳዊ አባት:መሆን አለበት: ይህንንም መመሪያ በጥብቅ ከተከተላችሁ:ሁሉንም ነገር በትክክል ለመረዳት ትችላላችሁ: አመሰግናለሁ: