AM/Prabhupada 0179 - መስራት ያለብን ለክርሽና ደስታ መሆነ አለበት፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0179 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1974 Category:AM-Quotes - L...")
 
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists)
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in USA, Los Angeles]]
[[Category:AM-Quotes - in USA, Los Angeles]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0176 - ክርሽናን የምታፈቀሩ ከሆነ ክርሽና ለዘለዓለም ቅርባችሁ ሆኖ ይገኛል፡፡|0176|AM/Prabhupada 0181 - ከአብዩ የመላእክት ጌታ ጋር በቅርብ መዛመድ ይገባኛል፡፡|0181}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 19: Line 22:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/740103SB.LA_clip.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/740103SB.LA_clip.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 27: Line 30:


<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
እነዚህ ማያቫዲ ፈላስፋዎች:በእውቅት እና በግምታዊ ፍልስፍና የበለፀጉ ይመስላሉ:ነገር ግን ዞረው ዞረው መውደቃቸው አይቀርም: ለምን?“አናድርታ ዩስማድ አንግህራያህ” “ያንተን ሎተሳዊ የእግር ከለላ:ሰለአልተጠለሉ:መውደቃቸው አይቀርም” የእነርሱ መንገድ አረጋጋጭ አይደለም:ምክንያቱም እንደ እነርሱ ፍልስፍና: የሰው ልጅ ያለ ስራ እና ያለ ፍላጎት ለመኖር አይችልም: ይህ የማይቻል ነው:የሰው ልጅ:እንስሳ:እና ተባይ እንኳን አንድ የሆነ ስራ ይሰራል: እኔም ተግባራዊ ልምድ አለኝ: አንዱ ልጄ በወጣትነቴ ግዜ: አስቸጋሪ ነበር: አንዳንድ ግዜም የእቃ መደርደርያ ላይ እናስቀምጠው ነበረ:መውረድም አይችልም ነበር: እርሱም አይመቸውም ነበር:ይህም የሚሰራው ስራ መደርደሪያው ላይ ሁኖ ስለቆመበት ነው: ስለዚህ ስራን ማቆም አይቻልም:ይህ የማይቻል ነገር ነው: የተሻለ ስራ የሰው ልጅ ከተሰጠው ያለአግባብ የሚሰራውን ስራ ማቆም ይችላል:“ፓራም ድርስትቫ ኒቫርታቴ” ([[Vanisource:BG 2.59|ብጊ 2 59]]) ስለዚህም ይህ የክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ:የተሻለ ስራን ለሰው ልጅ እያቀረበ ነው: እንደዚሁም ሁሉ የረከሰ ስራ መቆም ይችላል: አለበለዛ ግን በመቃወም ብቻ:ዝቅ ያለ ስራን ማቆም አይቻልም: መስራት አለብን:ይህም ስራ ክርሽናን ለማስደሰት መሆን አለበት: ወደ ክርሽና ቤተ መቅደስ መሄድ ይቻላል:የክርሽናን መፃህፍቶች ለማደል መሄድ ይቻላል:ወይንም ወደ ክርሽና ደቮቲዎች ጋ ሂዶ መሰባሰብ ይቻላል: ይህ ቆንጆ ነው:ነገር ግን ስራን ማቆም አይቻልም:ይህ የማይቻል ነው: አለበለዛ ግን: ይህ የስራፈት አእምሮዋችሁ የሰይጣን ጎጆ መስሪያ ይሆናል በዚህም ልትወድቁ ትችላላችሁ:“እንዴት ወደ እዛች ሴት ልሂድ?” “እንዴት ወደ እዛ ወንድ ልሂድ?” መስራት ካቆማችሁ:አእምሮአችሁ ወደ ስሜታዊ ደስታ ፍለጋ መጓዝ ይጀምራል:ይኅው ነው: እንደዚሁም ሁሉ:ማናቸውንም ስሜቶቻችን:ለማቆም አንችልም:ነገር ግን በመንፈሳዊ አገልግሎት ማሰራት እንችላለን:ይህ የክርሽና ንቃት ነው:
እነዚህ ማያቫዲ ፈላስፋዎች:በእውቅት እና በግምታዊ ፍልስፍና የበለፀጉ ይመስላሉ:ነገር ግን ዞረው ዞረው መውደቃቸው አይቀርም: ለምን?“አናድርታ ዩስማድ አንግህራያህ” “ያንተን ሎተሳዊ የእግር ከለላ:ሰለአልተጠለሉ:መውደቃቸው አይቀርም” የእነርሱ መንገድ አረጋጋጭ አይደለም:ምክንያቱም እንደ እነርሱ ፍልስፍና: የሰው ልጅ ያለ ስራ እና ያለ ፍላጎት ለመኖር አይችልም: ይህ የማይቻል ነው:የሰው ልጅ:እንስሳ:እና ተባይ እንኳን አንድ የሆነ ስራ ይሰራል: እኔም ተግባራዊ ልምድ አለኝ: አንዱ ልጄ በወጣትነቴ ግዜ: አስቸጋሪ ነበር: አንዳንድ ግዜም የእቃ መደርደርያ ላይ እናስቀምጠው ነበረ:መውረድም አይችልም ነበር: እርሱም አይመቸውም ነበር:ይህም የሚሰራው ስራ መደርደሪያው ላይ ሁኖ ስለቆመበት ነው: ስለዚህ ስራን ማቆም አይቻልም:ይህ የማይቻል ነገር ነው: የተሻለ ስራ የሰው ልጅ ከተሰጠው ያለአግባብ የሚሰራውን ስራ ማቆም ይችላል:“ፓራም ድርስትቫ ኒቫርታቴ” ([[Vanisource:BG 2.59 (1972)|ብጊ 2 59]]) ስለዚህም ይህ የክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ:የተሻለ ስራን ለሰው ልጅ እያቀረበ ነው: እንደዚሁም ሁሉ የረከሰ ስራ መቆም ይችላል: አለበለዛ ግን በመቃወም ብቻ:ዝቅ ያለ ስራን ማቆም አይቻልም: መስራት አለብን:ይህም ስራ ክርሽናን ለማስደሰት መሆን አለበት: ወደ ክርሽና ቤተ መቅደስ መሄድ ይቻላል:የክርሽናን መፃህፍቶች ለማደል መሄድ ይቻላል:ወይንም ወደ ክርሽና ደቮቲዎች ጋ ሂዶ መሰባሰብ ይቻላል: ይህ ቆንጆ ነው:ነገር ግን ስራን ማቆም አይቻልም:ይህ የማይቻል ነው: አለበለዛ ግን: ይህ የስራፈት አእምሮዋችሁ የሰይጣን ጎጆ መስሪያ ይሆናል በዚህም ልትወድቁ ትችላላችሁ:“እንዴት ወደ እዛች ሴት ልሂድ?” “እንዴት ወደ እዛ ወንድ ልሂድ?” መስራት ካቆማችሁ:አእምሮአችሁ ወደ ስሜታዊ ደስታ ፍለጋ መጓዝ ይጀምራል:ይኅው ነው: እንደዚሁም ሁሉ:ማናቸውንም ስሜቶቻችን:ለማቆም አንችልም:ነገር ግን በመንፈሳዊ አገልግሎት ማሰራት እንችላለን:ይህ የክርሽና ንቃት ነው:
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 12:59, 8 June 2018



Lecture on SB 1.16.6 -- Los Angeles, January 3, 1974

እነዚህ ማያቫዲ ፈላስፋዎች:በእውቅት እና በግምታዊ ፍልስፍና የበለፀጉ ይመስላሉ:ነገር ግን ዞረው ዞረው መውደቃቸው አይቀርም: ለምን?“አናድርታ ዩስማድ አንግህራያህ” “ያንተን ሎተሳዊ የእግር ከለላ:ሰለአልተጠለሉ:መውደቃቸው አይቀርም” የእነርሱ መንገድ አረጋጋጭ አይደለም:ምክንያቱም እንደ እነርሱ ፍልስፍና: የሰው ልጅ ያለ ስራ እና ያለ ፍላጎት ለመኖር አይችልም: ይህ የማይቻል ነው:የሰው ልጅ:እንስሳ:እና ተባይ እንኳን አንድ የሆነ ስራ ይሰራል: እኔም ተግባራዊ ልምድ አለኝ: አንዱ ልጄ በወጣትነቴ ግዜ: አስቸጋሪ ነበር: አንዳንድ ግዜም የእቃ መደርደርያ ላይ እናስቀምጠው ነበረ:መውረድም አይችልም ነበር: እርሱም አይመቸውም ነበር:ይህም የሚሰራው ስራ መደርደሪያው ላይ ሁኖ ስለቆመበት ነው: ስለዚህ ስራን ማቆም አይቻልም:ይህ የማይቻል ነገር ነው: የተሻለ ስራ የሰው ልጅ ከተሰጠው ያለአግባብ የሚሰራውን ስራ ማቆም ይችላል:“ፓራም ድርስትቫ ኒቫርታቴ” (ብጊ 2 59) ስለዚህም ይህ የክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ:የተሻለ ስራን ለሰው ልጅ እያቀረበ ነው: እንደዚሁም ሁሉ የረከሰ ስራ መቆም ይችላል: አለበለዛ ግን በመቃወም ብቻ:ዝቅ ያለ ስራን ማቆም አይቻልም: መስራት አለብን:ይህም ስራ ክርሽናን ለማስደሰት መሆን አለበት: ወደ ክርሽና ቤተ መቅደስ መሄድ ይቻላል:የክርሽናን መፃህፍቶች ለማደል መሄድ ይቻላል:ወይንም ወደ ክርሽና ደቮቲዎች ጋ ሂዶ መሰባሰብ ይቻላል: ይህ ቆንጆ ነው:ነገር ግን ስራን ማቆም አይቻልም:ይህ የማይቻል ነው: አለበለዛ ግን: ይህ የስራፈት አእምሮዋችሁ የሰይጣን ጎጆ መስሪያ ይሆናል በዚህም ልትወድቁ ትችላላችሁ:“እንዴት ወደ እዛች ሴት ልሂድ?” “እንዴት ወደ እዛ ወንድ ልሂድ?” መስራት ካቆማችሁ:አእምሮአችሁ ወደ ስሜታዊ ደስታ ፍለጋ መጓዝ ይጀምራል:ይኅው ነው: እንደዚሁም ሁሉ:ማናቸውንም ስሜቶቻችን:ለማቆም አንችልም:ነገር ግን በመንፈሳዊ አገልግሎት ማሰራት እንችላለን:ይህ የክርሽና ንቃት ነው: