AM/Prabhupada 0205 - እነዚህ ሰዎች ይህንን ያህል የክርሽና ንቃትን ይቀበሉታል ብዬ አልገመትኩም ነበረ፡፡: Difference between revisions
Visnu Murti (talk | contribs) (Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0205 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1975 Category:AM-Quotes - M...") |
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists) |
||
Line 6: | Line 6: | ||
[[Category:AM-Quotes - in Australia]] | [[Category:AM-Quotes - in Australia]] | ||
<!-- END CATEGORY LIST --> | <!-- END CATEGORY LIST --> | ||
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE --> | |||
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0204 - እኔ የማገኘው የመንፈሳዊ አባቴን በረከት ነው፡፡ ይህም ቫኒ ይባላል፡፡|0204|AM/Prabhupada 0206 - በቬዲክ ባህል ግዜ ገንዘብ የሚባል ነገር አልነበረም፡፡|0206}} | |||
<!-- END NAVIGATION BAR --> | |||
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK--> | <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK--> | ||
<div class="center"> | <div class="center"> | ||
Line 18: | Line 21: | ||
<!-- BEGIN AUDIO LINK --> | <!-- BEGIN AUDIO LINK --> | ||
<mp3player> | <mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/750520MW.MEL_clip.mp3</mp3player> | ||
<!-- END AUDIO LINK --> | <!-- END AUDIO LINK --> | ||
Line 26: | Line 29: | ||
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT --> | <!-- BEGIN TRANSLATED TEXT --> | ||
ፕራብሁፓድ:ስትሰብኩ:የግድ የክርሽና ንቃት መውሰዱን ማየት የለባችሁም:ክርሽና ንቃትን ማዳበር ቀላል ነገር አይደለም: ቀላል አይደለም:ብዙ ትውልድም ሊጠይቅ ይችላል:“ባሁናም ጃንማናም አንቴ” ([[Vanisource:BG 7.19|ብጊ 7 19]]) ነገር ግን ሃላፊነታችሁን መወጣት አለባችሁ:“ያሬ ዴክሃ ታሬ ካሃ ክርሽና ኡፓዴሽ” ([[Vanisource:CC Madhya 7.128|ቼቻ ማድህያ 7 128]]) ስትሰብኩ ሃላፊነታችሁን ተወጣችሁ ማለት ነው: በእርግጥ እንዲቀበሏችሁ ለማድረግ ጥረት ያስፈልጋል: ሊቀበሏችሁ ካልቻሉ ግን:ያ የእናንተ የስራ መዘናጋት እና መሳሳት አይደለም: ሃላፊነታችሁ ሂዶ መስበክ ብቻ ነው: ልክ እኔ ወደ አገራችሁ ስመጣ:ምንም ነገር ይሳካል ብዬ አልጠበቅሁም ነበር: ምክንያቱም:ልክ እንደዚህ ስል:”ማመንዘር:ስጋ መብላት:አይፈቀድም“ ስል ትተውኝ ይሄዳሉ ብዬ ነበር:(ሳቅ) ስለዚህ ተስፋም አልነበረኝም: ድቮቲ 1:እነዚህን በጣም ይወዳሉ: | ፕራብሁፓድ:ስትሰብኩ:የግድ የክርሽና ንቃት መውሰዱን ማየት የለባችሁም:ክርሽና ንቃትን ማዳበር ቀላል ነገር አይደለም: ቀላል አይደለም:ብዙ ትውልድም ሊጠይቅ ይችላል:“ባሁናም ጃንማናም አንቴ” ([[Vanisource:BG 7.19 (1972)|ብጊ 7 19]]) ነገር ግን ሃላፊነታችሁን መወጣት አለባችሁ:“ያሬ ዴክሃ ታሬ ካሃ ክርሽና ኡፓዴሽ” ([[Vanisource:CC Madhya 7.128|ቼቻ ማድህያ 7 128]]) ስትሰብኩ ሃላፊነታችሁን ተወጣችሁ ማለት ነው: በእርግጥ እንዲቀበሏችሁ ለማድረግ ጥረት ያስፈልጋል: ሊቀበሏችሁ ካልቻሉ ግን:ያ የእናንተ የስራ መዘናጋት እና መሳሳት አይደለም: ሃላፊነታችሁ ሂዶ መስበክ ብቻ ነው: ልክ እኔ ወደ አገራችሁ ስመጣ:ምንም ነገር ይሳካል ብዬ አልጠበቅሁም ነበር: ምክንያቱም:ልክ እንደዚህ ስል:”ማመንዘር:ስጋ መብላት:አይፈቀድም“ ስል ትተውኝ ይሄዳሉ ብዬ ነበር:(ሳቅ) ስለዚህ ተስፋም አልነበረኝም: ድቮቲ 1:እነዚህን በጣም ይወዳሉ: | ||
ፕራብሁፓድ:አዎን:ነገር ግን በእናንተ ሩሁርሁነት ተቀብላችሁኛል:ነገር ግን የጠበቁት ነገር አልነበረም: እነዚህ ሰዎች ይቀበሉኛል ብዬ በፍጹም አልጠበኩትም: ሀሪ ሶሪ:በክርሽና መተማመን አለብን: | ፕራብሁፓድ:አዎን:ነገር ግን በእናንተ ሩሁርሁነት ተቀብላችሁኛል:ነገር ግን የጠበቁት ነገር አልነበረም: እነዚህ ሰዎች ይቀበሉኛል ብዬ በፍጹም አልጠበኩትም: ሀሪ ሶሪ:በክርሽና መተማመን አለብን: |
Latest revision as of 13:00, 8 June 2018
Morning Walk -- May 20, 1975, Melbourne
ፕራብሁፓድ:ስትሰብኩ:የግድ የክርሽና ንቃት መውሰዱን ማየት የለባችሁም:ክርሽና ንቃትን ማዳበር ቀላል ነገር አይደለም: ቀላል አይደለም:ብዙ ትውልድም ሊጠይቅ ይችላል:“ባሁናም ጃንማናም አንቴ” (ብጊ 7 19) ነገር ግን ሃላፊነታችሁን መወጣት አለባችሁ:“ያሬ ዴክሃ ታሬ ካሃ ክርሽና ኡፓዴሽ” (ቼቻ ማድህያ 7 128) ስትሰብኩ ሃላፊነታችሁን ተወጣችሁ ማለት ነው: በእርግጥ እንዲቀበሏችሁ ለማድረግ ጥረት ያስፈልጋል: ሊቀበሏችሁ ካልቻሉ ግን:ያ የእናንተ የስራ መዘናጋት እና መሳሳት አይደለም: ሃላፊነታችሁ ሂዶ መስበክ ብቻ ነው: ልክ እኔ ወደ አገራችሁ ስመጣ:ምንም ነገር ይሳካል ብዬ አልጠበቅሁም ነበር: ምክንያቱም:ልክ እንደዚህ ስል:”ማመንዘር:ስጋ መብላት:አይፈቀድም“ ስል ትተውኝ ይሄዳሉ ብዬ ነበር:(ሳቅ) ስለዚህ ተስፋም አልነበረኝም: ድቮቲ 1:እነዚህን በጣም ይወዳሉ:
ፕራብሁፓድ:አዎን:ነገር ግን በእናንተ ሩሁርሁነት ተቀብላችሁኛል:ነገር ግን የጠበቁት ነገር አልነበረም: እነዚህ ሰዎች ይቀበሉኛል ብዬ በፍጹም አልጠበኩትም: ሀሪ ሶሪ:በክርሽና መተማመን አለብን:
ፕራብሁፓድ:አዎን:ያ ነው የእኛ ሃላፊነት: ሀሪ ሶሪ:ውጤቱን ከጠበቅን:
ፕራብሁፓድ:የመንፈሳዊ አባታችንን እንደ አዘዘን: ሃላፊነታችንን መወጣት አለብን: ”ጉሩ ክርሽና ክርፓያ“ (ቼቻ ማድህያ 19 151) እንደዚሁም ሁሉ ከሁለቱም ወገን ትካሳላችሁ:ከመንፈሳዊ አባት እና ከክርሽና: ይህም የህይወታችሁ መሳካት ነው: