AM/Prabhupada 0225 - አትቀየሙ ወይንም አይዙርባችሁ፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0225 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1969 Category:AM-Quotes - L...")
 
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists)
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in USA, Columbus]]
[[Category:AM-Quotes - in USA, Columbus]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0222 - ይህንን መንፈሳዊ እንቅስቃሴ ወደፊት ከመግፋት አታቁሙ፡፡|0222|AM/Prabhupada 0226 - የአብዩ ጌታን ስም ምስጋና እንቅስቃሴዎች ቁንጅና እና ፍቅር ማስፋፋት፡|0226}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 19: Line 22:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/690519LE.COL_clip.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/690519LE.COL_clip.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 27: Line 30:


<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
የሰው ልጅ ስልጣኔ ማተኮር ያለበት እራስን ስለማወቅ እኔ ማን እንደሆንኩ ማወቅን እና ሕይወታችንንም ከዚሁ አንፃር ማስተካከል ላይ ነው፡፡ ብሀገቫታ እንዲ ይለናል። "እራሳችንን የምናውቅበት ደረጃ ላይ ካልደረስን ግን" "የምንሰራው ሁሉ የሚሸነፍ ወይንም እንዲሁ ግዜን ማባከን ብቻ ይሆናል፡፡" በተጨማሪም የሕይወታችንን ምንም አጭር ግዜ የሚሆን እንኳን እንዳናባክን ማስጠንቀቂያው ተሰጥቶናል፡፡ እባካችሁ እነዚህን የቬዲክ ትእዛዞች ለመረዳት እና እንዴት ጥሩ እንደሆኑ ለመረዳት ሙከራ አድርጉ፡፡ አንድ ቻናክያ ፓንዲት የሚባል ታላቅ ፖለቲከኛ ነበረ፡፡ እርሱም ቻንድራ ጉብታ ተብሎ ለሚታወቀው ንጉስ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሆኖ የሚያገለግል ነበረ፡፡ ይህም አሌክሳንደር ዘ ግሬት በግሪክ ውስጥ በሚገዛበት ግዜ ነው፡፡ የንጉሱ ቻንድራ ጉፕታ ጠቅላይ ሚኒስቲርም ሆኖ ሲያገለግል እያለ ብዙ የሞራል እና የህብረተሰብ ጥሩ ትእዛዞች ነበሩት፡፡ ከጥቅሶቹ አንዱም እንዲህ ይላል፡፡ "አዩ ሻ ክሳና ኤኮ ፒና ላብያሀ ስቫርና ኮቲብሂህ" "አዩሻ" ማለት የሕይወታችሁ ግዜ ማለት ነው፡፡ ለምሳሌ አንተ 20 ዓመት ነህ እንበል፡፡ ዛሬ ሜይ 19 ነው፡፡ ዛሬም 4 ፒም ነበረ፡፡ አሁን ይህ 4 ፒም 19 ሜይ 1969 ሂዷል ጠፍቷል፡፡ ግዜውን ምንም ብዙ ሚልዮን ዶላር ብትከፍሉም ልትመልሱት አትችሉም፡፡ ይህንን መረዳት አለብን፡፡ እንደዚሁም ሁሉ ምንም ትንሽ አጭር ግዜም ብትሆን በዚህ ዓለም በስሜታዊ ደስታ ላይ እየተሰማራን ግዜያችንን እናባክናለን፡፡ ሁሌ መብላት መተኛት በወሲብ መሰማራት መከላከል በእነዚህ ላይ ሀሳባችንን በማተኮር የሕይወታችንን ጥቅም በመዘንጋት ላይ እንገኛለን፡፡ ብዙ ሚሊዮን ዶላር በመክፈል ይህችን ትንሿን ግዜ እንኳን ለመመለስ አንችልም፡፡ በዚህም መንገድ ሕይወታችን እንዴት በጣም አስፈላጊ እንደሆነ መረዳት አለብን፡፡ ይህም የክርሽና ንቃተ ማህበር እንቅስቃሴያችን የተቋቋመው ሕብረተሰቡን ይህ ሕይወት እንዴት በጣም አስፈላጊ እና እንዴት በአግባቡ መጠቀም እንደ አለብን ለማስተማር ነው፡፡ ይህ እንቅስቃሴያችን "ሳርቬ ሱክሂኖ ብሃቫንቱ" ይባላል፡፡ ሁሉን ለማስደሰት የቆመ ማለት ነው፡፡ ይህም ለሰው ልጅ ሕብረተሰብ ብቻ ሳይሆን ለእንስሶችም ጭምር ነው፡፡ የእኛ ፍላጎት ሁሉም በጣም ደስተኛ እንዲሆን ነው፡፡ ይህ ነው የክርሽና ንቃተ ማህበራችን ዓላማ፡፡ ደግሞም ተግባራዊ ነው፡፡ ሕልም አይደለም፡፡ ሁሉም ደስተኛ ሊሆን ይችላል፡፡ ቅር አይበላችሁ፡፡ ግራ አይግባችሁ፡፡ ሕይወታችሁ ትልቅ ዋጋ አለው፡፡ እያንዳንዳችሁ በዚሁ ኑሮአችሁ ውስጥ ሕይወታችሁ ዘለዓለማዊ መሆኑን መረዳት ትችላላችሁ፡፡ ይህም በዘለዓለማዊ ደስታ እና ሙሉ እውቀት የተመሰረተ ነው፡፡ ይህ የሚቻል ነው፡፡ የማይቻል አይደለም፡፡ እኛም የምናደርገው ጥረት ሁሉ ይህንኑን መለእክት ለመላው ዓለም ለማስተላለፍ ነው፡፡ “ሕይወታችሁ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ ልክ እንደ ውሾች እና እንደ ድመቶች አታባክኑት፡፡ እንደአግባቡ ሙሉ ለሙሉ ተጠቀሙበት፡፡” ይህ ነው በብሀገቨድ ጊታ ውስጥ የተጠቀሰው፡፡ ይህንንም ብሀገቨድ ጊታ አሳትመነዋል፡፡ ለማንበብ ሞክሩ፡፡ በዚህም የብሀገቨድ ጊታ ቅዱስ መጽሀፍ ውስጥ እንዲህ ተብሎ ተጠቅሷል፡፡ “ጃንማ ካርማ ሜ ድቭያም ዮ ጃናቲ ታትቫታሀ” በቀላሉ መረዳት ያለብን ክርሽና ማን እንደሆነ የሚያደርገውስ ምንድን ነው? ሕይወቱስ በምን የተመረኮዘ ነው? የሚኖረውስ የት ነው? ምንስ ይሰራል? “ጃናማ ካርማ” ጃንማ ማለት ትውልድ እና ሞት ማለት ነው፡፡ ካርማ ማለት እንቅስቃሴዎች ወይንም ስራዎች ማለት ነው፡፡ ዲቭያም ማለት ደግሞ መንፈሳዊ ማለት ነው፡፡ “ጃንማ ካርማ መ ዲቭያም ዮ ጃናቲ ታትቫታሀ” አንድ ሰው የክርሽናን ትውልድ እና ከዚህ ዓለም መልቀቅ ዓላማ በትክክል እና በእውነቱ የሚረዳ ከሆነ በሴሜታዊ እምነት ሳይሆን በሳይንሳዊ ሂደት ከዚያ ውጤቱ እንዲህ ይሆናል፡፡ “ዴሀም ፑናር ጃናማ ናይቲ ማም ኢቲ ኮንቴያ” ([[Vanisource:BG 4.9|ብጊ፡ 4 9]]) ሽሪ ክርሽናን በትክክሉ በመረዳት ብቻ ውጤቱ ከሞት በኃላ ወደ እዚህ ወደ መከራ ወደተሞላበት ቁሳዊ ዓለም አትመለሱም፡፡ ይህም የተረጋገጠ ነው፡፡ ታድያ በዚሁ ሕይወታችሁ ይህንኑ ብትረዱ በጣም ደስተኞች ትሆናላችሁ፡፡
የሰው ልጅ ስልጣኔ ማተኮር ያለበት እራስን ስለማወቅ እኔ ማን እንደሆንኩ ማወቅን እና ሕይወታችንንም ከዚሁ አንፃር ማስተካከል ላይ ነው፡፡ ብሀገቫታ እንዲ ይለናል። "እራሳችንን የምናውቅበት ደረጃ ላይ ካልደረስን ግን" "የምንሰራው ሁሉ የሚሸነፍ ወይንም እንዲሁ ግዜን ማባከን ብቻ ይሆናል፡፡" በተጨማሪም የሕይወታችንን ምንም አጭር ግዜ የሚሆን እንኳን እንዳናባክን ማስጠንቀቂያው ተሰጥቶናል፡፡ እባካችሁ እነዚህን የቬዲክ ትእዛዞች ለመረዳት እና እንዴት ጥሩ እንደሆኑ ለመረዳት ሙከራ አድርጉ፡፡ አንድ ቻናክያ ፓንዲት የሚባል ታላቅ ፖለቲከኛ ነበረ፡፡ እርሱም ቻንድራ ጉብታ ተብሎ ለሚታወቀው ንጉስ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሆኖ የሚያገለግል ነበረ፡፡ ይህም አሌክሳንደር ዘ ግሬት በግሪክ ውስጥ በሚገዛበት ግዜ ነው፡፡ የንጉሱ ቻንድራ ጉፕታ ጠቅላይ ሚኒስቲርም ሆኖ ሲያገለግል እያለ ብዙ የሞራል እና የህብረተሰብ ጥሩ ትእዛዞች ነበሩት፡፡ ከጥቅሶቹ አንዱም እንዲህ ይላል፡፡ "አዩ ሻ ክሳና ኤኮ ፒና ላብያሀ ስቫርና ኮቲብሂህ" "አዩሻ" ማለት የሕይወታችሁ ግዜ ማለት ነው፡፡ ለምሳሌ አንተ 20 ዓመት ነህ እንበል፡፡ ዛሬ ሜይ 19 ነው፡፡ ዛሬም 4 ፒም ነበረ፡፡ አሁን ይህ 4 ፒም 19 ሜይ 1969 ሂዷል ጠፍቷል፡፡ ግዜውን ምንም ብዙ ሚልዮን ዶላር ብትከፍሉም ልትመልሱት አትችሉም፡፡ ይህንን መረዳት አለብን፡፡ እንደዚሁም ሁሉ ምንም ትንሽ አጭር ግዜም ብትሆን በዚህ ዓለም በስሜታዊ ደስታ ላይ እየተሰማራን ግዜያችንን እናባክናለን፡፡ ሁሌ መብላት መተኛት በወሲብ መሰማራት መከላከል በእነዚህ ላይ ሀሳባችንን በማተኮር የሕይወታችንን ጥቅም በመዘንጋት ላይ እንገኛለን፡፡ ብዙ ሚሊዮን ዶላር በመክፈል ይህችን ትንሿን ግዜ እንኳን ለመመለስ አንችልም፡፡ በዚህም መንገድ ሕይወታችን እንዴት በጣም አስፈላጊ እንደሆነ መረዳት አለብን፡፡ ይህም የክርሽና ንቃተ ማህበር እንቅስቃሴያችን የተቋቋመው ሕብረተሰቡን ይህ ሕይወት እንዴት በጣም አስፈላጊ እና እንዴት በአግባቡ መጠቀም እንደ አለብን ለማስተማር ነው፡፡ ይህ እንቅስቃሴያችን "ሳርቬ ሱክሂኖ ብሃቫንቱ" ይባላል፡፡ ሁሉን ለማስደሰት የቆመ ማለት ነው፡፡ ይህም ለሰው ልጅ ሕብረተሰብ ብቻ ሳይሆን ለእንስሶችም ጭምር ነው፡፡ የእኛ ፍላጎት ሁሉም በጣም ደስተኛ እንዲሆን ነው፡፡ ይህ ነው የክርሽና ንቃተ ማህበራችን ዓላማ፡፡ ደግሞም ተግባራዊ ነው፡፡ ሕልም አይደለም፡፡ ሁሉም ደስተኛ ሊሆን ይችላል፡፡ ቅር አይበላችሁ፡፡ ግራ አይግባችሁ፡፡ ሕይወታችሁ ትልቅ ዋጋ አለው፡፡ እያንዳንዳችሁ በዚሁ ኑሮአችሁ ውስጥ ሕይወታችሁ ዘለዓለማዊ መሆኑን መረዳት ትችላላችሁ፡፡ ይህም በዘለዓለማዊ ደስታ እና ሙሉ እውቀት የተመሰረተ ነው፡፡ ይህ የሚቻል ነው፡፡ የማይቻል አይደለም፡፡ እኛም የምናደርገው ጥረት ሁሉ ይህንኑን መለእክት ለመላው ዓለም ለማስተላለፍ ነው፡፡ “ሕይወታችሁ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ ልክ እንደ ውሾች እና እንደ ድመቶች አታባክኑት፡፡ እንደአግባቡ ሙሉ ለሙሉ ተጠቀሙበት፡፡” ይህ ነው በብሀገቨድ ጊታ ውስጥ የተጠቀሰው፡፡ ይህንንም ብሀገቨድ ጊታ አሳትመነዋል፡፡ ለማንበብ ሞክሩ፡፡ በዚህም የብሀገቨድ ጊታ ቅዱስ መጽሀፍ ውስጥ እንዲህ ተብሎ ተጠቅሷል፡፡ “ጃንማ ካርማ ሜ ድቭያም ዮ ጃናቲ ታትቫታሀ” በቀላሉ መረዳት ያለብን ክርሽና ማን እንደሆነ የሚያደርገውስ ምንድን ነው? ሕይወቱስ በምን የተመረኮዘ ነው? የሚኖረውስ የት ነው? ምንስ ይሰራል? “ጃናማ ካርማ” ጃንማ ማለት ትውልድ እና ሞት ማለት ነው፡፡ ካርማ ማለት እንቅስቃሴዎች ወይንም ስራዎች ማለት ነው፡፡ ዲቭያም ማለት ደግሞ መንፈሳዊ ማለት ነው፡፡ “ጃንማ ካርማ መ ዲቭያም ዮ ጃናቲ ታትቫታሀ” አንድ ሰው የክርሽናን ትውልድ እና ከዚህ ዓለም መልቀቅ ዓላማ በትክክል እና በእውነቱ የሚረዳ ከሆነ በሴሜታዊ እምነት ሳይሆን በሳይንሳዊ ሂደት ከዚያ ውጤቱ እንዲህ ይሆናል፡፡ “ዴሀም ፑናር ጃናማ ናይቲ ማም ኢቲ ኮንቴያ” ([[Vanisource:BG 4.9 (1972)|ብጊ፡ 4 9]]) ሽሪ ክርሽናን በትክክሉ በመረዳት ብቻ ውጤቱ ከሞት በኃላ ወደ እዚህ ወደ መከራ ወደተሞላበት ቁሳዊ ዓለም አትመለሱም፡፡ ይህም የተረጋገጠ ነው፡፡ ታድያ በዚሁ ሕይወታችሁ ይህንኑ ብትረዱ በጣም ደስተኞች ትሆናላችሁ፡፡
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 13:01, 8 June 2018



Lecture at Engagement -- Columbus, may 19, 1969

የሰው ልጅ ስልጣኔ ማተኮር ያለበት እራስን ስለማወቅ እኔ ማን እንደሆንኩ ማወቅን እና ሕይወታችንንም ከዚሁ አንፃር ማስተካከል ላይ ነው፡፡ ብሀገቫታ እንዲ ይለናል። "እራሳችንን የምናውቅበት ደረጃ ላይ ካልደረስን ግን" "የምንሰራው ሁሉ የሚሸነፍ ወይንም እንዲሁ ግዜን ማባከን ብቻ ይሆናል፡፡" በተጨማሪም የሕይወታችንን ምንም አጭር ግዜ የሚሆን እንኳን እንዳናባክን ማስጠንቀቂያው ተሰጥቶናል፡፡ እባካችሁ እነዚህን የቬዲክ ትእዛዞች ለመረዳት እና እንዴት ጥሩ እንደሆኑ ለመረዳት ሙከራ አድርጉ፡፡ አንድ ቻናክያ ፓንዲት የሚባል ታላቅ ፖለቲከኛ ነበረ፡፡ እርሱም ቻንድራ ጉብታ ተብሎ ለሚታወቀው ንጉስ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሆኖ የሚያገለግል ነበረ፡፡ ይህም አሌክሳንደር ዘ ግሬት በግሪክ ውስጥ በሚገዛበት ግዜ ነው፡፡ የንጉሱ ቻንድራ ጉፕታ ጠቅላይ ሚኒስቲርም ሆኖ ሲያገለግል እያለ ብዙ የሞራል እና የህብረተሰብ ጥሩ ትእዛዞች ነበሩት፡፡ ከጥቅሶቹ አንዱም እንዲህ ይላል፡፡ "አዩ ሻ ክሳና ኤኮ ፒና ላብያሀ ስቫርና ኮቲብሂህ" "አዩሻ" ማለት የሕይወታችሁ ግዜ ማለት ነው፡፡ ለምሳሌ አንተ 20 ዓመት ነህ እንበል፡፡ ዛሬ ሜይ 19 ነው፡፡ ዛሬም 4 ፒም ነበረ፡፡ አሁን ይህ 4 ፒም 19 ሜይ 1969 ሂዷል ጠፍቷል፡፡ ግዜውን ምንም ብዙ ሚልዮን ዶላር ብትከፍሉም ልትመልሱት አትችሉም፡፡ ይህንን መረዳት አለብን፡፡ እንደዚሁም ሁሉ ምንም ትንሽ አጭር ግዜም ብትሆን በዚህ ዓለም በስሜታዊ ደስታ ላይ እየተሰማራን ግዜያችንን እናባክናለን፡፡ ሁሌ መብላት መተኛት በወሲብ መሰማራት መከላከል በእነዚህ ላይ ሀሳባችንን በማተኮር የሕይወታችንን ጥቅም በመዘንጋት ላይ እንገኛለን፡፡ ብዙ ሚሊዮን ዶላር በመክፈል ይህችን ትንሿን ግዜ እንኳን ለመመለስ አንችልም፡፡ በዚህም መንገድ ሕይወታችን እንዴት በጣም አስፈላጊ እንደሆነ መረዳት አለብን፡፡ ይህም የክርሽና ንቃተ ማህበር እንቅስቃሴያችን የተቋቋመው ሕብረተሰቡን ይህ ሕይወት እንዴት በጣም አስፈላጊ እና እንዴት በአግባቡ መጠቀም እንደ አለብን ለማስተማር ነው፡፡ ይህ እንቅስቃሴያችን "ሳርቬ ሱክሂኖ ብሃቫንቱ" ይባላል፡፡ ሁሉን ለማስደሰት የቆመ ማለት ነው፡፡ ይህም ለሰው ልጅ ሕብረተሰብ ብቻ ሳይሆን ለእንስሶችም ጭምር ነው፡፡ የእኛ ፍላጎት ሁሉም በጣም ደስተኛ እንዲሆን ነው፡፡ ይህ ነው የክርሽና ንቃተ ማህበራችን ዓላማ፡፡ ደግሞም ተግባራዊ ነው፡፡ ሕልም አይደለም፡፡ ሁሉም ደስተኛ ሊሆን ይችላል፡፡ ቅር አይበላችሁ፡፡ ግራ አይግባችሁ፡፡ ሕይወታችሁ ትልቅ ዋጋ አለው፡፡ እያንዳንዳችሁ በዚሁ ኑሮአችሁ ውስጥ ሕይወታችሁ ዘለዓለማዊ መሆኑን መረዳት ትችላላችሁ፡፡ ይህም በዘለዓለማዊ ደስታ እና ሙሉ እውቀት የተመሰረተ ነው፡፡ ይህ የሚቻል ነው፡፡ የማይቻል አይደለም፡፡ እኛም የምናደርገው ጥረት ሁሉ ይህንኑን መለእክት ለመላው ዓለም ለማስተላለፍ ነው፡፡ “ሕይወታችሁ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ ልክ እንደ ውሾች እና እንደ ድመቶች አታባክኑት፡፡ እንደአግባቡ ሙሉ ለሙሉ ተጠቀሙበት፡፡” ይህ ነው በብሀገቨድ ጊታ ውስጥ የተጠቀሰው፡፡ ይህንንም ብሀገቨድ ጊታ አሳትመነዋል፡፡ ለማንበብ ሞክሩ፡፡ በዚህም የብሀገቨድ ጊታ ቅዱስ መጽሀፍ ውስጥ እንዲህ ተብሎ ተጠቅሷል፡፡ “ጃንማ ካርማ ሜ ድቭያም ዮ ጃናቲ ታትቫታሀ” በቀላሉ መረዳት ያለብን ክርሽና ማን እንደሆነ የሚያደርገውስ ምንድን ነው? ሕይወቱስ በምን የተመረኮዘ ነው? የሚኖረውስ የት ነው? ምንስ ይሰራል? “ጃናማ ካርማ” ጃንማ ማለት ትውልድ እና ሞት ማለት ነው፡፡ ካርማ ማለት እንቅስቃሴዎች ወይንም ስራዎች ማለት ነው፡፡ ዲቭያም ማለት ደግሞ መንፈሳዊ ማለት ነው፡፡ “ጃንማ ካርማ መ ዲቭያም ዮ ጃናቲ ታትቫታሀ” አንድ ሰው የክርሽናን ትውልድ እና ከዚህ ዓለም መልቀቅ ዓላማ በትክክል እና በእውነቱ የሚረዳ ከሆነ በሴሜታዊ እምነት ሳይሆን በሳይንሳዊ ሂደት ከዚያ ውጤቱ እንዲህ ይሆናል፡፡ “ዴሀም ፑናር ጃናማ ናይቲ ማም ኢቲ ኮንቴያ” (ብጊ፡ 4 9) ሽሪ ክርሽናን በትክክሉ በመረዳት ብቻ ውጤቱ ከሞት በኃላ ወደ እዚህ ወደ መከራ ወደተሞላበት ቁሳዊ ዓለም አትመለሱም፡፡ ይህም የተረጋገጠ ነው፡፡ ታድያ በዚሁ ሕይወታችሁ ይህንኑ ብትረዱ በጣም ደስተኞች ትሆናላችሁ፡፡