AM/Prabhupada 0238 - ዓብዩ ጌታ ጥሩ ነው፡፡ እርሱ ፍፁም ጥሩ ነው፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0238 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1973 Category:AM-Quotes - L...")
 
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists)
 
Line 6: Line 6:
[[Category:AM-Quotes - in United Kingdom]]
[[Category:AM-Quotes - in United Kingdom]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0236 - ብራህማናዎች እና ሳንያሶች መለመን ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ሻትርያዎች እና ቫይሻዎች መለመን አይገባቸውም፡፡|0236|AM/Prabhupada 0241 - ስሜቶቻችን ልክ እንደ እባብ ይቆጠራሉ፡፡|0241}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 18: Line 21:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/730804BG.LON_clip2.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/730804BG.LON_clip2.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 26: Line 29:


<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
"አታሀ ሽሪ ክርሽና ናማዲ ና ብሀቬድ ግራህያም ኢንድሪያሀ“ ([[Vanisource:CC Madhya 17.136|ቼቻ ማድህያ 17 136]]) ታድያ ይህንን የመሰለ የሽሪ ክርሽናን ባህርይ እንዴት ተራ ሰዎች ሊረዱት ይችላሉ? ምክንያቱም ያላቸው ተራ እና ፍፁም ያልሆነ ስሜቶቻቸው ለስህተት ሰለሚያጋልጧቸው ነው፡፡ ክርሽናን የእራሱ ትሁት አገልጋይ ወይንም ቫይሽናቫ እንኳን ላይረዳው ይችላል፡፡ ይህም ተገልጿል፡፡ ”ቫይሽናቬራ ክሪያ ሙድራ ቪግነሀ ና ብሁጅሀያ (ቼቻ ማድህያ 17 136) የቫይሽናቫ አቻርያ (መምህር) እንኳን ክርሽናን ላይረዳው ይችላል፡፡ በጣም በእውቀት የላቀ እና ብስለት ያለው ሰውም ቢሆንም ክርሽ የሚያደረጋቸው ነገሮች ሁሉ ላይረዳ ይችላል፡፡ ሰለዚህም ከፍተኛ ባለስልጣኖችን መከተል እንጂ ለማስመሰል ጥረት ማድረግ አይገባንም፡፡ ትእዛዛቸውን መከተል ይገባናል፡፡ ይህም ማለት በባለስልጣኖች የተሰጠውን መመሪያ መከተል ማለት ነው፡፡ አለበለዛ ክርሽናን ለመረዳት አስቸጋሪ ይሆናል፡፡ ክርሽና በጦር ሜዳው ላይ አርጁናን እንዲዋጋ ይገፋፋው ነበር፡፡ ይህም ማለት እኛም ሌሎች እንዲዋጉ መገፋፋት አለብን ማለት አይደለም፡፡ ይህም አግባብ ያለው አይሆንም፡፡ ለክርሽና ግን ይህ አግባብ የሌለው አይደለም፡፡ አብዩ የመላእክት ጌታ የሚያደረገው ነገር ሁሉ ጥሩ ነው፡፡ እርሱ ፍፁም ጥሩ የሆነ አብይ አምላክ ነው፡፡ ያለ ጥርጣሬ መቀበል አለብን፡፡ የሚያደረገው ነገር በሙሉ ፍፁም ጥሩ ነውና፡፡ ይህ መልካም ተግባር ነው፡፡ ነገር ግን ስልጣን የሌለውን ትእዛዝ መከተል መጥፎ ተግባር ነው፡፡ አብዩ አምላክ ግን ከማንም ቢሆን ትእዛዝ መቀበል አያስፈልገውም፡፡ “ኢሽቫራ ፓራማ ክርሽና” (ብሰ፡ 5 1) ከማንም ቢሆን መመሪያ ለመቀበል አያስፈልገውም። የሚያደርገው ነገር ሁሉ ፍፁም ጥሩ ነው፡፡ ክርሽናን ለመረዳት የምንችለው በዚህ መሰረት ነው፡፡ ክርሽናን በራሳችን ግምት ለመረዳት አንችልም፡፡ ክርሽና በእናንተ ምርምር እና ፈተና ሊገለፅ የሚችል ወይንም ሊፈተን የሚገባው አይደለም፡፡ እርሱ ከሁሉም በላይ ነው፡፡ እርሱ ከቁሳዊው ዓለም ተሻግሮ የሚገኝ ንፁህ መንፈሳዊ አካል ነው፡፡ ስለዚህ የመንፈሳዊ አለመካከት የሌላቸው ሁሉ ክርሽናን በትክክል አይረዱትም፡፡ በጦር ሜዳውም ላይ አርጁና እንዲዋጋ እያበረታታው ነው፡፡ “ክላይብያም ማ ስማ ጋማሀ ፓርትሀ ናይትሀት ትቫዪ ኡፓፓድያቴ ክሱስራም ህርዳያ ዶርባልያም ታክትቮቲስትሀ ፓራንታፓ” ([[Vanisource:BG 2.3|ብጊ፡2 3]]) ፓራንታፓ የሚለውን ቃል ክርሽና እንዲህ ለማለት ተጠቀመ “አንተ ክሻትርያ ነህ፡፡ አንተ ንጉስ ነህ” የአንተ ስራ አታላዮች እና ቀጣፊዎችን መቅጣት ነው፡፡ ይህ ነው ተግባርህ፡፡ እነዚህንም አታላዮች እና ቀጣፊዎች ምህረት ልታደርግላቸው አይገባም፡፡ ከዚህ ቀደም ነገስታት ሁሉ እንደሚያደርጉት ማለት ነው፡፡ ንጉስ እራሱ ፍርድ ውስጥ የሚገባበት ግዜ ነበረ፡፡ ወንጀለኞች በንጉሱ ፊት ይቀርቡ ነበረ፡፡ ንጉሱም ይገባዋል የሚል እውቀት እና መረጃ ካለው የገዛ እራሱን ጎራዴ አውጥቶ የወንጀለኛውን ጭንቅላት ይቆርጠው ነበረ፡፡ የንጉሱም ስልጣን እና ሀላፊነት እንዲህ ነበረ፡፡ በብዛት ባይታይም ከመቶ ዓመት በፊት በካሽሚር ውስጥ ለነበረው ንጉስ ሌባ በተያዘ ግዜ በንጉሱ ፊት ይቀርብለት ነበረ፡፡ የዚህም ሰው ሌባ መሆን እና መስረቁም ከተረጋገጠ ንጉሱ በቀጥታ የሌባውን እጅ እራሱ ይቆርጠው ነበረ፡፡ ይህም ከመቶ ዓመት በፊት ነበረ፡፡ በዚህም መንገድ ሌሎች ሌባዎች ሁሉ ማስጠንቀቂያ ይሰጣቸው ነበረ፡፡ "ይህ ነው ቅጣታችሁ፡፡" በዚህም ምክንያት ሌብነት ጠፍቶ ነበረ፡፡ መስረቅ እና መዝረፍ በካሽሚር ውስጥ ጠፍቶ ነበረ፡፡ አንድ ሰው መነገድ ላይ እቃ ጥሎ ቢሄድ እንኳን የሚነካው ሰው አልነበረም፡፡ ማንም ሰው እቃውን አይወስደውም ነበረ፡፡ የንጉሱም ትእዛዝ እንዲህ ነበረ፡፡ "በመንገድ ላይ ወድቆ የሚገኝ የሰው እቃ ማንም ሰው አንስቶት ሊወስድ አይችልም፡፡" እቃውን የጣለው ሰው መጥቶ መውሰድ አለበት እንጂ ሌላ ሰው እቃውን ለመውሰድ አይገባውም፡፡" መቶ ዓመት በፊት እንዲህ ነበረ፡፡ ሰለዚህ እንዲህ ዓይነቱ ዓብይ ቅጣት አስፈላጊ ነው፡፡ በአሁኑ ግዜ ግን እንደዚህ ዓይነት አብይ ቅጣፎች ቀርተዋል፡፡ ሰው ገዳዮችም አይሰቀሉም፡፡ ይህም ስህተት እና ተንኮለኝነት ነው፡፡ ሰው ገዳይ ያለ ምህረት መገደል አለበት፡፡ ለምን ሰው የሚገድል ብቻ? እንስሳም የሚገድል እንኳን መሰቀል ይገባዋል፡፡ ይህ ነበር የቀድሞው የነገስታት ስርዓት፡፡ ንጉሱ በጣም ጥብቅ የሆነ አመራት እንዲኖረው ያሰፈልጋል፡፡
"አታሀ ሽሪ ክርሽና ናማዲ ና ብሀቬድ ግራህያም ኢንድሪያሀ“ ([[Vanisource:CC Madhya 17.136|ቼቻ ማድህያ 17 136]]) ታድያ ይህንን የመሰለ የሽሪ ክርሽናን ባህርይ እንዴት ተራ ሰዎች ሊረዱት ይችላሉ? ምክንያቱም ያላቸው ተራ እና ፍፁም ያልሆነ ስሜቶቻቸው ለስህተት ሰለሚያጋልጧቸው ነው፡፡ ክርሽናን የእራሱ ትሁት አገልጋይ ወይንም ቫይሽናቫ እንኳን ላይረዳው ይችላል፡፡ ይህም ተገልጿል፡፡ ”ቫይሽናቬራ ክሪያ ሙድራ ቪግነሀ ና ብሁጅሀያ (ቼቻ ማድህያ 17 136) የቫይሽናቫ አቻርያ (መምህር) እንኳን ክርሽናን ላይረዳው ይችላል፡፡ በጣም በእውቀት የላቀ እና ብስለት ያለው ሰውም ቢሆንም ክርሽ የሚያደረጋቸው ነገሮች ሁሉ ላይረዳ ይችላል፡፡ ሰለዚህም ከፍተኛ ባለስልጣኖችን መከተል እንጂ ለማስመሰል ጥረት ማድረግ አይገባንም፡፡ ትእዛዛቸውን መከተል ይገባናል፡፡ ይህም ማለት በባለስልጣኖች የተሰጠውን መመሪያ መከተል ማለት ነው፡፡ አለበለዛ ክርሽናን ለመረዳት አስቸጋሪ ይሆናል፡፡ ክርሽና በጦር ሜዳው ላይ አርጁናን እንዲዋጋ ይገፋፋው ነበር፡፡ ይህም ማለት እኛም ሌሎች እንዲዋጉ መገፋፋት አለብን ማለት አይደለም፡፡ ይህም አግባብ ያለው አይሆንም፡፡ ለክርሽና ግን ይህ አግባብ የሌለው አይደለም፡፡ አብዩ የመላእክት ጌታ የሚያደረገው ነገር ሁሉ ጥሩ ነው፡፡ እርሱ ፍፁም ጥሩ የሆነ አብይ አምላክ ነው፡፡ ያለ ጥርጣሬ መቀበል አለብን፡፡ የሚያደረገው ነገር በሙሉ ፍፁም ጥሩ ነውና፡፡ ይህ መልካም ተግባር ነው፡፡ ነገር ግን ስልጣን የሌለውን ትእዛዝ መከተል መጥፎ ተግባር ነው፡፡ አብዩ አምላክ ግን ከማንም ቢሆን ትእዛዝ መቀበል አያስፈልገውም፡፡ “ኢሽቫራ ፓራማ ክርሽና” (ብሰ፡ 5 1) ከማንም ቢሆን መመሪያ ለመቀበል አያስፈልገውም። የሚያደርገው ነገር ሁሉ ፍፁም ጥሩ ነው፡፡ ክርሽናን ለመረዳት የምንችለው በዚህ መሰረት ነው፡፡ ክርሽናን በራሳችን ግምት ለመረዳት አንችልም፡፡ ክርሽና በእናንተ ምርምር እና ፈተና ሊገለፅ የሚችል ወይንም ሊፈተን የሚገባው አይደለም፡፡ እርሱ ከሁሉም በላይ ነው፡፡ እርሱ ከቁሳዊው ዓለም ተሻግሮ የሚገኝ ንፁህ መንፈሳዊ አካል ነው፡፡ ስለዚህ የመንፈሳዊ አለመካከት የሌላቸው ሁሉ ክርሽናን በትክክል አይረዱትም፡፡ በጦር ሜዳውም ላይ አርጁና እንዲዋጋ እያበረታታው ነው፡፡ “ክላይብያም ማ ስማ ጋማሀ ፓርትሀ ናይትሀት ትቫዪ ኡፓፓድያቴ ክሱስራም ህርዳያ ዶርባልያም ታክትቮቲስትሀ ፓራንታፓ” ([[Vanisource:BG 2.3 (1972)|ብጊ፡2 3]]) ፓራንታፓ የሚለውን ቃል ክርሽና እንዲህ ለማለት ተጠቀመ “አንተ ክሻትርያ ነህ፡፡ አንተ ንጉስ ነህ” የአንተ ስራ አታላዮች እና ቀጣፊዎችን መቅጣት ነው፡፡ ይህ ነው ተግባርህ፡፡ እነዚህንም አታላዮች እና ቀጣፊዎች ምህረት ልታደርግላቸው አይገባም፡፡ ከዚህ ቀደም ነገስታት ሁሉ እንደሚያደርጉት ማለት ነው፡፡ ንጉስ እራሱ ፍርድ ውስጥ የሚገባበት ግዜ ነበረ፡፡ ወንጀለኞች በንጉሱ ፊት ይቀርቡ ነበረ፡፡ ንጉሱም ይገባዋል የሚል እውቀት እና መረጃ ካለው የገዛ እራሱን ጎራዴ አውጥቶ የወንጀለኛውን ጭንቅላት ይቆርጠው ነበረ፡፡ የንጉሱም ስልጣን እና ሀላፊነት እንዲህ ነበረ፡፡ በብዛት ባይታይም ከመቶ ዓመት በፊት በካሽሚር ውስጥ ለነበረው ንጉስ ሌባ በተያዘ ግዜ በንጉሱ ፊት ይቀርብለት ነበረ፡፡ የዚህም ሰው ሌባ መሆን እና መስረቁም ከተረጋገጠ ንጉሱ በቀጥታ የሌባውን እጅ እራሱ ይቆርጠው ነበረ፡፡ ይህም ከመቶ ዓመት በፊት ነበረ፡፡ በዚህም መንገድ ሌሎች ሌባዎች ሁሉ ማስጠንቀቂያ ይሰጣቸው ነበረ፡፡ "ይህ ነው ቅጣታችሁ፡፡" በዚህም ምክንያት ሌብነት ጠፍቶ ነበረ፡፡ መስረቅ እና መዝረፍ በካሽሚር ውስጥ ጠፍቶ ነበረ፡፡ አንድ ሰው መነገድ ላይ እቃ ጥሎ ቢሄድ እንኳን የሚነካው ሰው አልነበረም፡፡ ማንም ሰው እቃውን አይወስደውም ነበረ፡፡ የንጉሱም ትእዛዝ እንዲህ ነበረ፡፡ "በመንገድ ላይ ወድቆ የሚገኝ የሰው እቃ ማንም ሰው አንስቶት ሊወስድ አይችልም፡፡" እቃውን የጣለው ሰው መጥቶ መውሰድ አለበት እንጂ ሌላ ሰው እቃውን ለመውሰድ አይገባውም፡፡" መቶ ዓመት በፊት እንዲህ ነበረ፡፡ ሰለዚህ እንዲህ ዓይነቱ ዓብይ ቅጣት አስፈላጊ ነው፡፡ በአሁኑ ግዜ ግን እንደዚህ ዓይነት አብይ ቅጣፎች ቀርተዋል፡፡ ሰው ገዳዮችም አይሰቀሉም፡፡ ይህም ስህተት እና ተንኮለኝነት ነው፡፡ ሰው ገዳይ ያለ ምህረት መገደል አለበት፡፡ ለምን ሰው የሚገድል ብቻ? እንስሳም የሚገድል እንኳን መሰቀል ይገባዋል፡፡ ይህ ነበር የቀድሞው የነገስታት ስርዓት፡፡ ንጉሱ በጣም ጥብቅ የሆነ አመራት እንዲኖረው ያሰፈልጋል፡፡
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 13:02, 8 June 2018



Lecture on BG 2.3 -- London, August 4, 1973

"አታሀ ሽሪ ክርሽና ናማዲ ና ብሀቬድ ግራህያም ኢንድሪያሀ“ (ቼቻ ማድህያ 17 136) ታድያ ይህንን የመሰለ የሽሪ ክርሽናን ባህርይ እንዴት ተራ ሰዎች ሊረዱት ይችላሉ? ምክንያቱም ያላቸው ተራ እና ፍፁም ያልሆነ ስሜቶቻቸው ለስህተት ሰለሚያጋልጧቸው ነው፡፡ ክርሽናን የእራሱ ትሁት አገልጋይ ወይንም ቫይሽናቫ እንኳን ላይረዳው ይችላል፡፡ ይህም ተገልጿል፡፡ ”ቫይሽናቬራ ክሪያ ሙድራ ቪግነሀ ና ብሁጅሀያ (ቼቻ ማድህያ 17 136) የቫይሽናቫ አቻርያ (መምህር) እንኳን ክርሽናን ላይረዳው ይችላል፡፡ በጣም በእውቀት የላቀ እና ብስለት ያለው ሰውም ቢሆንም ክርሽ የሚያደረጋቸው ነገሮች ሁሉ ላይረዳ ይችላል፡፡ ሰለዚህም ከፍተኛ ባለስልጣኖችን መከተል እንጂ ለማስመሰል ጥረት ማድረግ አይገባንም፡፡ ትእዛዛቸውን መከተል ይገባናል፡፡ ይህም ማለት በባለስልጣኖች የተሰጠውን መመሪያ መከተል ማለት ነው፡፡ አለበለዛ ክርሽናን ለመረዳት አስቸጋሪ ይሆናል፡፡ ክርሽና በጦር ሜዳው ላይ አርጁናን እንዲዋጋ ይገፋፋው ነበር፡፡ ይህም ማለት እኛም ሌሎች እንዲዋጉ መገፋፋት አለብን ማለት አይደለም፡፡ ይህም አግባብ ያለው አይሆንም፡፡ ለክርሽና ግን ይህ አግባብ የሌለው አይደለም፡፡ አብዩ የመላእክት ጌታ የሚያደረገው ነገር ሁሉ ጥሩ ነው፡፡ እርሱ ፍፁም ጥሩ የሆነ አብይ አምላክ ነው፡፡ ያለ ጥርጣሬ መቀበል አለብን፡፡ የሚያደረገው ነገር በሙሉ ፍፁም ጥሩ ነውና፡፡ ይህ መልካም ተግባር ነው፡፡ ነገር ግን ስልጣን የሌለውን ትእዛዝ መከተል መጥፎ ተግባር ነው፡፡ አብዩ አምላክ ግን ከማንም ቢሆን ትእዛዝ መቀበል አያስፈልገውም፡፡ “ኢሽቫራ ፓራማ ክርሽና” (ብሰ፡ 5 1) ከማንም ቢሆን መመሪያ ለመቀበል አያስፈልገውም። የሚያደርገው ነገር ሁሉ ፍፁም ጥሩ ነው፡፡ ክርሽናን ለመረዳት የምንችለው በዚህ መሰረት ነው፡፡ ክርሽናን በራሳችን ግምት ለመረዳት አንችልም፡፡ ክርሽና በእናንተ ምርምር እና ፈተና ሊገለፅ የሚችል ወይንም ሊፈተን የሚገባው አይደለም፡፡ እርሱ ከሁሉም በላይ ነው፡፡ እርሱ ከቁሳዊው ዓለም ተሻግሮ የሚገኝ ንፁህ መንፈሳዊ አካል ነው፡፡ ስለዚህ የመንፈሳዊ አለመካከት የሌላቸው ሁሉ ክርሽናን በትክክል አይረዱትም፡፡ በጦር ሜዳውም ላይ አርጁና እንዲዋጋ እያበረታታው ነው፡፡ “ክላይብያም ማ ስማ ጋማሀ ፓርትሀ ናይትሀት ትቫዪ ኡፓፓድያቴ ክሱስራም ህርዳያ ዶርባልያም ታክትቮቲስትሀ ፓራንታፓ” (ብጊ፡2 3) ፓራንታፓ የሚለውን ቃል ክርሽና እንዲህ ለማለት ተጠቀመ “አንተ ክሻትርያ ነህ፡፡ አንተ ንጉስ ነህ” የአንተ ስራ አታላዮች እና ቀጣፊዎችን መቅጣት ነው፡፡ ይህ ነው ተግባርህ፡፡ እነዚህንም አታላዮች እና ቀጣፊዎች ምህረት ልታደርግላቸው አይገባም፡፡ ከዚህ ቀደም ነገስታት ሁሉ እንደሚያደርጉት ማለት ነው፡፡ ንጉስ እራሱ ፍርድ ውስጥ የሚገባበት ግዜ ነበረ፡፡ ወንጀለኞች በንጉሱ ፊት ይቀርቡ ነበረ፡፡ ንጉሱም ይገባዋል የሚል እውቀት እና መረጃ ካለው የገዛ እራሱን ጎራዴ አውጥቶ የወንጀለኛውን ጭንቅላት ይቆርጠው ነበረ፡፡ የንጉሱም ስልጣን እና ሀላፊነት እንዲህ ነበረ፡፡ በብዛት ባይታይም ከመቶ ዓመት በፊት በካሽሚር ውስጥ ለነበረው ንጉስ ሌባ በተያዘ ግዜ በንጉሱ ፊት ይቀርብለት ነበረ፡፡ የዚህም ሰው ሌባ መሆን እና መስረቁም ከተረጋገጠ ንጉሱ በቀጥታ የሌባውን እጅ እራሱ ይቆርጠው ነበረ፡፡ ይህም ከመቶ ዓመት በፊት ነበረ፡፡ በዚህም መንገድ ሌሎች ሌባዎች ሁሉ ማስጠንቀቂያ ይሰጣቸው ነበረ፡፡ "ይህ ነው ቅጣታችሁ፡፡" በዚህም ምክንያት ሌብነት ጠፍቶ ነበረ፡፡ መስረቅ እና መዝረፍ በካሽሚር ውስጥ ጠፍቶ ነበረ፡፡ አንድ ሰው መነገድ ላይ እቃ ጥሎ ቢሄድ እንኳን የሚነካው ሰው አልነበረም፡፡ ማንም ሰው እቃውን አይወስደውም ነበረ፡፡ የንጉሱም ትእዛዝ እንዲህ ነበረ፡፡ "በመንገድ ላይ ወድቆ የሚገኝ የሰው እቃ ማንም ሰው አንስቶት ሊወስድ አይችልም፡፡" እቃውን የጣለው ሰው መጥቶ መውሰድ አለበት እንጂ ሌላ ሰው እቃውን ለመውሰድ አይገባውም፡፡" መቶ ዓመት በፊት እንዲህ ነበረ፡፡ ሰለዚህ እንዲህ ዓይነቱ ዓብይ ቅጣት አስፈላጊ ነው፡፡ በአሁኑ ግዜ ግን እንደዚህ ዓይነት አብይ ቅጣፎች ቀርተዋል፡፡ ሰው ገዳዮችም አይሰቀሉም፡፡ ይህም ስህተት እና ተንኮለኝነት ነው፡፡ ሰው ገዳይ ያለ ምህረት መገደል አለበት፡፡ ለምን ሰው የሚገድል ብቻ? እንስሳም የሚገድል እንኳን መሰቀል ይገባዋል፡፡ ይህ ነበር የቀድሞው የነገስታት ስርዓት፡፡ ንጉሱ በጣም ጥብቅ የሆነ አመራት እንዲኖረው ያሰፈልጋል፡፡