AM/Prabhupada 0311 - አዲስ መብራት በመስጠት ላይ እንገኛለን፡፡ ሜዲቴሽን ሊወድቅ ይችላል፡፡ ሰለዚህ የምንሰጣችሁን ተከተሉ፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0311 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1968 Category:AM-Quotes - L...")
 
m (Text replacement - "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->" to "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->")
 
Line 7: Line 7:
[[Category:AM-Quotes - in USA, Seattle]]
[[Category:AM-Quotes - in USA, Seattle]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0305 - አብዩ ጌታ ሞቷል ብለን እናወራለን፡፡ ስለዚህ በዚህ ምትሀት የተሸፈነውን ዓይናችንን መግለጥ ይኖርብናል፡፡|0305|AM/Prabhupada 0318 - ወደ የፀሀዩ ብርሀን ቅረቡ፡፡|0318}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 19: Line 22:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/681002LE.SEA_clip12.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/681002LE.SEA_clip12.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->



Latest revision as of 06:07, 29 November 2017



Lecture -- Seattle, October 2, 1968

ልጅ:ሎርድ ቡድሃ መጥቶ በነበረ ግዜ:ቁጭ ብሎ ሜዲቴት ያደርግ ነበርን?ፕራብሁፓድ:አዎን: ልጅ:ታድያ በዚህ በካሊ ዘመን ይህ ተከልክሎ አይደለምን? ነገር ግን ጌታ ቡድሃ የአምላክ ልጅ:ሜዲቴት ያደርግ ነበር:ፕራብሁፓድ:አዎን ልጅ:ታድያ ያን ግዜ የካሊ ዘመን አልነበረምን?ፕራብሁፓድ:አዎን ልጅ:ነበርን? ፕራብሁፓድ:አዎን:ልጅ:ታድያ እንዴት ነው ሜዲቴት ማድረግ የምትችለው? ፕራብሁፓድ:በጣም ጥሩ (ሳቅ) ስለዚህ እኛ ከቡድሃ እንሻላለን:ሜዲቴሽን አይቻልም: አየህ አሁን? ተረዳኅው አሁን? ጌታ ቡድሃ ሜዲቴት አለ:ተከታዮቹ ግን ማድረግ አልቻሉም:ስለዚህ ወድቀዋል: እኛ አዲስ ብርሃን እየሰጠን ነው:”ሜዲቴሽን ያዋድቃችኋል:ስለዚህ ይህንን ውሰዱ“ ተረዳህ? አንድ ሰው ጠይቆህ ማድረግ ካልቻልክ: እኛም እንዲህ እንልሃለን ”ይህን ትተህ ይህንን አድርግ:ይህ ጥሩ ነው እንላለን“ ልክ እንደ አንተ:ልጅ ነህ:ሜዲቴት ማድረግ አትችልም:ነገር ግን መዘመር እና መደነስ ትችላላህ: ጌታ ቡድሃ:ሜዲቴት ማድረግ እንደማይችሉም ያውቅ ነበር:አንተ በጣም አዋቂ ልጅ ነህ: ነገር ግን:ስሜት የሌለው ስራቸውን ለማቆም:እንዲህ አላቸው “አሁን ቁጭ ባላችሁ ሜዲቴት አድርጉ” አላቸው: (ሳቅ) ልክ እንደ አስቸጋሪ ልጅ:ሲያስቸግር የገኛል: ወላጆቹም እንዲህ ይላሉ “ውድ ልጄ ጆን:እዚህ ተቀመጥ” ለረጅም ግዜ እንደማይቀመጥ ያውቃል:ነገር ግን ለግዜው ይቀመጣል: አባቱም ግን ለረጅም ግዜ እንደማይቀመጥ ያውቃል: ነገር ግን ቢያንስ ለጥቂት ግዜ ማስቸገሩን ያቁም ብሎ ስለ አሰበ ነው: እሺ አሁን:ሀሬ ክርሽና እንዘምር: