AM/Prabhupada 0340 - እኛ በተፈጥሮ መሞት የሚገባን አይደለንም፡፡ ነገር ግን በተፈጥሮ ሞትን ለማየት ተገደናል፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0340 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1974 Category:AM-Quotes - L...")
 
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists)
 
Line 6: Line 6:
[[Category:AM-Quotes - in Australia]]
[[Category:AM-Quotes - in Australia]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0331 - ትክክለኛው ደስታ ማለት ወደ እውነተኛ ቤታችን ወይንም ወደ ዓብዩ ጌታ ቤት መመለስ ማለት ነው፡፡|0331|AM/Prabhupada 0341 - አንድ አዋቂ የሆነ ሰው ይህንን የክርሽናን ንቃት ይከታተላል፡፡|0341}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 18: Line 21:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/740629B2-MEL_clip2.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/740629B2-MEL_clip2.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 26: Line 29:


<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
“ናሞ ማሃ ቫዳንያያ ክርሽና ፕሬማ ፕራዳያቴ:ክርሽናያ ክርሽና ቼይታንያ:ናምኔ ጎውራ ትቪሼ ናማሃ” ([[Vanisource:CC Madhya 19.53|ቼቻ ማድህያ 19.53]]) ሽሪላ ሩፓ ጎስዋሚ:ሽሪ ቼይታናያ ማሃ ፕራብሁን ፕራያግ ውስጥ ሲያገኛቸው: በህንድ አገር ውስጥ ፕራያግ የሚባል ቦታ አለ: ሽሪ ቼይታንያ ማሃ ፕራብሁም:የሳንያሳ የመነኩሴ ስርአቱንም እንደ ጨረሰ: ወደ ፕራያግ እና ወደ ሌላ ቅዱስ ቦታዎች ሂዶ ነበር: ሽሪላ ሩፓ ጎስዋሚም የመንግስት ሚኒስቴር ነበረ: ሁሉን ግን እርግፍ አድርጎ ለመንፈሳዊ አለም ብሎ ተወ:የሀሬ ክርሽናንም እንቅስቃሴ ከሽሪ ቼይታንያ ጋር ገጠመ: መጀመሪያ ላይም እንደተገናኙ:ይህንን ጥቅስ አቀረበ:“ናሞ ማሃ ቫዳንያያ” “ቫዳንያያ” ማለት “በጣም የገነነ ነው ማለት ነው” የተለያዩ የአምላክ ወገኖች በአለም ላይ ይመጣሉ:ነገር ግን ሩፓ ጎስዋሚ እንዲህ አለ: ይህ የአምላክ ወገን ቼይታንያ ማሃ ፕራብሁ በጣም የገነነ ነው: “ናሞ ማሃ ቫዳንያያ” ለምንድነው በጣም የገነነው? ክርሽና ፕሬማ ፕራዳያቴ:“ክርሽናን በዚህ በክርሽና ንቃት እንቅስቃሴህ እየሰጠህ ነው” ክርሽናን መረዳት በጣም አስቸጋሪ ነው: ክርሽናም በብሃገቨድ ጊታ እንዲህ ብሏል:“ማኑሽያናም ሳሃሽሬሹ ካሽቺት ያያቲ ሲድሃዬ ([[Vanisource:BG 7.3|ብጊ 7.3]]) ”ከብዙ ሚሊዮን ሰዎች መሃከል:በዚህ ዘመን ብቻ ሳይሆን:ከዚህ ዘመንም በፊት“ ማኑሽያናም ሳሃሽሬሹ:”ከብዙ ሚሊዮን ህዝብ መሃከል “ካሽቺት ያያቲ ሲድሃዬ” አንድ ሰው ብቻ ከልቡ ነጹህ እና ፍጹም መሆን ይፈልጋል: በጠቅላላው አነጋገር:ፍጹም መሆን ምን እንደሆነም አያውቁትም:ህይወት ማሳካት ምን እንደሆነ አያውቁትም: ይህም ማለት መወለድን:መሞትን:ማረጅን:መታመምን ማቆም ማለት ነው:ይህ ነው ህይወትን ማሳካት ማለት: ሁሉም ለማሳካት ይሞክራል:ነገርግን ይህ ምን እንደሆነ አልተረዱም: ህይወት ማሳካት ማለት:ከእነዚህ አራት ነፃ መሆን ማለት ነው: ምንድን ናቸው? መወለድ:መሞት:ማረጅ: መታመም:ሁሉም ማንም መሞት አይፈልግም:ግን ይህ ግዳጅ ነው:መሞት አለብን: ይህ ያልተሳካ ሁኔታ ነው:እነዚህ ተንኮለኞች:ይህን አይረዱም:መሞት ያለ ነው ይላሉ:ይህ ልክ አይደለም: ምክንያቱም ነፍስ ዘላለማዊ ናት:መሞትም የለብንም:ግን ተፈጥሮ ይህንን ፈጥሯል: ይህም መቆም አለበት:
“ናሞ ማሃ ቫዳንያያ ክርሽና ፕሬማ ፕራዳያቴ:ክርሽናያ ክርሽና ቼይታንያ:ናምኔ ጎውራ ትቪሼ ናማሃ” ([[Vanisource:CC Madhya 19.53|ቼቻ ማድህያ 19.53]]) ሽሪላ ሩፓ ጎስዋሚ:ሽሪ ቼይታናያ ማሃ ፕራብሁን ፕራያግ ውስጥ ሲያገኛቸው: በህንድ አገር ውስጥ ፕራያግ የሚባል ቦታ አለ: ሽሪ ቼይታንያ ማሃ ፕራብሁም:የሳንያሳ የመነኩሴ ስርአቱንም እንደ ጨረሰ: ወደ ፕራያግ እና ወደ ሌላ ቅዱስ ቦታዎች ሂዶ ነበር: ሽሪላ ሩፓ ጎስዋሚም የመንግስት ሚኒስቴር ነበረ: ሁሉን ግን እርግፍ አድርጎ ለመንፈሳዊ አለም ብሎ ተወ:የሀሬ ክርሽናንም እንቅስቃሴ ከሽሪ ቼይታንያ ጋር ገጠመ: መጀመሪያ ላይም እንደተገናኙ:ይህንን ጥቅስ አቀረበ:“ናሞ ማሃ ቫዳንያያ” “ቫዳንያያ” ማለት “በጣም የገነነ ነው ማለት ነው” የተለያዩ የአምላክ ወገኖች በአለም ላይ ይመጣሉ:ነገር ግን ሩፓ ጎስዋሚ እንዲህ አለ: ይህ የአምላክ ወገን ቼይታንያ ማሃ ፕራብሁ በጣም የገነነ ነው: “ናሞ ማሃ ቫዳንያያ” ለምንድነው በጣም የገነነው? ክርሽና ፕሬማ ፕራዳያቴ:“ክርሽናን በዚህ በክርሽና ንቃት እንቅስቃሴህ እየሰጠህ ነው” ክርሽናን መረዳት በጣም አስቸጋሪ ነው: ክርሽናም በብሃገቨድ ጊታ እንዲህ ብሏል:“ማኑሽያናም ሳሃሽሬሹ ካሽቺት ያያቲ ሲድሃዬ ([[Vanisource:BG 7.3 (1972)|ብጊ 7.3]]) ”ከብዙ ሚሊዮን ሰዎች መሃከል:በዚህ ዘመን ብቻ ሳይሆን:ከዚህ ዘመንም በፊት“ ማኑሽያናም ሳሃሽሬሹ:”ከብዙ ሚሊዮን ህዝብ መሃከል “ካሽቺት ያያቲ ሲድሃዬ” አንድ ሰው ብቻ ከልቡ ነጹህ እና ፍጹም መሆን ይፈልጋል: በጠቅላላው አነጋገር:ፍጹም መሆን ምን እንደሆነም አያውቁትም:ህይወት ማሳካት ምን እንደሆነ አያውቁትም: ይህም ማለት መወለድን:መሞትን:ማረጅን:መታመምን ማቆም ማለት ነው:ይህ ነው ህይወትን ማሳካት ማለት: ሁሉም ለማሳካት ይሞክራል:ነገርግን ይህ ምን እንደሆነ አልተረዱም: ህይወት ማሳካት ማለት:ከእነዚህ አራት ነፃ መሆን ማለት ነው: ምንድን ናቸው? መወለድ:መሞት:ማረጅ: መታመም:ሁሉም ማንም መሞት አይፈልግም:ግን ይህ ግዳጅ ነው:መሞት አለብን: ይህ ያልተሳካ ሁኔታ ነው:እነዚህ ተንኮለኞች:ይህን አይረዱም:መሞት ያለ ነው ይላሉ:ይህ ልክ አይደለም: ምክንያቱም ነፍስ ዘላለማዊ ናት:መሞትም የለብንም:ግን ተፈጥሮ ይህንን ፈጥሯል: ይህም መቆም አለበት:
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 13:04, 8 June 2018



Lecture on BG 9.1 -- Melbourne, June 29, 1974

“ናሞ ማሃ ቫዳንያያ ክርሽና ፕሬማ ፕራዳያቴ:ክርሽናያ ክርሽና ቼይታንያ:ናምኔ ጎውራ ትቪሼ ናማሃ” (ቼቻ ማድህያ 19.53) ሽሪላ ሩፓ ጎስዋሚ:ሽሪ ቼይታናያ ማሃ ፕራብሁን ፕራያግ ውስጥ ሲያገኛቸው: በህንድ አገር ውስጥ ፕራያግ የሚባል ቦታ አለ: ሽሪ ቼይታንያ ማሃ ፕራብሁም:የሳንያሳ የመነኩሴ ስርአቱንም እንደ ጨረሰ: ወደ ፕራያግ እና ወደ ሌላ ቅዱስ ቦታዎች ሂዶ ነበር: ሽሪላ ሩፓ ጎስዋሚም የመንግስት ሚኒስቴር ነበረ: ሁሉን ግን እርግፍ አድርጎ ለመንፈሳዊ አለም ብሎ ተወ:የሀሬ ክርሽናንም እንቅስቃሴ ከሽሪ ቼይታንያ ጋር ገጠመ: መጀመሪያ ላይም እንደተገናኙ:ይህንን ጥቅስ አቀረበ:“ናሞ ማሃ ቫዳንያያ” “ቫዳንያያ” ማለት “በጣም የገነነ ነው ማለት ነው” የተለያዩ የአምላክ ወገኖች በአለም ላይ ይመጣሉ:ነገር ግን ሩፓ ጎስዋሚ እንዲህ አለ: ይህ የአምላክ ወገን ቼይታንያ ማሃ ፕራብሁ በጣም የገነነ ነው: “ናሞ ማሃ ቫዳንያያ” ለምንድነው በጣም የገነነው? ክርሽና ፕሬማ ፕራዳያቴ:“ክርሽናን በዚህ በክርሽና ንቃት እንቅስቃሴህ እየሰጠህ ነው” ክርሽናን መረዳት በጣም አስቸጋሪ ነው: ክርሽናም በብሃገቨድ ጊታ እንዲህ ብሏል:“ማኑሽያናም ሳሃሽሬሹ ካሽቺት ያያቲ ሲድሃዬ (ብጊ 7.3) ”ከብዙ ሚሊዮን ሰዎች መሃከል:በዚህ ዘመን ብቻ ሳይሆን:ከዚህ ዘመንም በፊት“ ማኑሽያናም ሳሃሽሬሹ:”ከብዙ ሚሊዮን ህዝብ መሃከል “ካሽቺት ያያቲ ሲድሃዬ” አንድ ሰው ብቻ ከልቡ ነጹህ እና ፍጹም መሆን ይፈልጋል: በጠቅላላው አነጋገር:ፍጹም መሆን ምን እንደሆነም አያውቁትም:ህይወት ማሳካት ምን እንደሆነ አያውቁትም: ይህም ማለት መወለድን:መሞትን:ማረጅን:መታመምን ማቆም ማለት ነው:ይህ ነው ህይወትን ማሳካት ማለት: ሁሉም ለማሳካት ይሞክራል:ነገርግን ይህ ምን እንደሆነ አልተረዱም: ህይወት ማሳካት ማለት:ከእነዚህ አራት ነፃ መሆን ማለት ነው: ምንድን ናቸው? መወለድ:መሞት:ማረጅ: መታመም:ሁሉም ማንም መሞት አይፈልግም:ግን ይህ ግዳጅ ነው:መሞት አለብን: ይህ ያልተሳካ ሁኔታ ነው:እነዚህ ተንኮለኞች:ይህን አይረዱም:መሞት ያለ ነው ይላሉ:ይህ ልክ አይደለም: ምክንያቱም ነፍስ ዘላለማዊ ናት:መሞትም የለብንም:ግን ተፈጥሮ ይህንን ፈጥሯል: ይህም መቆም አለበት: