AM/Prabhupada 0370 - እኔ እንደሚሰማኝ ከሆነ ለተደረገው ሁሉ ምስጋናው ለኔ ብዬ አልገምትም፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0370 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1971 Category:AM-Quotes - C...")
 
m (Text replacement - "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->" to "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->")
 
Line 6: Line 6:
[[Category:AM-Quotes - in Russia]]
[[Category:AM-Quotes - in Russia]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0366 - እያንዳንዳችሁ ጉሩ “መምህራን” መሆን ትችላላችሁ፡፡ ነገር ግን ስሜት የማይሰጥ ነገር እንዳትናገሩ፡፡|0366|AM/Prabhupada 0405 - የሰይጣን አንደበት ያላቸው አብዩ ጌታ አብይ ሰው እንደመሆኑ ለመረዳት ያዳግታቸዋል፡፡ ይህም የከሀዲያን አስተሳሰብ ነው፡፡|0405}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 18: Line 21:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/710622RC-MOS_clip.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/710622RC-MOS_clip.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->



Latest revision as of 06:06, 29 November 2017



Conversation with Prof. Kotovsky -- June 22, 1971, Moscow

ማንም ዓይነት ኦርቶዶክስ የሆነ ሂንዱ ሊመጣ ይችላል፡፡ በእኛም የቬዲክ መረጃ መሳሪዎቻችን በእጃችን ይገኛል፡፡ ስለዚህም ማንም ለመቀናቀን ሊመጣ አይችልም፡፡ የክርስቲያን ቀሳውውትም እንኳን ቢሆኑ.... በአሜሪካ የሚገኙት የክርስትያን ቀሳውስቶች አቀራረቤን ወደውታል፡፡ እንዲህም ይላሉ፡፡ “እነዚህ ልጆች የእኛ ልጆች ናቸው፡፡ አሜሪካዊም እና ክርስቲያንም ወይንም ይሁዳዊ ናቸው፡፡” “እንደምናያቸው አሁን አብዩ ጌታን ለማወቅ ቅን ፍላጎት ይታይባቸዋል፡፡ እኛ ልንረዳቸው አልቻልንም ማለት ነውን?" ይህንንም እየተቀበሉት ይታያሉ፡፡ አባቶቻቸው እና ወላጆቻቸው ወደ እኔ ይመጣሉ፡፡ “እንዲሁም ለጥ በለው እጅ እየነሱ እንዲህ ይላሉ” ”ስዋሚጂ የአንተ በአገራችን መምጣት ትልቅ በረከታዊ ሀብት ነው፡፡ ሰለ አብዩ ጌታም መንፈሳዊ ንቃት እያሰተማርክ ትገኛለህ፡፡“ ከዚህም ባሻገር በሌሎች አገሮችም እንደመጣ በመጋበዝ ላይ እገኛለሁ፡፡ በሕንድ አገርም እንደዚሁ፡፡ የተለያዩ የመንፈሳዊ ድርጅቶች ይህንን የተረጋገጠ እውነት እየመሰከሩ ነው፡፡ ከእኔ በፊት በብዙ መቶ የሚቆጠሩ ስዋሚዎች ከህንድ መጥተው ነበረ፡፡ ነገር ግን ይህንን የክርሽና ንቃት በመስጠት አንድ ሰው እንኳን ለመቀየር አልቻሉም፡፡ ይህንንም እየመሰከሩ ነው፡፡ ቢሆንም ግን ለሚታየው ለውጥ ምስጋናው ለእኔ ይገባል ብዬ አላስብም እርግጠኛ የምሆነው ግን ይህንን የቬዲክ እውቀት ሳይቀየር እንደ አለ ሰለአበረከትኩት ያለ ምንም መበረዝ ሰለአስተማርኩት ውጤታማ ሆኗል ብዬ እደመደማለሁ፡፡ ይህ ነው የእኔ አስተዋፅኦ፡፡ ለምሳሌ ትክክለኛው መድሀኒት በእጃችሁ ካለ እና እንደ ትእዛዙ ለበሽተኛው የምትሰጡት ከሆነ በሽተኛው እንደሚድን የታወቀ ነው፡፡