AM/Prabhupada 0405 - የሰይጣን አንደበት ያላቸው አብዩ ጌታ አብይ ሰው እንደመሆኑ ለመረዳት ያዳግታቸዋል፡፡ ይህም የከሀዲያን አስተሳሰብ ነው፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0405 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1971 Category:AM-Quotes - L...")
 
m (Text replacement - "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->" to "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->")
 
Line 6: Line 6:
[[Category:AM-Quotes - in Kenya]]
[[Category:AM-Quotes - in Kenya]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0370 - እኔ እንደሚሰማኝ ከሆነ ለተደረገው ሁሉ ምስጋናው ለኔ ብዬ አልገምትም፡፡|0370|AM/Prabhupada 0417 - በዚህ ሕይወት እና በሚቀጥለው ሕይወታችሁ ደስተኞች ሁኑ፡፡|0417}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 18: Line 21:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/710912SB.MOM_clip.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/710912SB.MOM_clip.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->



Latest revision as of 06:06, 29 November 2017



Lecture on SB 7.7.30-31 -- Mombassa, September 12, 1971

ሰይጣናዊ አንደበት ያላቸው አምላክ ሰው መሆኑን አይረዱም:ይህም ሰይጣናዊ ነው: ሊረዱት አይችልም:ይህም ከእራሳቸው ጋር አምላክን ሊያወዳድሩ ስለሚፈልጉ ነው: ዶክተር እንቁራሪት:እንደዚህ ነው ታሪኩ አትላንቲክ ውቅያኖስን ለመረዳት ፈለገ ይህንንም ያመዛዝን የነበረው 3 ፊት ከምትሆነው ኩሬው ነው: ስለ አይቶት የማያውቀውን አትላንቲክም ሲያጫውቱት:እርሱም ከራሱ ትንች ኩሬ ጋር ማወዳደር ጀመረ: 4 ወይንም 5 ፊት ሊሆን ይችላል:ወይንም 10 ፊት ብሎ ያሰባል:ይህም ከራሱ 3 ፊት ጋር ስለሚያወዳድረው ነው: ይህም ጓደኛው ትልቅ ውቅያኖስ አይቼ መጣሁ ስለአለው ነው: ይህንንም ግዙፍነት ባለው ልምድ ለማመሳከር ፈለገ: የኔ ይህን ያህል ነው እያለም ማሰላሰል ቀጠለ:3 ፊት 4 ፊት 5 ፊት ነገር ግን በሚሊዮን ፊትም ማሰላሰል ቢሞክር ትልቅነቱን ሊረዳ አይችልም: እንደዚህም እነዚህ ከሃዲያን እና ሰይጣናውያን:አምላክን እንደራሳቸው እየቆጠሩ ማወዳደር ይፈልጋሉ: ክርሽና እንዲህ ሊሆን ይችላል:ክርሽና እንዲህ ሊሆን ይችላል: በጠቅላላው አነጋገር እነርሱ እና ክርሽና አንድ እንደሆኑ አድርገው ያስባሉ:እንዴትስ ይህ ሊሆን ይችላል? ክርሽና አብይ እንደሆነ አያምኑም: አምላክ እንደ እኔ ነው ብለው ያስባሉ:እኔም አምላክ ነኝ:ይህ ሰይጣናዊ አስተሳሰብ ነው: