AM/Prabhupada 0425 - አንዳንድ መቀያየር አድርገው ሊሆን ይችላል፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0425 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1975 Category:AM-Quotes - C...")
 
m (Text replacement - "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->" to "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->")
 
Line 6: Line 6:
[[Category:AM-Quotes - in Australia]]
[[Category:AM-Quotes - in Australia]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0423 - እኔ ለእናንተ ስል በጣም ስደክም እገኛለሁ እናንተ ግን ይህንን እድል ስትጠቀሙበት አትታዩም፡፡|0423|AM/Prabhupada 0436 - በሁሉም ነገር ደስተኛ እና በክርሽና ንቃታችን ተመስጠን መገኘት ይገባናል፡፡|0436}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 18: Line 21:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/750509RC.PER_clip2.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/750509RC.PER_clip2.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->



Latest revision as of 06:06, 29 November 2017



Room Conversation with Carol Cameron -- May 9, 1975, Perth

ጋኔሻ:ሽሪላ ፕራብሁፓድ እውቀት በመንፈሳዊ ንጉሶች የተላለፈ ከሆነ: ኤቫም ፓራምፓራም ፕራፕታም (ብጊ4 2)እንዴት ነው ታድያ ይህ እውቀት የጠፋው? ፕራብሁፓዳ:ይህም እወቀት በደንብ ስለአለተላለፈ ነው:በግምት ብቻ መረዳት ሲጀምሩ ነው: ወይንም እንደ አለ ሳይቀየር መተላለፍ ሲቆም ነው: ለውጥ አድረገውበት ሊሆን ይችላል: ወይንም አላስተላለፉት ይሆናል: ለምሳሌ ለአንተ ባስተላልፍልህ:አንተም ካላስተላለፍከው ሊጠፋ ይችላል: አሁን የእኛ ክርሽና ንቃት እንቅስቃሴ እኔ እያለሁ እየተካሄደ ነው: እኔ ከአለፍኩም በኋላ:እናንተ እንደ አለ ካላስተላለፋችሁት ሊጠፋ ይችላል: አሁን እንደምታደርጉት ከቀጠላችሁ ግን ይህ ሊራመድ ይችላል: