AM/Prabhupada 0703 - እራሳችሁ በክርሽና ንቃት ላይ የመሰጣችሁ ከሆነ ይህም “ሰማድሂ” ይባላል፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0703 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1969 Category:AM-Quotes - L...")
 
m (Text replacement - "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->" to "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->")
 
Line 8: Line 8:
[[Category:Amharic Pages - Yoga System]]
[[Category:Amharic Pages - Yoga System]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0678 - በክርሽና ንቃት በማዳበር ላይ የሚገኝ ሁሉ በዮጋ ትኩረት የተሰማራ ነው፡፡|0678|AM/Prabhupada 0711 - የጀመራችሁት ሁሉ እንዳታቆሙ፡፡ በደስታ ላይ በመሰማራት ቀጥሉበት፡፡|0711}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 16: Line 19:


<!-- BEGIN VIDEO LINK -->
<!-- BEGIN VIDEO LINK -->
{{youtube_right|ECGjMAAVLKk|እራሳችሁ በክርሽና ንቃት ላይ የመሰጣችሁ ከሆነ ይህም “ሰማድሂ” ይባላል፡፡ - Prabhupāda 0703}}
{{youtube_right|ECGjMAAVLKk|እራሳችሁ በክርሽና ንቃት ላይ የመሰጣችሁ ከሆነ ይህም “ሰማድሂ” ይባላል፡፡<br />- Prabhupāda 0703}}
<!-- END VIDEO LINK -->
<!-- END VIDEO LINK -->


<!-- BEGIN AUDIO LINK (from English page -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK (from English page -->
<mp3player>http://vaniquotes.org/w/images/690221BG-LA_Clip12.MP3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/690221BG-LA_Clip12.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->



Latest revision as of 06:06, 29 November 2017



Lecture on BG 6.46-47 -- Los Angeles, February 21, 1969

ድቮቲ፡ ፕራብሁፓድ? የሰማድሂ የስምንቱ የዮጋ ስርዓት እና የብሀክቲ ዮጋ የሰማድሂ ስርዓት አንድ ናቸውን?

ፕራብሁፓድ፡ አዎን “ሰማድሂ” ማለት ሀሳባችንን በቪሽኑ የአብዩ አምላክ በሰመጠ ሀሳብ ማሰማራት ማለት ነው፡፡ ይህ ሳማድሂ ይባላል፡፡ እንደዚሁም ሁሉ ሀሳባችሁን በክርሽና የሰመጠ አስተሳሰብ ብታሰማሩት ይህም ሰማድሂ ይባላል፡፡ ሌላ ጥያቄ? ወጣት ልጅ፡ ስዋሚጂ ባለፈው እንደጠቀስከው ብዙ ስትበሉ ትከፍላላችሁ ብለህ ነበረ፡፡ ታድያ ለድቮቲዎችስ እንዴት ነው? ድቮቲዎችስ ብዙ ፕራሳድ ሲበሉስ?

ፕራብሁፓድ፡ በተጨማሪ ለመብላት ትፈልጋለህ? ወጣት ልጅ፡ ለማወቅ ስለፈለግሁ ነው፡፡

ፕራብሁፓድ፡ ጨምረህ የምትበላ ይመስልሀል? ጨምረህ መብላት ትችላለህ፡፡ ወጣት ልጅ፡ እችላለሁ ብዬ አስቤ ነበረ

ፕራብሁፓድ፡ አዎን ጨምረህ መብላት ትችላለህ፡፡ ይህም የህክምና ምክር ነበረ፡፡ ምግብን በመመገብ ሁለት ዓይነት ችግሮች አሉ፡፡ አንደኛው ከሚገባው በላይ መብላት ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ከሚገባው በታች መብላት ማለት ነው፡፡ ስለዚህ እድሜው ለገፋ ሰው ከሚገባው በላይ መብላት ጥሩ አይደለም። ለልጆች ደግሞ ከሚገባው በላይ መብላት ጥሩ ነው፡፡ ሰለዚህ ጨምረግ መብላት ትችላለህ፡፡ እኔ ግን አልችልም፡፡ ወጣት ልጅ፡ ታማላ እና ቪሽኑጃንስ? (ሳቅ)

ፕራብሁፓድ፡ እነሱ አይችሉም፡፡ አንተ ግን ትችላለህ፡፡ የፈለግኅውን ያህል መብላት ትችላለህ፡፡ ነፃ ማለፊያ ተሰጥቶሀል፡፡ (ሳቅ)