AM/Prabhupada 0074 - ለምን እንስሶችን ትበላላችሁ?



Lecture on BG 4.21 -- Bombay, April 10, 1974

ሁሉ ተፈላጊነት አለ አይገባን ግድ የሌለው ማለት ነው፡፡ም፡፡፡፡ ነው፡ ይችላል፡፡፡ ተፈላጊነት አለ የሚያሰቅቅ እና የ ከየት መወፈ ነው፡፡ርም መረዳት ይችላል፡፡ ከ ”ኒ ኑሮ መኖርን ቅልል ያለ በቀለለ ዓይ ይህ የቬዲ ኑሮ ስለምንገኝ ነው፡፡ ስለዚህ ብዙ ታፓስያ ወይንም በጣም የቀለለ ኑሮ የሚኖሩ ብዙ አይታዩም፡፡ አይነት ብራህማቻሪ የት ይገኛል በመኖር መለማመድ ይገባቸዋል፡፡ ”ብራህማቻርያ“ክ ስልጣኔ ነው፡፡ነት ኑሮ የተመሰረተ ነው፡፡ ለእርስዎ ይገባል፡፡“ በማለት የሰበሰቡትን ሁሉ ያበረክታሉ፡፡ የሚለገስ ነገር ስጡኝ፡፡“ ብለው ሲጠይቁ ይታያሉ፡፡ ላይ በተግባር ሊታይ ይችላል፡፡ ይችላል፡፡ በመሆኑ ብዙ ምቾት ያለው አይደለም፡፡ እንዲለማመድ ይላካል፡፡ኑሮ በመኖር መንፈሳዊነትን ለመረዳት ነው፡፡ ናቸው፡፡ (ሽብ፡ 5 5 1) እንደሆነ እውቀቱ የላቸውም፡፡የሚያጠቃልል ነው፡፡ራሺህ“ እንሆናለን፡፡ ግንዛቤ ስናደርግ ነው፡፡ባህታውያን ጋር በመጐዳኘት፤ በጥሩ የአዋቂዎች ጓደኝነት፣ በትክክል ለማየት ይችላል፡፡ ይጀምራል፡፡ ወፍሮ ይታያል፡፡ ነን፡፡ የሚረዱት ነገር ሊኖር አይችልም፡፡መጡሚያስጠላ ሕይወት በፊታቸው እየተከሰተ ቢሆንም እንኳን ነው፡፡ እና ችግር ሊያስከትልብን ይችላል፡፡ አለበት፡፡ ላይ እንሆናለን፡፡ አይገባን ግድ የሌለው ማለት ነው፡፡ም፡፡፡፡ ነው፡ ይችላል፡፡፡ም ነገር በብሀገ የሚያሰቅቅ እና የ ከየት መወፈ ነው፡፡ርም መረዳት ይችላል፡፡ ከ ”ኒ ኑሮ መኖርን ቅልል ያለ በቀለለ ዓይ ይህ የቬዲ ኑሮ ስለምንገኝ ነው፡፡ ስለዚህ ብዙ ታፓስያ ወይንም በጣም የቀለለ ኑሮ የሚኖሩ ብዙ አይታዩም፡፡ አይነት ብራህማቻሪ የት ይገኛል በመኖር መለማመድ ይገባቸዋል፡፡ ”ብራህማቻርያ“ክ ስልጣኔ ነው፡፡ነት ኑሮ የተመሰረተ ነው፡፡ ለእርስዎ ይገባል፡፡“ በማለት የሰበሰቡትን ሁሉ ያበረክታሉ፡፡ የሚለገስ ነገር ስጡኝ፡፡“ ብለው ሲጠይቁ ይታያሉ፡፡ ላይ በተግባር ሊታይ ይችላል፡፡ ይችላል፡፡ በመሆኑ ብዙ ምቾት ያለው አይደለም፡፡ እንዲለማመድ ይላካል፡፡ኑሮ በመኖር መንፈሳዊነትን ለመረዳት ነው፡፡ ናቸው፡፡ (ሽብ፡ 5 5 1) እንደሆነ እውቀቱ የላቸውም፡፡የሚያጠቃልል ነው፡፡ራሺህ“ እንሆናለን፡፡ ግንዛቤ ስናደርግ ነው፡፡ባህታውያን ጋር በመጐዳኘት፤ በጥሩ የአዋቂዎች ጓደኝነት፣ በትክክል ለማየት ይችላል፡፡ ይጀምራል፡፡ ወፍሮ ይታያል፡፡ ነን፡፡ የሚረዱት ነገር ሊኖር አይችልም፡፡መጡሚያስጠላ ሕይወት በፊታቸው እየተከሰተ ቢሆንም እንኳን ነው፡፡ እና ችግር ሊያስከትልብን ይችላል፡፡ አለበት፡፡ ላይ እንሆናለን፡፡ቨድ ጊታ ቅዱስ መፅሀፍ ውስጥ ተገልጿል፡፡ ብሀገቨድ ጊታ "አየር በመተንፈስ ብቻ ኑሩ፡፡" አይልም፡፡ ብሀገቨድ ጊታ የሚገልፅልን ግን "አናንድ ባሀቫንቲ ብሁታኒ" (BG 3.14). "አና" አና ማለት ለምግብ የሚሆን ጥራጥሬ ማለት ነው፡፡ ለዚህም ዓይነት ጥራጥሬ ተፈላጊነት አለ፡፡ "አናንድ ብሀቫንቲ ብሁታኒ" ብሀገቨድ ጊታ "መብላት አያስፈልጋቸሁም፡፡" አይልም፡፡ "አየርን በመተንፈስ ብቻ የዮጋን ስርዓት ተከታተሉ፡፡" አይልም፡፡ ቢሆንም ግን ከሚፈለገው በላይ መብላትም ሆነ አሳንሰን መብላት አይገባንም፡፡ የተሰጠን ምክረ ሀሳብ ይኅው ነው፡፡ "ዩክታሀራ ቪሀራስያ" ከሚገባው በላይ መብላትም ሆነ ማሳነስ አይገባንም፡፡ "ኒራሺህ" ኒራሺህ ማለት ለብልጭልጭ ሀብት ፍላጎት ወይንም ግድ የሌለው ማለት ነው፡፡ በአሁኑ ግዜ እኛ ለስሜታዊ ደስታ ከፍ ከፍ ያለ ፍላጎት ያለን ሆነን እንገኛለን፡፡ ይህ ግን የሚፈለግ አይደለም፡፡ የሕይወታችንን ግብ ስኬታማ ለማድረግ ከዚህ መራቅ አለብን፡፡ ይህም "ታፓስያ" ይባላል፡፡

ፍላጎቶች በውስጣችን ያሉ ናቸው፡፡ ቢሆንም ግን በማያስፈልግ ነገሮች ላይ ፍላጎታችንን ማተኮር አይገባንም፡፡ እንስሶችንም ጨምሮ ሁሉም ፍጥረታት የመብላት መብት አላቸው፡፡ ሁሉም የመብላት መብት አለው፡፡ ነገር ግን ከሚፈለገው በላይ በመብላት ለመደሰት ፍላጎት ሳላለን፤ እንስሶች በሰላም እንዲኖሩ እድል ስንሰጣቸው አንገኝም፡፡ እነዚህንም እንስሶች አርደን መብላት ላይ እንገኛለን፡፡ ይህ አስፈላጊ አይደለም፡፡ ይህም "ኒራሺህ" ይባላል፡፡ እንስሶችን አርደን ለመብላት ለምን አስፈለገ? ይህ ከስልጣኔ የራቀ ሕይወት ነው፡፡ ምግብ በጠፋ ግዜ እና የዘላን ኑሮ ተይዞ ለምግብ ብንቸገር እንስሶችን ለመመገብ እንገደድ ይሆናል፡፡ ችግሩ ግን እንዴት በትክክል ምግብን ለማፍራት እንደሚቻል አለማወቁ ነው፡፡ የሰው ልጅም በስልጣኔ የዳበረ ሲሆን፤ የተለያየ ጥሩ ምግብን ለማምረት ይችላል፡፡ ላሞችን ከመብላት ይልቅ ላሞችን ለማርባት ይችላል፡፡ በዚህም እርባታ ለሕብረተሰቡ ሁሉ በቂ የሆነ ወተትን ለማፍራት ይችላል፡፡ በዚህም ወተት ከጥራጥሬዎች ጋር በመቀላቀል ብዙ የተለያዩ ምግቦችን ለማዘጋጀት ይቻላል፡፡ ስለዚህ ከሚያስፈልገው በላይ ለመደሰት ጥረት ማድረግ አይገባንም፡፡.

እዚህም እንደተገለፀው “ኩርቫን ናፕኖቲ ኪልቢሳም” “ኪልቢሳም ” ማለት የሀጥያት ስራችን ተመላሽ ውጤቱ ማለት ነው፡፡ “ኪልቢሳም” ስለዚህ ከሚገባን በላይ ለማግኘት የማንጓጓ ከሆነ፤ በሃጥያት ያልተጠመድን ወይንም፤ ከሀጥያት ለመራቅ እንችላለን ማለት ነው፡፡ “ኩርቫን አፒ” ይህም ምንም እንኳን በስራ ላይ ተሰማርተን ብንገኝም ነው፡፡ በስራ ላይ እያለን በማወቅም ሆነ ሳናውቅ፤ ሀጥያት የሚያስገባ ወይንም ፀጋን የማያበረክት ስራ ላይ ተሰማርተን ሊሆን ይችላል፡፡ ቢሆንም ግን ፍላጎታችን ሁሉ በትክክል ለመኖር ከሆነ፤ “ኩርቫን ናፕኖቲ ኪቢሳም” ኑሮ ላይ እንሆናለን፡፡ ይህም ማለት ሕይወታችን ሁሉ ከሀጥያት ነፃ የሆነ መሆን አለበት፡፡ አለበለዛ ግን ይኅው ሀጥያተኛ ሕይወታችን መከራ እና ችግር ሊያስከትልብን ይችላል፡፡ ነገር ግን ያለን ሕብረተሰብ ይህንን ማየት እና መገንዘብ ያዳገተው ይመስላል፡፡ ይህም ምንም እንኳን የሚያሰቅቅ እና የሚያስጠላ ሕይወት በፊታቸው እየተከሰተ ቢሆንም እንኳን ነው፡፡ እነዚህስ 8,400,000 የተለያዩ ዓይነት በሕዋ ውስጥ የሚገኙ ፍጥረታት ከየት መጡ? በተለያዩ የሚያስከፋ ዓየነት ሕይወት ውስጥ የሚኖሩም ብዙ የተለያዩ ፍጥረታት ይገኛሉ፡፡ በእርግጥ እነዚህም እንስሳዎች ወይንም ፍጥረታት ለምን እዚህ ደረጃ ላይ እንደወደቁ የሚረዱት ነገር ሊኖር አይችልም፡፡ ቢሆንም ግን እኛ የሰው ልጆች ይህንን የመከራ ሕይወት ለምን እንደያዝን በትክክል ማወቅ የሚገባን ነን፡፡ አለማወቃችንም ”የማያ“ የውሸት እይታ ነው፡፡ አሳማ በጣም ከቆሸሸ ስፍራ ላይ የሚኖር እንስሳ ነው፡፡ የሚመገበው ሰገራ ሲሆን በሀሳቡ ግን ይህንን በመመገብ መጣም ደስተኛ ነኝ ብሎ ያስባል፡፡ በዚህም ዓይነት ምግብ ተመችቶት ወፍሮ ይታያል፡፡ አንድ ሰው በጣም ሲመቸው እና ደስተኛ ሲሆን ወይንም "ደስተኛ ነኝ፡፡" ብሎ ሲያስብ መወፈርም ይጀምራል፡፡ እነዚህም አሳማዎች በጣም ወፍረው ይገኛሉ፡፡ የሚበሉት ግን ምንድነው? የሚመገቡትም ሰገራ ሲሆን የሚኖሩበትም በጣም በቆሸሸ ስፍራ ነው፡፡ የሚያስቡትም “እኛ በጣም ደስተኞች ነን፡፡” በማለት ነው፡፡ ይህም ”የማያ“ ወይንም የሀሰት እይታ ነው፡፡

ማናቸውም ሰው መከራ እና ስቃይ በተሞላበት ሁኔታ ላይ እያለ፤ በማያ ወይንም በሀሰት እይታ ምክንያት፤ በደስታ እና በትክክል ሁኔታ ላይ የሚኖር ይመስለዋል፡፡ ነገር ግን አእምሮው የላቀ ሰው፤ የሚኖረው ኑሮ መከራ እና ስቃይ የተሞላበት ሁኔታ መሆኑን በትክክል ለማየት ይችላል፡፡

ስለዚህ ይህ ማያ ወይንም የሀሰት እይታ ያለ ነገር ነው፡፡ ቢሆንም ግን በትክክለኛ እውቀት፣ በጥሩ የአዋቂዎች ጓደኝነት፣ ከመንፈሳዊ የቬዲክ መፃህፍት ወይንም ሻስትራ በመማር፣ ከጉሩ ወይንም መንፈሳዊ መምህር በመማር፣ ከባህታውያን ጋር በመጐዳኘት፤ አንድ ሰው የሕይወት ጥቅሙ ምን እንደሆነ እና ለምን በዚህ ደረጃ ላይ እንደምንኖር መማር እና መረዳት ይችላል፡፡ ይህም ትእዛዝ በሽሪ ክርሽና ተሰጥቶናል፡፡ “ኒራሺህ” አንድ ሰው ከሚያስፈልገው በላይ ፍላጎት እንዲኖረው አያስፈልግም፡፡ ይህም ለመኖር ከሚያስፈልገው በላይ ማለት ነው፡፡ ይህም “ኒራሺህ” ይባላል፡፡ ሌላው የኒራሺህ ትርጉም ደግሞ፤ ለቁሳዊ ዓለም ደስታ ምንም ደንታ የማይሰጠው ማለት ነው፡፡ እዚህም ደረጃ ላይ ለመድረስ የምንችለው ይህ ገላ እኛ እናዳልሆንን ስንገነዘብ ወይንም “እኔ ይህ ገላ አይደለሁም፡፡” ብለን ግንዛቤ ስናደርግ ነው፡፡ “እኔ በገላ ውስጥ የምገኘው ነፍስ ነኝ፡፡ የሚያስፈልገኝም ነገር ቢኖር በመንፈሳዊ እውቀት መዳበር ብቻ ነው፡፡“ በዚህ የአስተሳሰብ ደረጃ ላይ ስንደርስ ”ኒራሺህ“ እንሆናለን፡፡ ይህም “የታፓስያ” ንስሀ የመግባት ወይንም ከመጠን ያለፈ ቅልል ያለ ኑሮ መኖርን የሚያጠቃልል ነው፡፡

ቢሆንም ግን ሰዎች በአሁኑ ግዜ እነዚህን ነገሮች ዘንገተው ይገኛሉ፡፡ በጣም ቅልል ያለ ኑሮ የመኖር ጥቅሙ ምን እንደሆነ እውቀቱ የላቸውም፡፡ ቢሆንም ግን የሰው ልጅ ሕይወት ዓላማው ይኅው ነው፡፡ “ታፖ ዲቭያም ፑትራካ ዬና ሹድህዬት ሳትቫም ዬና ብራህማ ሾክህያም አናንታም” (ሽብ፡ 5 5 1)]). እነዚህም የሻስትራ ወይንም የቬዴክ መፃህፍት ትእዛዞች ናቸው፡፡ ይህ የሰው ልጅ ሕይወት የተፈጠረው ለዚሁ ለታፓስያ ወይንም በጣም ቅልል ያለ ኑሮ በመኖር መንፈሳዊነትን ለመረዳት ነው፡፡

ስለዚህ በቬዲክ የመኖርያ ስርዓት የሚጀምረው ከታፓስያ ወይንም ከብራህማቻርያ (ቀለል ያለ ኑሮ የሚኖር ተማሪ) ነው፡፡ “ብራህማቻሪ” ተማሪው በልጅነቱ ወደ “ጉሩኩላ” ወደ ተባለው ትምህርት ቤት ቀላል ኑሮን እንዲለማመድ ይላካል፡፡ ይህም የታፓስያ ሕይወት በጣም ቀላል ሕይወት በመሆኑ ብዙ ምቾት ያለው አይደለም፡፡ የሚተኛውም መሬት ላይ ሊሆን ይችላል፡፡ ለመምህሩም በጎ አድራጎት ለማድረግ በየቤቱ እየሄዱ መለመንን ይጠይቃል፡፡ ልጆች ስለሆኑ ግን በዚህ ሲደክሙ አይታዩም፡፡ ልጆችም እንደመሆናቸው፤ በዚህ ዓይነት ቀላል ኑሮ ላይ ጥሩ ልምምድ ካደረጉ ወደፊት በሕይወታቸው ላይ በተግባር ሊታይ ይችላል፡፡ ሁሉንም ክቡራት ሴቶች ”እናት“ ብለው ሲጠሩዋቸው ይታያሉ፡፡ ”እናት እባክዎ ለመምህሬ የሚለገስ ነገር ስጡኝ፡፡“ ብለው ሲጠይቁ ይታያሉ፡፡ ከዚያም ወደ ጉሩ ወይንም መምህራቸው ቤት በመሄድ ”ጉሩ ሆይ፡ የሰበሰብነው ነገር ሁሉ ለእርስዎ ይገባል፡፡“ በማለት የሰበሰቡትን ሁሉ ያበረክታሉ፡፡ ይህ የብራህማቻርያ ሕይወት ይባላል፡፡ ይህም በጣም በቀለለ ዓይነት ኑሮ የተመሰረተ ነው፡፡ ”ታፖ ድቭያም“ (SB 5.5.1). (ሽብ፡ 5 5 védique ይህ የቬዲክ ስልጣኔ ነው፡፡, ይህም ማለት ልጆች ከልጅነታቸው ጀምሮ፤ በታፓስያ ወይንም በጣም በቀለለ ኑሮ በመኖር መለማመድ ይገባቸዋል፡፡ ”ብራህማቻርያ“ ከወሲብም ሙሉ በሙሉ መራቅ ይገባቸዋል፡፡ ብራህማቻሪ ከልጃገረዶች ጋር መቀራረብ እና መተያየት አይገባውም፡፡ የመምህሩ ባለቤት እንኳን እንደ ወጣት መታየት ይገባታል፡፡ ይህም ማለት ባለቤቱን በከንቱ መቅረብ አይገባውም፡፡ እነዚህ ብራህማቻሪዎች መራቅ የሚገባቸው ነገሮች ናቸው፡፡ ታድያ በአሁኑ ግዜ እንዲህ አይነት ብራህማቻሪ የት ይገኛል? እንዲህ ዓይነት ብራህማቻሪዎችም አይታዩም፡፡ ይህም የካሊ ወይንም የብጥብጥ ዘመን ውስጥ ስለምንገኝ ነው፡፡ ስለዚህ ብዙ ታፓስያ ወይንም በጣም የቀለለ ኑሮ የሚኖሩ ብዙ አይታዩም፡፡