AM/Prabhupada 1071 - ወደ ዓብዩ ጌታ የምንቀርብ እና የምንተባበር ከሆነ ሁሌ ደስተኞች እንሆናለን፡፡: Difference between revisions

(Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 1071 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1966 Category:AM-Quotes - L...")
 
(Vanibot #0019: LinkReviser - Revised links and redirected them to the de facto address when redirect exists)
 
Line 10: Line 10:
[[Category:Amharic Language]]
[[Category:Amharic Language]]
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- END CATEGORY LIST -->
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE -->
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 1070 - ለዓብዩ ጌታ የፍቅር አገልግሎትን ማቅረብ የነዋሪ ነፍሳት ሁሉ ዘለዓለማዊ ሀይማኖት ነው፡፡|1070|AM/Prabhupada 1072 - ይህንን የቁሳዊው ዓለምን ትተን ወደ ዘለዓለማዊው ሕይወት እና ወደ ዘለዓለማዊው ቤተ መንግስት መሄድ ይገባናል፡፡|1072}}
<!-- END NAVIGATION BAR -->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->
<div class="center">
<div class="center">
Line 22: Line 25:


<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<!-- BEGIN AUDIO LINK -->
<mp3player>File:660220BG-NEW_YORK_clip15.mp3</mp3player>
<mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/660220BG-NEW_YORK_clip15.mp3</mp3player>
<!-- END AUDIO LINK -->
<!-- END AUDIO LINK -->


Line 30: Line 33:


<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT -->
ማስታዋስ የሚገባንም ነገር ቢኖር የክርሽናን ቅዱስ ስም ስንጠራ ይህ ቅዱስ ስም አንድ ሌላ የሀይማኖት ወገኖች የጌታ ስም ብቻ እንዳልሆነ መረዳት ይገባናል፡፡ “ክርሽና" ማለት የላቀውን ደስታ የሚጥት ማለት ነው፡፡ በቬዳ ስነጽሁፎችም እንደተገለፀው ዓብዩ ጌታ ደስታዎች ሁሉ የተከማቹበት ኩሬ ነው፡፡ እያንዳንዳችን ደስታ በመፈለግ ላይ እንገኛለን፡፡ ”አናንዳማዮ ብህያሳት“ (ቬዳንታ ሱትራ 1 1 12) ነፍሳትም ሁሉ እና ዓብዩ ጌታም ጭምር ሙሉ ንቃት ያለን በመሆናችን ይህ ንቃታችን ደስታን እንድንፈልግ ይገፋፋናል፡፡ ደስታ ዓብዩ ጌታ ለዘለዓለም ደስተኛ ነው፡፡ ስለዚህ ወደ ዓብዩ ጌታ ሁሌ የምንቀርብ እና የምንተባበረው ከሆነ በእርሱም ማህበር የምንገኝ ከሆነ ሁሌ ደስተኛ እንሆናለን፡፡ ዓብዩ ጌታ ቅዱስ ታሪኩን ሊያሳየን ወደ እዚህ ቁሳዊ ዓለም በቭርንዳቫን ውስጥ መጥቶ ደስተኝነቱን ያሳየናል፡፡ ዓብዩ ጌታ ክርሽና በቭርንዳቫን ውስጥ በነበረም ግዜ ከእረኛ ጓደኞቹ የነበረው እንቅስቃሴ ከልጃገረድ ጓደኞቹ እና ከመላ ጓደኞቹ ጋር እንዲሁም ከቭርንዳቫን ነዋሪዎቹ የነበረው እንቅስቃሴ እና በልጅነቱ የነበረው የእረኝነት እንቅስቃሴ እነዚህ የጌታ ክርሽና እንቅስቃሴዎች ሁሉ ሙሉ ደስታን የሚሰጡት ነበሩ፡፡ መለ የቭርንዳቫን ወይንም የቭርንዳቫን ነዋሪዎች በሙሉ በፍቅር የሚቀርቡት ነበሩ፡፡ ከክርሽና በቀር የሚያውቁት ነገር አልነበረም፡፡ ዓብዩ ክርሽና አባቱንም እንኳን ቢሆን አንዳንድ ነገሮችን እንዳያደርግ የሚከለክለው ግዜ ነበረ፡፡ ይህም አባቱ ናንዳ ማሀራጅ ኢንድራ የተባለውን መልዓክ እንዳያመልክ ነበረ፡፡ ይህም ነዋሪዎቹ ከዓብዩ የመላእክት ጌታ በስተቀር ሌላ ማንንም መላእክት እንዳያመልኩ ለማስተማር ነበረ፡፡ ምክንያቱም የሕይወታችን ዓላማ በመጨረሻው ወደ ዓብዩ ጌታ ለመመለስ ብቻ በመሆኑ ነው፡፡ ይህም የዓብዩ ጌታ መንፈሳዊ መኖርያ በብሀገቨድ ጊታ በ 15ኛው ምዕራፍ ውስጥ ተጠቅሷል፡፡ “ና ታድብሀሳያቴ ሱርዮ ና ሻሻንኮ ና ፓቫካሀ” “ያድ ጋትቫ ና ኒቫርታንቴ ታድ ድሀማ ፓራማም ማማ” ([[Vanisource:BG 15.6|ብጊ 15.6]])
ማስታዋስ የሚገባንም ነገር ቢኖር የክርሽናን ቅዱስ ስም ስንጠራ ይህ ቅዱስ ስም አንድ ሌላ የሀይማኖት ወገኖች የጌታ ስም ብቻ እንዳልሆነ መረዳት ይገባናል፡፡ “ክርሽና" ማለት የላቀውን ደስታ የሚጥት ማለት ነው፡፡ በቬዳ ስነጽሁፎችም እንደተገለፀው ዓብዩ ጌታ ደስታዎች ሁሉ የተከማቹበት ኩሬ ነው፡፡ እያንዳንዳችን ደስታ በመፈለግ ላይ እንገኛለን፡፡ ”አናንዳማዮ ብህያሳት“ (ቬዳንታ ሱትራ 1 1 12) ነፍሳትም ሁሉ እና ዓብዩ ጌታም ጭምር ሙሉ ንቃት ያለን በመሆናችን ይህ ንቃታችን ደስታን እንድንፈልግ ይገፋፋናል፡፡ ደስታ ዓብዩ ጌታ ለዘለዓለም ደስተኛ ነው፡፡ ስለዚህ ወደ ዓብዩ ጌታ ሁሌ የምንቀርብ እና የምንተባበረው ከሆነ በእርሱም ማህበር የምንገኝ ከሆነ ሁሌ ደስተኛ እንሆናለን፡፡ ዓብዩ ጌታ ቅዱስ ታሪኩን ሊያሳየን ወደ እዚህ ቁሳዊ ዓለም በቭርንዳቫን ውስጥ መጥቶ ደስተኝነቱን ያሳየናል፡፡ ዓብዩ ጌታ ክርሽና በቭርንዳቫን ውስጥ በነበረም ግዜ ከእረኛ ጓደኞቹ የነበረው እንቅስቃሴ ከልጃገረድ ጓደኞቹ እና ከመላ ጓደኞቹ ጋር እንዲሁም ከቭርንዳቫን ነዋሪዎቹ የነበረው እንቅስቃሴ እና በልጅነቱ የነበረው የእረኝነት እንቅስቃሴ እነዚህ የጌታ ክርሽና እንቅስቃሴዎች ሁሉ ሙሉ ደስታን የሚሰጡት ነበሩ፡፡ መለ የቭርንዳቫን ወይንም የቭርንዳቫን ነዋሪዎች በሙሉ በፍቅር የሚቀርቡት ነበሩ፡፡ ከክርሽና በቀር የሚያውቁት ነገር አልነበረም፡፡ ዓብዩ ክርሽና አባቱንም እንኳን ቢሆን አንዳንድ ነገሮችን እንዳያደርግ የሚከለክለው ግዜ ነበረ፡፡ ይህም አባቱ ናንዳ ማሀራጅ ኢንድራ የተባለውን መልዓክ እንዳያመልክ ነበረ፡፡ ይህም ነዋሪዎቹ ከዓብዩ የመላእክት ጌታ በስተቀር ሌላ ማንንም መላእክት እንዳያመልኩ ለማስተማር ነበረ፡፡ ምክንያቱም የሕይወታችን ዓላማ በመጨረሻው ወደ ዓብዩ ጌታ ለመመለስ ብቻ በመሆኑ ነው፡፡ ይህም የዓብዩ ጌታ መንፈሳዊ መኖርያ በብሀገቨድ ጊታ በ 15ኛው ምዕራፍ ውስጥ ተጠቅሷል፡፡ “ና ታድብሀሳያቴ ሱርዮ ና ሻሻንኮ ና ፓቫካሀ” “ያድ ጋትቫ ና ኒቫርታንቴ ታድ ድሀማ ፓራማም ማማ” ([[Vanisource:BG 15.6 (1972)|ብጊ 15.6]])


የዚህም የመንፈሳዊ እና ዘለዓለማዊ ሰማይ ገለፃ ሰማይ ብለን ስንጠቅስ እንደ ቁሳዊው ዓለም ዓይነት ሰማይ ሊመስለን ይችላል፡፡ ስለዚህ ሰማይ ሲባል ፀሀይ፣ ጨረቃ፣ ኮከብ፣ እያልን እናስብ ይሆናል፡፡ ነገር ግን ዓብዩ ጌታ እንደሚገልፀው በመንፈሳዊው ሰማይ ውስጥ ለብርሀን ፀሀይ አያስፈልግም፡፡ “ና ታድ ብሀሳያቴ ሱርዮ ና ሻሻንኮ ና ፓቫካሀ” ([[Vanisource:BG 15.6|ብጊ 15.6]]) ወይንም ደግሞ በዚሁ ዘለዓለማዊ ሰማይ ውስጥ ጨረቃ እንዲኖር አያስፈልግም፡፡ “ና ፓቫካሀ” ማለት ምንም ዓይነት የኤሌክትሪክ መብራት፣ እሳት ወይንም የሚያበራ ነገር አያስፈልግም፡፡ ምክንያቱም የመንፈሳዊው ሰማይ በብራህማ ጆይቲ ብርሀን ለዘለዓለም የበራ ነው፡፡ “ብራህማጆይቲ ያስያ ፕራብሀ” (ብጊ 5 40) ይህም ከዓብዩ ጌታ ገላ የሚመነጭ ብርሀን ማለት ነው፡፡ ሰዎች ወደ ሌላ ፕላኔቶች ለመሄድ በሚጥሩበት በአሁኑ ግዜ የዓብዩ ጌታን የመንፈሳዊ መኖርያ ለመረዳት አዳጋች አይደለም፡፡ ይህ የዓብዩ ጌታ መኖርያ የሚገኘው በመንፈሳዊው ሰማይ ውስጥ ሲሆን “ጐሎካ” ተብሎም ይታወቃል፡፡ ይህም በብራህማ ሰሚታ ቅዱስ መፅሀፍ ውስጥ ደስ በሚል ሁኔታ ተዘርዝሮ ተፅፏል፡፡ “ጐሎካ ኤቫ ኒቫሳቲ አክሂላትማ ብሁታህ” (ብሰ 5 37) ምንም እንኳን ዓብዩ ጌታ ለዘለዓለም በመንፈሳዊው ዓለም በጐሎካ የሚኖር ቢሆንም በቸርነቱ በዚህም በቁሳዊው ዓለም ውስጥ ሊደረስበት በመቻሉ “አክሂላአትማ ብሁታሀ” ተብሎ ይታወቃል፡፡ ስለዚህ ዓብዩ ጌታ ወደ እዚህ ቁሳዊ ዓለም ውስጥ በመምጣት ዋና መንፈሳዊ ፎርሙን በመግለጽ ያሳየናል፡፡ “ሳት ቺት አናንዳ ቪግራሀ” (ብሰ 5 1) ይህም እኛ ምን ሊመስል እንደሚችል እንዳንገምት ነው፡፡ እራሱ በምድር ላይ ስለሚወርድ ምንም ዓይነት ግምት ማድረግ አያስፈልገንም፡፡  
የዚህም የመንፈሳዊ እና ዘለዓለማዊ ሰማይ ገለፃ ሰማይ ብለን ስንጠቅስ እንደ ቁሳዊው ዓለም ዓይነት ሰማይ ሊመስለን ይችላል፡፡ ስለዚህ ሰማይ ሲባል ፀሀይ፣ ጨረቃ፣ ኮከብ፣ እያልን እናስብ ይሆናል፡፡ ነገር ግን ዓብዩ ጌታ እንደሚገልፀው በመንፈሳዊው ሰማይ ውስጥ ለብርሀን ፀሀይ አያስፈልግም፡፡ “ና ታድ ብሀሳያቴ ሱርዮ ና ሻሻንኮ ና ፓቫካሀ” ([[Vanisource:BG 15.6 (1972)|ብጊ 15.6]]) ወይንም ደግሞ በዚሁ ዘለዓለማዊ ሰማይ ውስጥ ጨረቃ እንዲኖር አያስፈልግም፡፡ “ና ፓቫካሀ” ማለት ምንም ዓይነት የኤሌክትሪክ መብራት፣ እሳት ወይንም የሚያበራ ነገር አያስፈልግም፡፡ ምክንያቱም የመንፈሳዊው ሰማይ በብራህማ ጆይቲ ብርሀን ለዘለዓለም የበራ ነው፡፡ “ብራህማጆይቲ ያስያ ፕራብሀ” (ብጊ 5 40) ይህም ከዓብዩ ጌታ ገላ የሚመነጭ ብርሀን ማለት ነው፡፡ ሰዎች ወደ ሌላ ፕላኔቶች ለመሄድ በሚጥሩበት በአሁኑ ግዜ የዓብዩ ጌታን የመንፈሳዊ መኖርያ ለመረዳት አዳጋች አይደለም፡፡ ይህ የዓብዩ ጌታ መኖርያ የሚገኘው በመንፈሳዊው ሰማይ ውስጥ ሲሆን “ጐሎካ” ተብሎም ይታወቃል፡፡ ይህም በብራህማ ሰሚታ ቅዱስ መፅሀፍ ውስጥ ደስ በሚል ሁኔታ ተዘርዝሮ ተፅፏል፡፡ “ጐሎካ ኤቫ ኒቫሳቲ አክሂላትማ ብሁታህ” (ብሰ 5 37) ምንም እንኳን ዓብዩ ጌታ ለዘለዓለም በመንፈሳዊው ዓለም በጐሎካ የሚኖር ቢሆንም በቸርነቱ በዚህም በቁሳዊው ዓለም ውስጥ ሊደረስበት በመቻሉ “አክሂላአትማ ብሁታሀ” ተብሎ ይታወቃል፡፡ ስለዚህ ዓብዩ ጌታ ወደ እዚህ ቁሳዊ ዓለም ውስጥ በመምጣት ዋና መንፈሳዊ ፎርሙን በመግለጽ ያሳየናል፡፡ “ሳት ቺት አናንዳ ቪግራሀ” (ብሰ 5 1) ይህም እኛ ምን ሊመስል እንደሚችል እንዳንገምት ነው፡፡ እራሱ በምድር ላይ ስለሚወርድ ምንም ዓይነት ግምት ማድረግ አያስፈልገንም፡፡  
<!-- END TRANSLATED TEXT -->
<!-- END TRANSLATED TEXT -->

Latest revision as of 13:11, 8 June 2018



660219-20 - Lecture BG Introduction - New York

ማስታዋስ የሚገባንም ነገር ቢኖር የክርሽናን ቅዱስ ስም ስንጠራ ይህ ቅዱስ ስም አንድ ሌላ የሀይማኖት ወገኖች የጌታ ስም ብቻ እንዳልሆነ መረዳት ይገባናል፡፡ “ክርሽና" ማለት የላቀውን ደስታ የሚጥት ማለት ነው፡፡ በቬዳ ስነጽሁፎችም እንደተገለፀው ዓብዩ ጌታ ደስታዎች ሁሉ የተከማቹበት ኩሬ ነው፡፡ እያንዳንዳችን ደስታ በመፈለግ ላይ እንገኛለን፡፡ ”አናንዳማዮ ብህያሳት“ (ቬዳንታ ሱትራ 1 1 12) ነፍሳትም ሁሉ እና ዓብዩ ጌታም ጭምር ሙሉ ንቃት ያለን በመሆናችን ይህ ንቃታችን ደስታን እንድንፈልግ ይገፋፋናል፡፡ ደስታ ዓብዩ ጌታ ለዘለዓለም ደስተኛ ነው፡፡ ስለዚህ ወደ ዓብዩ ጌታ ሁሌ የምንቀርብ እና የምንተባበረው ከሆነ በእርሱም ማህበር የምንገኝ ከሆነ ሁሌ ደስተኛ እንሆናለን፡፡ ዓብዩ ጌታ ቅዱስ ታሪኩን ሊያሳየን ወደ እዚህ ቁሳዊ ዓለም በቭርንዳቫን ውስጥ መጥቶ ደስተኝነቱን ያሳየናል፡፡ ዓብዩ ጌታ ክርሽና በቭርንዳቫን ውስጥ በነበረም ግዜ ከእረኛ ጓደኞቹ የነበረው እንቅስቃሴ ከልጃገረድ ጓደኞቹ እና ከመላ ጓደኞቹ ጋር እንዲሁም ከቭርንዳቫን ነዋሪዎቹ የነበረው እንቅስቃሴ እና በልጅነቱ የነበረው የእረኝነት እንቅስቃሴ እነዚህ የጌታ ክርሽና እንቅስቃሴዎች ሁሉ ሙሉ ደስታን የሚሰጡት ነበሩ፡፡ መለ የቭርንዳቫን ወይንም የቭርንዳቫን ነዋሪዎች በሙሉ በፍቅር የሚቀርቡት ነበሩ፡፡ ከክርሽና በቀር የሚያውቁት ነገር አልነበረም፡፡ ዓብዩ ክርሽና አባቱንም እንኳን ቢሆን አንዳንድ ነገሮችን እንዳያደርግ የሚከለክለው ግዜ ነበረ፡፡ ይህም አባቱ ናንዳ ማሀራጅ ኢንድራ የተባለውን መልዓክ እንዳያመልክ ነበረ፡፡ ይህም ነዋሪዎቹ ከዓብዩ የመላእክት ጌታ በስተቀር ሌላ ማንንም መላእክት እንዳያመልኩ ለማስተማር ነበረ፡፡ ምክንያቱም የሕይወታችን ዓላማ በመጨረሻው ወደ ዓብዩ ጌታ ለመመለስ ብቻ በመሆኑ ነው፡፡ ይህም የዓብዩ ጌታ መንፈሳዊ መኖርያ በብሀገቨድ ጊታ በ 15ኛው ምዕራፍ ውስጥ ተጠቅሷል፡፡ “ና ታድብሀሳያቴ ሱርዮ ና ሻሻንኮ ና ፓቫካሀ” “ያድ ጋትቫ ና ኒቫርታንቴ ታድ ድሀማ ፓራማም ማማ” (ብጊ 15.6)

የዚህም የመንፈሳዊ እና ዘለዓለማዊ ሰማይ ገለፃ ሰማይ ብለን ስንጠቅስ እንደ ቁሳዊው ዓለም ዓይነት ሰማይ ሊመስለን ይችላል፡፡ ስለዚህ ሰማይ ሲባል ፀሀይ፣ ጨረቃ፣ ኮከብ፣ እያልን እናስብ ይሆናል፡፡ ነገር ግን ዓብዩ ጌታ እንደሚገልፀው በመንፈሳዊው ሰማይ ውስጥ ለብርሀን ፀሀይ አያስፈልግም፡፡ “ና ታድ ብሀሳያቴ ሱርዮ ና ሻሻንኮ ና ፓቫካሀ” (ብጊ 15.6) ወይንም ደግሞ በዚሁ ዘለዓለማዊ ሰማይ ውስጥ ጨረቃ እንዲኖር አያስፈልግም፡፡ “ና ፓቫካሀ” ማለት ምንም ዓይነት የኤሌክትሪክ መብራት፣ እሳት ወይንም የሚያበራ ነገር አያስፈልግም፡፡ ምክንያቱም የመንፈሳዊው ሰማይ በብራህማ ጆይቲ ብርሀን ለዘለዓለም የበራ ነው፡፡ “ብራህማጆይቲ ያስያ ፕራብሀ” (ብጊ 5 40) ይህም ከዓብዩ ጌታ ገላ የሚመነጭ ብርሀን ማለት ነው፡፡ ሰዎች ወደ ሌላ ፕላኔቶች ለመሄድ በሚጥሩበት በአሁኑ ግዜ የዓብዩ ጌታን የመንፈሳዊ መኖርያ ለመረዳት አዳጋች አይደለም፡፡ ይህ የዓብዩ ጌታ መኖርያ የሚገኘው በመንፈሳዊው ሰማይ ውስጥ ሲሆን “ጐሎካ” ተብሎም ይታወቃል፡፡ ይህም በብራህማ ሰሚታ ቅዱስ መፅሀፍ ውስጥ ደስ በሚል ሁኔታ ተዘርዝሮ ተፅፏል፡፡ “ጐሎካ ኤቫ ኒቫሳቲ አክሂላትማ ብሁታህ” (ብሰ 5 37) ምንም እንኳን ዓብዩ ጌታ ለዘለዓለም በመንፈሳዊው ዓለም በጐሎካ የሚኖር ቢሆንም በቸርነቱ በዚህም በቁሳዊው ዓለም ውስጥ ሊደረስበት በመቻሉ “አክሂላአትማ ብሁታሀ” ተብሎ ይታወቃል፡፡ ስለዚህ ዓብዩ ጌታ ወደ እዚህ ቁሳዊ ዓለም ውስጥ በመምጣት ዋና መንፈሳዊ ፎርሙን በመግለጽ ያሳየናል፡፡ “ሳት ቺት አናንዳ ቪግራሀ” (ብሰ 5 1) ይህም እኛ ምን ሊመስል እንደሚችል እንዳንገምት ነው፡፡ እራሱ በምድር ላይ ስለሚወርድ ምንም ዓይነት ግምት ማድረግ አያስፈልገንም፡፡