1080 Amharic Pages with Videos: Difference between revisions
Visnu Murti (talk | contribs) No edit summary |
Visnu Murti (talk | contribs) No edit summary |
||
Line 1: | Line 1: | ||
[[Category:Amharic Language|0]] | [[Category:Amharic Language|0]] | ||
[[Category:African Languages]] | |||
[[Category:Languages with Total Pages]] | [[Category:Languages with Total Pages]] |
Revision as of 09:48, 18 April 2015
Pages in category "1080 Amharic Pages with Videos"
The following 291 pages are in this category, out of 291 total.
A
- AM/Prabhupada 0001 - ወደ አስር ሚሊዮን አስፋፉት፡፡
- AM/Prabhupada 0002 - የእብድ ስልጣኔ፡፡
- AM/Prabhupada 0003 - ወንድም እንደ ሴት ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0004 - ስሜት ለማይሰጥ ነገር ልቦናችሁን አትስጡ፡፡
- AM/Prabhupada 0005 - ስለ ፕራብሁፓድ ሕይወት በሶስት ደቂቃ ውስጥ፡፡
- AM/Prabhupada 0006 - ሁሉም ሰው አብዩ አምላክ ነው - የሞኞች ገነት
- AM/Prabhupada 0007 - የክርሽና እንክብካቤ ይመጣል፡፡
- AM/Prabhupada 0008 - ክርሽና እንደገለፀው “እኔ የሁሉም አባት ነኝ፡፡”
- AM/Prabhupada 0009 - ትሁት የአምላክ አገልጋይ የሆነው ሌባ፡፡
- AM/Prabhupada 0010 - ክርሽናን ለማስመሰል አትሞክሩ፡፡
- AM/Prabhupada 0011 - ክርሽናን በሀሳብ ለማምለክ ይቻላል፡፡
- AM/Prabhupada 0012 - የእውቀት ሁሉ መነሻ በማዳመጥ መሆን አለበት፡፡
- AM/Prabhupada 0013 - ሀያ አራት ሰዓት ሙሉ በስራ መሰማራት፡፡
- AM/Prabhupada 0014 - የአምላክ ትሁት አገልጋዮች በክብር የገነኑ ናቸው፡፡
- AM/Prabhupada 0015 - እኔ ይህ ገላ አይደለሁም፡፡
- AM/Prabhupada 0016 - መስራት እፈልጋለሁ፡፡
- AM/Prabhupada 0017 - የመንፈሳዊ ሀይል እና የቁሳዊ ዓለም ሀይል
- AM/Prabhupada 0018 - የሎተስ እፅዋት በመሰለው የመንፈሳዊ አባት እግር እምነት ማድረግ፡፡
- AM/Prabhupada 0019 - የምትሰሙትን ሁሉ ለሌሎች ማስተላለፍ ይገባችኋል፡፡
- AM/Prabhupada 0020 - ክርሽናን በትክክል መረዳት ቀላል ነገር አይደለም፡፡
- AM/Prabhupada 0021 - በዚህ አገር ለምን የትዳር መፋታት ይበዛል?
- AM/Prabhupada 0022 - ክርሽና አልተራበም፡፡
- AM/Prabhupada 0023 - ከመሞታችሁ በፊት በክርሽና ንቃታችሁን አዳብሩ፡፡
- AM/Prabhupada 0024 - ክርሽና በጣም ሩህሩህ ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0025 - ከልብ የመነጨ ነገር ለሰው ከሰጠን ሊሰራ ይችላል፡፡
- AM/Prabhupada 0026 - በመጀመሪያ ደረጃ ክርሽና ወዳለበት ትእይንተ ዓለም ውስጥ ከሞት በኋላ ትተላለፋላችሁ፡፡
- AM/Prabhupada 0027 - ከዚህ ሕይወት ባሻገር ሌላ ሕይወት እንዳለ አያውቁም፡፡
- AM/Prabhupada 0028 - ቡድሀ አብዩ አምላክ ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0029 - ቡድሀ ከሀድያንን አታለላቸው፡፡
- AM/Prabhupada 0030 - ክርሽና ሁልግዜ በመደሰት ላይ ይገኛል፡፡
- AM/Prabhupada 0031 - በምናገራቸው ቃላቶቼ እና በሰጠኋችሁ ልምምድ ስር ለመኖር ሞክሩ፡
- AM/Prabhupada 0032 - ለመናገር የምፈልጋቸው ነገሮች ሁሉ በመፅሀፍቶቼ ተነግረዋል፡፡
- AM/Prabhupada 0033 - የመሀ ፕራብሁ ስም ፓቲታ ፓቫና ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0034 - እያንዳንዱ ሰው እውቀት የሚያገኘው ከባለሥልጣን ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0035 - በዚህ ገላችን ውስጥ ሁለት ዓይነት ዓብይ ነዋሪ ነፍሳቶች አሉ፡፡
- AM/Prabhupada 0036 - የሕይወታችን ዓላማ፡፡
- AM/Prabhupada 0037 - ክርሽናን የሚያውቅ ሁሉ እንደ ጉሩ ወይንም መምህር ይቆጠራል፡፡
- AM/Prabhupada 0038 - እውቀት የሚገኘው ከቬዳዎች ስነፅሁፍ ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0039 - የአሁኑ ዘመን መሪዎች ልክ እንደ አሻንጉሊት ወይንም ፓፔት ይቆጠራሉ፡፡
- AM/Prabhupada 0040 - አንድ አብዩ ጌታ እዚህ አለ፡፡
- AM/Prabhupada 0041 - የአሁኑ ሕይወታችን እርግማን የተሞላበት ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0042 - ይህንን የድቁና ስርዓት ኮስተር አድርጋችሁ መቀበል ይኖርባችኋል፡፡
- AM/Prabhupada 0043 - ብሀገቨድ ጊታ መሰረታዊ መመሪያችን ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0044 - አገልግሎት ማለት የጌታውን ትእዛዝ በትክክል ተከተሉ ማለት ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0045 - እውቀት “ግኔያም” ይባላል፡
- AM/Prabhupada 0046 - እንደ እንስሳ አትሁኑ፡፡ ይህንንም ተቋቋሙት፡፡
- AM/Prabhupada 0047 - ክርሽና ፍፁም ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0048 - የአርያን ስልጣኔ፡፡
- AM/Prabhupada 0049 - ሁላችንም በተፈጥሮ ህግጋት ተጠምደን እንገኛለን፡፡
- AM/Prabhupada 0050 - የሚቀጥለው ሕይወት ምን እንደሆነ አያውቁትም፡፡
- AM/Prabhupada 0051 - የደነዘዘ ጭንቅላት ከዚህ ገላ ባሻገር ምን እንዳለ ለመረዳት አይችልም፡፡
- AM/Prabhupada 0052 - በብሀክታ እና በካርሚ በሀከል ያለው ልዩነት፡፡
- AM/Prabhupada 0053 - በመጀመሪያ ደረጃ መስማት አለብን፡፡
- AM/Prabhupada 0054 - ሁሉም ለክርሽና ችግር በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡
- AM/Prabhupada 0055 - በማዳመጥ ብቻ ክርሽናን ለመንካት ይቻላል፡፡
- AM/Prabhupada 0056 - በሻስትራ የቬዳ ሥነፅሁፎች ውስጥ አስራ ሁለት መንፈሳዊ ባለሥልጣኖች ተገልፀዋል፡፡
- AM/Prabhupada 0057 - ልቦናችንን ማፅዳት፡፡
- AM/Prabhupada 0058 - መንፈሳዊ ገላ ማለት ዘለዓለማዊ ሕይወት ማለት ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0059 - ትክክለኛ ስራችሁን አትዘንጉ፡
- AM/Prabhupada 0060 - ሕይወት ከቁሳዊ ነገር ሊመጣ አይችልም፡፡
- AM/Prabhupada 0061 - ይህ ገላ የቆዳ የአጥንት እና የደም ቃልቻ ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0062 - ክርሽናን ለሀያ አራት ሰዓት ለማየት ሞክሩ፡፡
- AM/Prabhupada 0063 - ታላቅ የምርዳንጋ ከበሮ ተጫዋች መሆን ይገባኛል፡፡
- AM/Prabhupada 0064 - ሲድሂ ማለት የሕይወት መሳካት ማለት ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0065 - እያንዳንዱ ሰው ደስተኛ ይሆናል፡፡
- AM/Prabhupada 0066 - በክርሽና ፍላጎት መስማማት ይገባናል፡፡
- AM/Prabhupada 0067 - ጎስዋሚዎቹ ይተኙ የነበረው ለሁለት ሰዓት ብቻ ነበረ፡፡
- AM/Prabhupada 0068 - ሁሉም ሰው መስራት ይገባዋል፡፡
- AM/Prabhupada 0069 - እኔ አልሞትም፡፡
- AM/Prabhupada 0070 - በጥሩ ሁኔታ አስተዳድሩ፡፡
- AM/Prabhupada 0071 - በጥሩ ሁኔታ አስተዳድሩ፡፡
- AM/Prabhupada 0072 - የአገልጋይ ስራ ለጌታው ልቦናውን መስጠት ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0073 - ቫይኩንትሀ ማለት ጭንቀት የሌለበት ቦታ ማለት ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0074 - ለምን እንስሶችን ትበላላችሁ?
- AM/Prabhupada 0075 - ወደ ጉሩ ወይንም መምህር መሄድ ይገባችኋል፡፡
- AM/Prabhupada 0076 - ክርሽናን በሁሉም ቦታ ለማየት ሞክሩ፡፡
- AM/Prabhupada 0077 - በሳይንቲፊክ እና በፍልስፍና መንገድ ማጥናት ትችላላችሁ፡፡
- AM/Prabhupada 0078 - እምነት በተሞላበት መንገድ ለማዳመጥ ሞክሩ፡፡
- AM/Prabhupada 0079 - ምንም አይነት ክፍያ ለእኔ አያስፈልግም፡፡
- AM/Prabhupada 0080 - ክርሽና ከልጅ ጓደኞቹ ጋር መጫወትን በጣም ይወዳል፡፡
- AM/Prabhupada 0081 - በፀሀይ ፕላኔት ውስጥ የሚገኙት ነዋሪዎች ገላቸውእሳት የተሞላበት ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0082 - ክርሽና በሁሉም ቦታ ይገኛል፡፡
- AM/Prabhupada 0083 - የሀሬ ክርሽናን ቅዱስ ስም በመዘመር ብቻሁሉም ነገር ሊመጣ ይችላል፡፡
- AM/Prabhupada 0084 - የክርሽና ትሁት አገልጋይ ሁኑ፡፡
- AM/Prabhupada 0085 - የእውቀት ባህል ማለት መንፈሳዊ እወቀት ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0086 - ለምንድነው የተለያዩ ነገሮች የሚታዩት
- AM/Prabhupada 0087 - የቁሳዊው ዓለማት ህግጋት፡፡
- AM/Prabhupada 0088 - የእኛ ማህበር ውስጥ የገቡ ሁሉ የማዳመጥ አዝማማያቸውን ያበረከቱ ናቸው፡፡
- AM/Prabhupada 0089 - የክርሽና ነፀብራቅ የሁሉም ነገር መነሻ ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0090 - የተቀነባበረ አስተዳደር መኖር አለበት፡፡ አለበለዛ ግን ይህ የዓለም ዓቀፍ የክርሽና ንቃት ድርጅት እንዴት ሊሳካ ይችላል
- AM/Prabhupada 0091 - እዚህ ራቁትህን ቆመህ፡፡
- AM/Prabhupada 0092 - ስሜቶቻችንን ሁሉ ክርሽናን ለማስደሰት ማለማመድ አለብን፡፡
- AM/Prabhupada 0093 - ብሀገቨድ ጊታም እራሱ ክርሽና ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0094 - ስራችን የክርሽናን ቃላቶች መደጋገም ብቻ ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0095 - ስራችን ሁሉ ትሁት ልቦናችንን መስጠትን መሆን ይገባዋል፡፡
- AM/Prabhupada 0096 - ማጥናት የሚገባን ብሀገቨታ ከሆነው ሰው ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0097 - እኔ ልክ እንደ ተራ የፖስታ መልእክተኛ ነኝ፡፡
- AM/Prabhupada 0098 - በክርሽና መተማመን ያስፈልጋችኋል፡፡ ምንም ዓይነት እጥረት የለም፡፡
- AM/Prabhupada 0099 - እንዴት በክርሽና ለመታወቅ እንደምትችሉ፡፡
- AM/Prabhupada 0100 - እኛ ከክርሽና ጋር የዘለዓለም ግኑኝነት አለን፡፡
- AM/Prabhupada 0101 - ጤነኛው ሕይወታችን ዘለዓለማዊውን የደስታ ሕይወትን ማግኘት ማለት ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0102 - የሀሳባችን ፍጥነት፡፡
- AM/Prabhupada 0103 - ከትሁት አገልጋዮች ማህበር ርቃችሁ ለመሄድ እንዳትሞክሩ፡፡
- AM/Prabhupada 0104 - የመወለድ እና የመሞትን ተደጋጋሚነት አቁሙ፡፡
- AM/Prabhupada 0105 - ይህንን ሳይንስ ለመረዳት የሚቻለው የፓራምፓራ የድቁና ስርዓትን በመከተል ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0106 - የትሁት አገልግሎትን ሊፍት በመጠቀም ወደ ክርሽና በቀጥታ ሂዱ፡፡
- AM/Prabhupada 0107 - የቁሳዊ ገላን እንደገና ለመውሰድ እንዳትበቁ፡፡
- AM/Prabhupada 0108 - ማተም እና መተርጎም ቀጥሉ መቆምም የለበትም፡፡
- AM/Prabhupada 0109 - ሰነፍ የሆነ ሰው አንቀበልም፡፡
- AM/Prabhupada 0110 - የቀድሞዎቹ አቻርያ መምህሮች አሻንጉሊት ሁኑ፡፡
- AM/Prabhupada 0111 - ትእዛዞችንም ሁሉ ተከተሉ፡፡ በዚህም በሄዳችሁበት ሁሉ የተጠበቃችሁ ትሆናላችሁ፡፡
- AM/Prabhupada 0112 - ማናቸውም ነገር የሚወሰነው በውጤቱ ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0113 - ምላሳችንን ለመቆጣጠር በጣም አስቸጋሪ ነው፡
- AM/Prabhupada 0114 - ክርሽና ተብሎ የሚጠራው አዋቂ ሁሉንም ነገር ሲቆጣጠር ይገኛል፡፡
- AM/Prabhupada 0115 - የእኔ ስራ የክርሽናን መልእክት ማስተላለፍ ብቻ ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0116 - ይህንን ብርቅ እና አስፈላጊ ሕይወታችሁን አታባክኑ፡፡
- AM/Prabhupada 0117 - የነፃ ሆቴል እና የነፃ የመተኛ ክፍሎች፡፡
- AM/Prabhupada 0118 - መስበክ አስቸጋሪ ስራ አይደለም፡፡
- AM/Prabhupada 0119 - መንፈሳዊው ነፍስ ሁሌ እንደ አረንጓዴ ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0120 - ለመረዳት የማይቻል ሚስጢራዊ ሀይል፡፡
- AM/Prabhupada 0121 - ከሁሉም በላይ ሆኖ ክርሽና በመስራት ላይ ይገኛል፡፡
- AM/Prabhupada 0123 - በግድ ለአብዩ ጌታ ልቦና መስጠት ትልቅ በረከት ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0126 - ይህም ለመንፈሳዊ አባቴ ደስታ ብዬ የማደርገው ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0127 - ታላቅ ድርጅት የተወሰነ ስርዓት ከሌለው ሊፈርስ ይችላል፡፡
- AM/Prabhupada 0129 - በክርሽና መተማመን ያስፈልጋችኋል፡፡ ምንም ዓይነት እጥረት የለም፡፡
- AM/Prabhupada 0131 - ለአባት ልቦናን መስጠት በተፈጥሮ ያለ ነገር ነው፡
- AM/Prabhupada 0135 - የቬዳን እድሜ ለመገመት አይቻልም፡፡
- AM/Prabhupada 0139 - ይህም መንፈሳዊ ግኑኝነት ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0144 - ይህ ማያ ተብሎ ይታወቃል፡፡
- AM/Prabhupada 0147 - ተራ የሆነ ሩዝ ታላቁ ወይንም አብዩ ሩዝ ተብሎ ሊጠራ አይችልም፡፡
- AM/Prabhupada 0150 - መዘመርን ማቆም አይገባንም፡
- AM/Prabhupada 0156 - ላስተምራችሁ ጥረት የማደርገው የረሳችሁትን ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0162 - የብሀገቨድ ጊታን መልእክት በልቦናችሁ አሳድሩ፡፡
- AM/Prabhupada 0163 - ሀይማኖት ማለት በአብዩ ጌታ የተሰጠ ሕግጋት እና መመሪያ ማለት ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0167 - በአብዩ ጌታ በተፈጠሩት ሕግጋቶች ውስጥ ምንም ዓይነት እንከን ሊገኝ አይችልም፡፡
- AM/Prabhupada 0171 - ጥሩ የሆነ መንግስትን ለማግኘት ለሚሊዮን ዓመታትም አትጠብቁ፡፡ ነገር ግን...
- AM/Prabhupada 0173 - የሁሉም ጓደኞች ለመሆን እንሻለን፡
- AM/Prabhupada 0175 - ድሀርማ ማለት ቀስ በቀስ ቁራዎችን ወደ ዝይ ወይንም ስዋን መቀየር ማለት ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0176 - ክርሽናን የምታፈቀሩ ከሆነ ክርሽና ለዘለዓለም ቅርባችሁ ሆኖ ይገኛል፡፡
- AM/Prabhupada 0179 - መስራት ያለብን ለክርሽና ደስታ መሆነ አለበት፡፡
- AM/Prabhupada 0181 - ከአብዩ የመላእክት ጌታ ጋር በቅርብ መዛመድ ይገባኛል፡፡
- AM/Prabhupada 0182 - እራሳችሁን ከሀጥያት የነፃ ደረጃ ላይ አስፍሩት፡፡
- AM/Prabhupada 0188 - የመላ ሕይወት ችግሮች ሁሉ የበላይ መፍትሄ፡፡
- AM/Prabhupada 0191 - ክርሽናን በቁጥጥር ማዋል፡፡ ይህ የቭርንዳቫን ሕይወት ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0193 - መላው የመንፈሳዊው ሕብረተሰባችን እነዚህን መፃህፍቶች በማዳመጥ ላይ ይገኛል፡፡
- AM/Prabhupada 0195 - በገላ ጥንካሬ ያለው፡፡ በሀሳብ ጥንካሬ ያለው፡፡ በውሳኔው ጥንካሬ ያለው፡፡
- AM/Prabhupada 0198 - መጥፎ ሀጥያታዊ ባህርያችሁን አስወግዳችሁ በእነዚህ መቁጠሪያዎች ላይ ዘምሩ፡፡ ይህም የሀሬ ክርሽናን ማህሌትን ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0199 - እነዚህ ተንኮለኛ አስተያተት ሰጪዎች ክርሽናን ለማራቅ ይሞክራሉ፡፡
- AM/Prabhupada 0201 - ሞትን እንዴት ለማቆም እንደሚቻል፡፡
- AM/Prabhupada 0202 - ከመንፈሳዊ ሰባኪ በላይ ማን ፍቅርን ለመስጠት ይችላል
- AM/Prabhupada 0204 - እኔ የማገኘው የመንፈሳዊ አባቴን በረከት ነው፡፡ ይህም ቫኒ ይባላል፡፡
- AM/Prabhupada 0205 - እነዚህ ሰዎች ይህንን ያህል የክርሽና ንቃትን ይቀበሉታል ብዬ አልገመትኩም ነበረ፡፡
- AM/Prabhupada 0206 - በቬዲክ ባህል ግዜ ገንዘብ የሚባል ነገር አልነበረም፡፡
- AM/Prabhupada 0211 - እቅዳችን ሁሉ እንዴት የሽር ቼታንያን ምኞት ለሟሟላት እንደምንችል መሆነ ይኖርበታል፡
- AM/Prabhupada 0212 - በሳይንሳዊ መንገድም ብናየው ከሞት በኃላ ሕይወት አለ፡፡
- AM/Prabhupada 0215 - ካነበናችሁ መረዳት ትችላላችሁ፡፡
- AM/Prabhupada 0216 - ክርሽና በአንደኛ ደረጃ የሚታይ ነው፡፡ ትሁት አገልጋዮቹም በአንደኛ ደረጃ የሚታዩ ናቸው፡፡
- AM/Prabhupada 0217 - የዴቫሁቲ ደረጃ ልክ እንደ ፍጹም ጥሩ የሆነች ሴት ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0220 - እያንዳንዱ ነዋሪ ነፍሳት የአብዩ ጌታ ቅንጣፊ አካል እና ወገን ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0222 - ይህንን መንፈሳዊ እንቅስቃሴ ወደፊት ከመግፋት አታቁሙ፡፡
- AM/Prabhupada 0225 - አትቀየሙ ወይንም አይዙርባችሁ፡፡
- AM/Prabhupada 0226 - የአብዩ ጌታን ስም ምስጋና እንቅስቃሴዎች ቁንጅና እና ፍቅር ማስፋፋት፡
- AM/Prabhupada 0227 - ለምንድነው የምሞተው
- AM/Prabhupada 0228 - እንዴት ሞትን ለመቋቋም እንደምትችሉ ተረዱ፡፡
- AM/Prabhupada 0230 - በቬዲክ የባህል ስርዓት ሕብረተሰብ በአራት የተከፈለ ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0233 - የክርሽና ንቃታችንን የምናገኘው በጉሩ እና በክርሽና በረከት ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0234 - የዓብዩ ጌታ አገልጋይ መሆን ታላቁ ሙያ ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0236 - ብራህማናዎች እና ሳንያሶች መለመን ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ሻትርያዎች እና ቫይሻዎች መለመን አይገባቸውም፡፡
- AM/Prabhupada 0238 - ዓብዩ ጌታ ጥሩ ነው፡፡ እርሱ ፍፁም ጥሩ ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0241 - ስሜቶቻችን ልክ እንደ እባብ ይቆጠራሉ፡፡
- AM/Prabhupada 0242 - ወደ መጀመሪያው የሥልጣኔ ስርዓት ለመመለስ አስቸጋሪ ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0247 - ትክክለኛ ሀይማኖት ማለት አብዩ ፈጣሪ አምላክን መውደድ ማለት ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0252 - እኛ ከሁሉም ነገር ነፃ የሆንን አድረገን እናስብ ይሆናል፡፡
- AM/Prabhupada 0261 - አብዩ ጌታ እና ትሁቱ የአብዩ አገልጋይ በአንድ ደረጃ ላይ ናቸው፡፡
- AM/Prabhupada 0267 - ቭያሳዴቭ ስለ ክርሽና ገለፃ ሰጥቷል፡፡
- AM/Prabhupada 0268 - ንፁህ የክርሽና ትሁት አገልጋይ ሳይሆኑ ስለ ክርሽና ጠልቆ መረዳት አይቻልም፡፡
- AM/Prabhupada 0271 - አንዱ የክርሽና ስም አቹታ ይባላል፡፡ ይህም ማለት ፈፅሞ ሊወድቅ የማይችል ማለት ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0272 - ብሀክቲ መንፈሳዊ ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0274 - እኛ ያለንበት በብራህማ ሳምፐረዳያ የድቁና ስርዓት ውስጥ ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0290 - የጋለ ፍላጎታችንን ማሟላት ሲያቅተን ቁጠኛ መሆን እንጀምራለን፡፡
- AM/Prabhupada 0299 - ሳንያሲ ወይንም መነኩሴ ሰው ሚስቱን ማየት አይችልም፡፡
- AM/Prabhupada 0303 - በመንፈስ የተሻገረ “በመንፈስ የተሻገርክ ነህ”
- AM/Prabhupada 0304 - ማያ አብዩ ፈጣሪ አምላክን ልትሸፍነው አትችልም፡፡
- AM/Prabhupada 0305 - አብዩ ጌታ ሞቷል ብለን እናወራለን፡፡ ስለዚህ በዚህ ምትሀት የተሸፈነውን ዓይናችንን መግለጥ ይኖርብናል፡፡
- AM/Prabhupada 0311 - አዲስ መብራት በመስጠት ላይ እንገኛለን፡፡ ሜዲቴሽን ሊወድቅ ይችላል፡፡ ሰለዚህ የምንሰጣችሁን ተከተሉ፡፡
- AM/Prabhupada 0318 - ወደ የፀሀዩ ብርሀን ቅረቡ፡፡
- AM/Prabhupada 0319 - ዓብዩ ጌታን ተቀበሉ፡፡ የዓብዩ ጌታም አገልጋይ መሆናችሁን በመረዳት አገልግሉ፡፡
- AM/Prabhupada 0320 - እኛም የምናስተምረው እንዴት "ብሀግያቫን" ወይንም እድለኞች ለመሆን እንደምትችሉ ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0321 - እራሳችሁን ሁል ግዜ እንዴት ከዓብዩ ጌታ የሀይል ማመንጫ ጋር ለመገናኘት እንደምትችሉ ጥረት አድርጉ፡፡
- AM/Prabhupada 0327 - ህያው ነፍሳችን የምትገኘው በዚህ ቁሳዊ ገላችን እና በዓለማዊው የመንፈስ ገላችን ውስጥ ተሸፍና ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0330 - እያንዳዱ ሰው እራሱን መንከባከብ ይገባዋል፡፡
- AM/Prabhupada 0331 - ትክክለኛው ደስታ ማለት ወደ እውነተኛ ቤታችን ወይንም ወደ ዓብዩ ጌታ ቤት መመለስ ማለት ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0340 - እኛ በተፈጥሮ መሞት የሚገባን አይደለንም፡፡ ነገር ግን በተፈጥሮ ሞትን ለማየት ተገደናል፡፡
- AM/Prabhupada 0341 - አንድ አዋቂ የሆነ ሰው ይህንን የክርሽናን ንቃት ይከታተላል፡፡
- AM/Prabhupada 0344 - የሽሪማድ ብሀገቨታም የሚያስተምረን እንዴት ብሀክቲን ወይንም የፍቅር አገልግሎትን ለጌታ እንደምናቀርብ ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0345 - ክርሽና በእያንዳንዳችን ልብ ውስጥ ተቀምጦ ይገኛል፡፡
- AM/Prabhupada 0347 - ከሞት በኋላ ፃድቃን በመጀመሪያ ደረጃ ክርሽና ወደሚገኝበት ፕላኔት ውስጥ የወለዳሉ፡
- AM/Prabhupada 0349 - እኔ በመንፈሳዊ መምህሬ የተሰጠኝን ትምህርት በእምነት ተቀብየው እገኛለሁ፡፡
- AM/Prabhupada 0350 - ጥረታችንም ሁሉ የሰው ልጅ ክርሽናን ለማየት እንዲችሉ ለማድረግ ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0355 - የምንገረው ነገር ሁሉ አብዮታዊ ለውጥ የሚያመጣ ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0356 - የምንናገረው ሁሉ በሀሳባዊ ግምታችን የተፈጠረ ሳይሆን ስልጣን ካላቸው ሻስትራዎች ወይንም ስነፅሁፎች ነው፡
- AM/Prabhupada 0357 - ይህንን የዓብዩ ጌታ እምነት የሌለበትን ስልጣኔ ለመቋቋም አብዮት መፍጠር እፈልጋለሁ፡
- AM/Prabhupada 0361 - እነርሱ የእኔ ጉሮዎች “መምህራን” ናቸው እንጂ እኔ የእነርሱ ጉሩ አይደለሁም፡፡
- AM/Prabhupada 0366 - እያንዳንዳችሁ ጉሩ “መምህራን” መሆን ትችላላችሁ፡፡ ነገር ግን ስሜት የማይሰጥ ነገር እንዳትናገሩ፡፡
- AM/Prabhupada 0370 - እኔ እንደሚሰማኝ ከሆነ ለተደረገው ሁሉ ምስጋናው ለኔ ብዬ አልገምትም፡፡
- AM/Prabhupada 0405 - የሰይጣን አንደበት ያላቸው አብዩ ጌታ አብይ ሰው እንደመሆኑ ለመረዳት ያዳግታቸዋል፡፡ ይህም የከሀዲያን አስተሳሰብ ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0417 - በዚህ ሕይወት እና በሚቀጥለው ሕይወታችሁ ደስተኞች ሁኑ፡፡
- AM/Prabhupada 0419 - ድቁና ማለት የክርሽና ንቃታችሁ 3ኛ ደረጃ ማለት ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0421 - የመሀ ማንትራን ስትዘምሩ ማስወገድ የሚኖርባችሁ ሀጥያቶች ከ1 እስከ 5
- AM/Prabhupada 0423 - እኔ ለእናንተ ስል በጣም ስደክም እገኛለሁ እናንተ ግን ይህንን እድል ስትጠቀሙበት አትታዩም፡፡
- AM/Prabhupada 0425 - አንዳንድ መቀያየር አድርገው ሊሆን ይችላል፡፡
- AM/Prabhupada 0436 - በሁሉም ነገር ደስተኛ እና በክርሽና ንቃታችን ተመስጠን መገኘት ይገባናል፡፡
- AM/Prabhupada 0438 - የላም እበት ደርቆ እና ዓመድ እስኪሆን ድረስ ከተቃጠለ በኋላ ለጥርስ መቦረሻ አገልግሎት ላይ ይውላል፡፡
- AM/Prabhupada 0440 - የማያቫዲዎች ስህተታዊ ፍልስፍና እንደሚገልፀው ዓብዩ የመላእክት ጌታ ዓብይ የሆነ ሰው አይደለም ብለው ያምናሉ፡፡
- AM/Prabhupada 0444 - ጐፒዎች በቁሳዊ ዓለም ውስጥ ውስን የሆኑ ነፍሳት ሳይሆኑ በንፁህ መንፈሳዊነታቸው ነፃ የሆኑ ናቸው፡፡
- AM/Prabhupada 0458 - የሀሬ ክርሽና መዝሙርን መዘመር - ይህም ክርሽናን በምላሳችን እንደመንካት ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0462 - "ቫይሽናቫ አፐራድ" ማለት ለቫይሽናቭ አክብሮት የሌለው ደፋር ማለት ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0485 - ሽሪ ክርሽና በምድር ላይ የፈፀመው ታሪክ ሁሉ በአገልጋዮቹ እንደሴረሞኒ ሆኖ ሲታዋስ ይገኛል፡፡
- AM/Prabhupada 0492 - የቡድሀ ፊሎሶፊ ማለት ይህንን ገላ መገነጣጠል ማለት ነው፡፡ "ኒርቫና"
- AM/Prabhupada 0494 - ናፖሊዎን ታላላቅ እና ጠንካራ የከተማ መግቢያ ሰርቶ ነበር፡፡ ታድያ አሁን በየት ይገኛል
- AM/Prabhupada 0503 - ጉሩን ወይንም መንፈሳዊ መምህርን መቀበል ማለት ስለ ፍፁም እውነት መጠየቅ እና መረዳት ማለት ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0507 - በቀጥታ ምርምር በማድረግ ፍፁም እውነትን ልትረዱ አትችሉም፡፡
- AM/Prabhupada 0520 - እየዘመርን እያዳመጥን እየደነስን እና እየተደሰትን እንገኛለን፡፡ ለምን
- AM/Prabhupada 0521 - የእኔ መመሪያ የሩፓ ጎስዋሚን ፈለግ መከተል ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0523 - “አቨታር” ማለት ከከፍተኛ ፕላኔቶች ወደ እዚህ ዓለም የሚወርድ ማለት ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0524 - አርጁና የሽሪ ክርሽና የዘለዓለማዊው ጓደኛ ነው፡፡ ምንም ቢሆን የያዘው ደረጃ ግር ሊለው አይችልም፡፡
- AM/Prabhupada 0526 - ሽሪ ክርሽና አጥብቀን ከያዝነው “ማያ” ምንም ልታደርገን አትችልም፡፡
- AM/Prabhupada 0527 - ለሽሪ ክርሽና በፍቅር አገልግሎታችንን በማቀረብ ሊጐልብን የሚችል ነገር አይኖርም፡፡ እዲያውም ሊጨመርልን ይችላል፡፡
- AM/Prabhupada 0534 - ሽሪ ክርሽና በአርቲፊሻል መንገድ ለማየት አትሞክሩ፡፡
- AM/Prabhupada 0543 - ጉሩ ወይንም ታላቅ መምህር እራሳችሁን ለማስመሰል አትሞክሩ፡፡
- AM/Prabhupada 0548 - ሁሉንም ነገር ለሀሪ መስዋዕት የምታደርጉበትን ደረጃ ላይ ድረሱ፡፡
- AM/Prabhupada 0561 - “ደሚጐዶች” ማለት እንደ አማላክ ናቸው ማለት ነው፡፡ ምክንያቱም የአብዩ አምላክ ባህርይ ስላላቸው ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0566 - የአሜሪካን አገር መሪዎች ይህንን ስርዓታችንን ቢረዱልን
- AM/Prabhupada 0567 - ይህንን ባህል ለመላ ዓለም ለማቅረብ እመኛለሁ፡፡
- AM/Prabhupada 0570 - ምንም እንኳን በባል እና በሚስት መሀከል አለመግባባት ቢፈጠርም መፋታት ሊኖር አይገባውም፡፡
- AM/Prabhupada 0572 - “በእኔ ቤተመቅደስ ውስጥ መጥተህ ለመናገር አልፈቅድልህም” ለምን ትላላችሁ
- AM/Prabhupada 0578 - ክርሽና የተናገረውን ብቻ መድገም ይገባናል፡፡
- AM/Prabhupada 0581 - በሽሪ ክርሽና አገልግሎት ላይ የተሰማራችሁ ከሆነ በየግዜው ሌላ አዲስ የሆነ አገልግሎት እንድታደርጉ ያበረታታችኋል፡፡
- AM/Prabhupada 0587 - እያንዳንዳችን መንፈሳዊ ለመሆን የተራብን ነን፡፡
- AM/Prabhupada 0588 - የፈለጋችሁትን ነገር በሙሉ ክርሽና ሊሰጣችሁ ይችላል፡፡
- AM/Prabhupada 0595 - የተለያየ ነገር ለማግኘት ወደ ፕላኔትዋ ጥገኛ ለመሆን ያስፈልጋችኋል፡፡
- AM/Prabhupada 0599 - የክርሽና ንቃት ቀላል ነገር አይደለም፡፡ አብዩ የመላእክት ጌታ ታላቅ ነው፡፡ ሙሉ ልቦናችንንም ካልሰጠነው ልናገኘው አንችልም፡፡
- AM/Prabhupada 0600 - ሙሉ ልቦናችንን ለመስጠት ዝግጁ አይደለንም፡፡ ይህ ነው የዓለማዊው በሽታችን፡፡
- AM/Prabhupada 0609 - እናንተ እያንዳንዳችሁ የሀሬ ክርሽናን መዝሙር ስትዘምሩ ትገኛላችሁ፡፡ የእኔ ስራ መሳካት ማለት ይህ ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0618 - መንፈሳዊ አባይ ይህንን ሲያይ ደስ ይለዋል፡፡ “ይህ ልጅ ከእኔ በላይ በንመፈስ የዳበረ ነው፡፡”
- AM/Prabhupada 0619 - የ“ግሪሀስታ አሽራም” ወይንም የትዳር ኑሮ ዓላማ የመንፈሳዊ ህይወታችንን እንዴት አድርገን እንደምናዳብር መጣር ማለት ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0629 - እያንዳንችን የአብዩ ጌታ የተለያዩ ልጆች በተለያየ ልብስ (ገላ) ቀርበን ማለት ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0630 - በሀዘን መመሰጥ አያስፈልግም ምክንያቱም ነፍስ ሁልግዜ ህያው ናት፡፡
- AM/Prabhupada 0634 - ክርሽና በዚህ በዓማዊ ምትሀት ፈፅሞ ሊጠቃ አይችልም፡፡
- AM/Prabhupada 0640 - ተክኮለኛው ሰው እራሱን እንደ ዓብዩ አምላክ በማቅረብ ሊያታልል ይችላል፡፡ ይህንንም ዓይነቱን ፊቱ ላይ መምታት ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0645 - አንድ ሰው ክርሽናን በትክክል የተረዳ ከሆነ በቭርንዳቫን ውስጥ እንደሚኖር ሰው ይቆጠራል፡፡
- AM/Prabhupada 0659 - በትሁትነት እና በትጉህነት ሁሌ የምታዳምጡ ከሆነ ክርሽናን በትክክል ልትረዱት ትችላላችሁ፡፡
- AM/Prabhupada 0661 - ከእነዚህ ልጆች በላይ የሚሆን ለክርሽና ትኩረት ያለው የለም፡፡ ምክንያቱም ሁሌ ክርሽናን በማስታወው የተሰማሩ ናቸው፡፡
- AM/Prabhupada 0664 - ባዶ የሆነ ፍልስፍና ሌላ ምትሀት ነው፡፡ ባዶ የሆነ የገር ሊኖር አይችልም፡፡
- AM/Prabhupada 0666 - ፀሀይ ክፍላችሁ ድረስ ገብታ የምታንፀባርቅ ከሆነ ክርሽና ላባችሁ ውስጥ መግባት ያዳግተዋልን
- AM/Prabhupada 0674 - ምን ያህል መብላት እንደሚያስፈልጋችሁ አዋቂ ሁኑ፡፡ ይህም በጤንነት ብቁ ለመሆን የሚያስፈልጋችሁን ያህል ብቻ ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0678 - በክርሽና ንቃት በማዳበር ላይ የሚገኝ ሁሉ በዮጋ ትኩረት የተሰማራ ነው፡፡
- AM/Prabhupada 0703 - እራሳችሁ በክርሽና ንቃት ላይ የመሰጣችሁ ከሆነ ይህም “ሰማድሂ” ይባላል፡፡
- AM/Prabhupada 0711 - የጀመራችሁት ሁሉ እንዳታቆሙ፡፡ በደስታ ላይ በመሰማራት ቀጥሉበት፡፡
- AM/Prabhupada 0718 - ልጆች እና ተማሪዎችን ሁልግዜ መቆጣት ያስፈልጋል፡፡
- AM/Prabhupada 0722 - ሰነፍ አትሁኑ፡፡ ሁልግዜ በስራ ተሰማሩ፡፡
- AM/Prabhupada 0737 - የመጀመሪያው የመንፈሳዊ ትምህርት ይህ ነው፡፡ “እኔ ይህ ቁሳዊ ገላ አይደለሁም”
- AM/Prabhupada 0753 - እነዚህ ታላላቅ ሰዎች አንድ የመፃህፍቶቻችንን ጥቅል ወስደው በጥናት ላይ ይሰማሩ፡፡
- AM/Prabhupada 0764 - ሰራተኞቹም እንዲህ አሉ፡፡ “ይህ ኢየሱስ ክርቶስ የሚባለው ከእኛ መሀከል በስራ ላይ የተሰማራ መሆን አለበት፡፡”
- AM/Prabhupada 0765 - ሁሉም ነገር በምድር ላይ የክርሽና እንደሆነ እና የግላችን የሆነ ምንም ነገር እንደሌለ ፈፅሞ መረዳት ይኖርብናል፡፡
- AM/Prabhupada 0766 - "ሽሪማድ ብሀገቨታም" ተብሎ የሚታወቀውን ቅዱስ መጽሀፍ በማንበብ ብቻ ፍጹም ደስተኛ ለመሆን ትችላላችሁ፡፡ ሰለዚህ ይህንን ስርዓት ተከተሉ፡፡
- AM/Prabhupada 0850 - ገንዘብ የምታገኙ ከሆነ መፃህፍትን አትሙ፡፡
- AM/Prabhupada 1057 - "ብሀገቨድ ጊታ" ጊታ ኡፕኒሻድ ተብሎ ይታወቃል፡፡ ይህም ከቬዲክ እውቀቶች ሁሉ መሰረታዊ ይዘት ያለው ነው፡፡
- AM/Prabhupada 1058 - የብሃገቨድ ጊታ መልእክት የመነጨው ከጌታ ሽሪ ክርሽና ነው፡፡
- AM/Prabhupada 1059 - እያንዳንዱ ፍጡር ከአብዩ የመላእክት ጌታ ጋር የተወሰነ ዓይነት ግኑኝነት አለው፡፡
- AM/Prabhupada 1060 - ብሀገቨድ ጊታን መረዳት ያለብን በጥሩ ልቦና እና በመልካም መንፈስ ጌታን በማገልገል ነው፡፡
- AM/Prabhupada 1061 - የብሀገቨድ ጊታ ዋና ዋና የትምህርት ርዕሶች በአምስት ፍፁም እውነታዎች የተመረኮዙ ናቸው፡፡
- AM/Prabhupada 1062 - የዚህ የቁሳዊ ዓለም ጌታ ወይንም ዋና ተቆጣጣሪ መሆን የመፈለግ አዝማምያ አለን፡፡
- AM/Prabhupada 1063 - የምናገኘው ደስታ እና መከራ ከምንሰራው ስራ እና ውጤቱ የተያያዘ ነው፡፡
- AM/Prabhupada 1064 - አብዩ አምላክ አካል በእያንዳንዳችን የልብ ማዕከል ውስጥ ሆኖ ይኖራል፡፡
- AM/Prabhupada 1065 - በመጀመሪያ ደረጃ ይህ ገላችን እኛ (ነፍሳችን) እንዳልሆንን መረዳት ይገባናል፡፡
- AM/Prabhupada 1066 - የአስተሳሰባቸው አእምሮ ዝቅ ብሎ የሚገኙ ሰዎች ሁሉ አብዩ ጌታ ሰብአዊ ባህርይ እንዳለው አይረዱም፡፡
- AM/Prabhupada 1067 - ብሀገቨድ ጊታን መቀበል ያለብን ምንም የግል ትርጉም ሳንጨምር ወይንም መልእክቱን ሳናጓድል መሆን አለበት፡፡
- AM/Prabhupada 1068 - በብሀገቨድ ጊታ ውስጥ እንደተጠቀሰው በሶስት አይነት ባህርያት የተከፈሉ የተፈጥሮ እንቅስቃሴዎች አሉ፡፡
- AM/Prabhupada 1069 - ሀይማኖት የእምነትን አመለካከት የሚያንፀባርቅ ነው፡፡ እምነትም ሊቀያየር የሚችል ነው፡፡ ነገር ግን ዘለዓለማዊው መንፈሳዊ አገልግሎት ወይን
- AM/Prabhupada 1070 - ለዓብዩ ጌታ የፍቅር አገልግሎትን ማቅረብ የነዋሪ ነፍሳት ሁሉ ዘለዓለማዊ ሀይማኖት ነው፡፡
- AM/Prabhupada 1071 - ወደ ዓብዩ ጌታ የምንቀርብ እና የምንተባበር ከሆነ ሁሌ ደስተኞች እንሆናለን፡፡
- AM/Prabhupada 1072 - ይህንን የቁሳዊው ዓለምን ትተን ወደ ዘለዓለማዊው ሕይወት እና ወደ ዘለዓለማዊው ቤተ መንግስት መሄድ ይገባናል፡፡
- AM/Prabhupada 1073 - በቁሳዊው ዓለም ውስጥ ያለው ብህርያችን ሁልግዜ ጌታ ለመሆን የምናደርገው ጥረት ነው፡፡
- AM/Prabhupada 1074 - በዚህ ዓለም የሚደርስብን መከራ ሁሉ ከቁሳዊው ገላችን ጋራ የተያያዘ ነው፡፡
- AM/Prabhupada 1075 - በሕይወታችን ውስጥ በምናደርገው ስራ የሚቀጥለው ሕይወታችን ምን ለመሆን እንደሚችል እየወሰንን እና እያዘጋጀን እንገኛለን፡፡
- AM/Prabhupada 1076 - ወደ ሞት አፋፍ ስንደርስ ወይ ወደ እዚህ ዓለም የመመለስ እድል አለን ወይንም ደግሞ ወደ መንፈሳዊው ዓለም የመሸጋገር እድል አለን፡፡
- AM/Prabhupada 1077 - ዓብዩ ጌታ ፍፁም እንደመሆኑ በእራሱ እና በቅዱስ ስሙ መሀከል ምንም ዓይነት ልዩነት አይገኝም፡፡
- AM/Prabhupada 1078 - ሀሳባችን እና አእምሮዋችን 24 ሰዓት ሙሉ በዓብዩ የመላእክት ጌታ መንፈስ የተመሰጠ ቢሆን
- AM/Prabhupada 1079 - ብሀገቨድ ጊታ በጥሞና እና በጥንቃቄ መነበብ ያለበት መንፈሳዊ ቅዱስ መፅሀፍ ነው፡፡
- AM/Prabhupada 1080 - በብሀገቨድ ጊታ እንደተደመደመው አንድ የሆነው ዓብዩ ጌታ ሽሪ ክርሽና ነው፡፡ ሽሪ ክርሽና የአንድ የተወሰነ ሕብረተሰብ አምላክ ብቻ አይደለም፡